ለ master card ምንም አይነት ወጪ አያስፈልጋችሁም በቀላል መንገድ ከኛ vertual master card ማግኘት ትችላላችሁ
የኛን master card ለማግኘት ምንም ነገር ከናንተ አይጠበቅባችሁም ማለትም
Passport or national id አያስፈልጋችሁም 2 አይነት mastr card እናቀርባለን Normal and Gold
የሚባሉ ሲሆን በአገልግሎት ልዩነት የላቸውም Normal card ከ 3-100 በውስጡ ይይዛል
Gold card 10 ይጀምራል Unlimited ነው ። ለማዘዝ በስራ ሰአት ይደውሉ ወይም text ይፃፉልን
@htech16 DM

👍3
I am inviting you to download telebirr SuperApp and make a transaction to get a reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index20240305.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1473363004378240&inviterId=987291740134402&language=en
ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።
የEpic Games store በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ iOS እና Android እንደሚመጣ አስታወቀ።
Epic የGames store በአለም ላይ ተወዳጅ ጌሞችን ለPC እና Playstation ሲሙሌተሮች ጌሞችን በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ ሁለቱም iOS እና አንድሮይድ እንደሚመጣ አረጋግጧል።
Epic Games ስቶር ለሁሉም ጌም ዴቨሎፐሮች ተመሳሳይ ፍትሃዊ ስምምነት በማድረግ እንደሚሰራ አረጋግጧል። ይህ ማለት ጌም ዴቨሎፐሮች ካበለፀጉት ጌም ከሚያገኙት ገቢ 88% ድርሻ ሲኖራቸው Epic Games ደግሞ 12% ያገኛል ፤ Epic Games በተጨማሪም ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ክፍያ ሲስተም ለተጠቃሚዎች ካቀረቡ 100% የሚያገኙትን ገቢ መጠቀም ይችላሉ ብሏል።
እስካሁን ስቶሩ በአንድሮይድ ላይ ምን እንደሚመስል እና ከFortnite ውጪ የትኞቹ ጌሞች እንደሚካተቱ ባናውቅም ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ፤
iOSን በተመለከተ የወጣ ግልፅ መረጃ የለም።
@hamidtech10

👍1