ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Today combo
👍6
🌐 Tapswap አምርሯል

የሶላና ሰወች ከጥቂት ሰአታት በፊት በሰበር ዜና በጻፉት ጉዳይ ዙሪያ አንዳንድ ወዳጆች አንዳንድ ግልፅ ያልሆኑላቸው ነገሮች እንዳሉ ገልፀውልናል ።
⬇️ታፕ ስዋፕ በለቀቀው መረጃ   TapSwapp  ን ይፋ ካደረጉ በኋላ በማይታመን ሁኔታ 28 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰወች ጆይን ማድረጋቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀው ይህ ያልታሰበ እድገትም በፕሮጀክቱ ላይ ለውጥ ለማድረግ እንዳሳሰባቸው ፡ ከነዚህ ማሻሻያዎች መሀከልም ፡ ታፕስዋፕን ከሶላና ብሎክቼን ይልቅ ወደሌላ ብሎክቼን መቀየር እንደሆነ አስታውቀው ፡ በቀጣይ ታፕ ስዋፕ የሚጠቀምበትን ብሎክቼን ይፋ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል ።

ይህ ሰበር ዜና የሚያሳየው ፡ የዚህ ኤርድሮፕ ፈጣሪዎች ያላሰቡት ተቀባይነት በማግኘታቸው ፡ ተለቅ ባለ ብሎክቼን መምጣት እንዳለባቸው አስበው ይህንን ለውጥ ማድረጋቸውን ነው ። እና  እስካሁን ታፕ ሲያደርጉ ለቆዩ ሰወች ይህ ትልቅ ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው ።
ታብ ስታደርጉ ለቆያችሁ ይህ የታፕስዋፕ ከሶላና ምልቀቅ ሊያስከትል የሚችለው ነገር ግፋ ቢል በተባለው ቀን ላይለቁት ይችላሉ እንጂ ለታፕ ስዋፐርስ ፡ በሶላና ላይ ሆነ በሌላ ብሎክቼን ላይ ሆነ የሚያመጣው ለውጥ የለምና ታፕ ማድረጋችሁን ግፉበት ።
ሌሎች ወዳጆች ይህ የታፕ ስዋፕ ነገር የምር እየሆነ የመጣ ይመስላልና አሁንም ጆይን አርጋችሁ ብትጀምሩ የወዳጅ ምክራችን ነው ። ጆይን ለማድረግ ለምትፈልጉ በቀጣዩ ሊንክ ይጠቀሙ

©
👍2
Hamster kombat day 5
👇👇 tiktok video 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMMoCvKP3/
#TapSwap #ተራዝሟል #Breaking

🔰Tapswap በቴሌግራም ገፃቸው ከጥቂት ድቂቃዎች በፊት እንዳሳወቁት የኮይን ፑል ላውንች ከ ነገ MAY 30 ወደ JULY 1 ለተጨማሪ አንድ ወር ተራዝሟል።

📌ለዚህ መዘግየት እንደ ምክንያት ያቀረቡት ብዙ ፌክ ቦቶች ከመጠን በላይ ኮይን እየሰበሰቡ እንደሆነ በማግኘታችን ነው ብለዋል። በዚህ ምክንያት ቶከን ስርጭቱ ላይ ፍትህን ለማስፈን እንዲሁም እነዚህን ቦቶች ለማስቆም እና ለማገድ እርምጃዎችን ለመውሰድ እየጣሩ ነው።

📌Tapswap በተጨማሪም ለአዳዲስ ገቢዎች ይህ መልካም አጋጣሚ እንደሆነ በመጥቀስ የቻሉትን ያህል ኮይን እንዲሰበበስቡ ያበረታቱ ሲሆን የቀድሞ ገቢዎችም የበለጠ ከፍ እያለ ድርሻቸውን እንዲሰበስቡ ያስታወቁ ሲሆን ወደፊት በየትኛው Blockchain ላይ እንደሚመጡ በቅርቡ እንደሚገልፁ አስታውቀዋል።

📌ይህ እርምጃ Auto clicker አፕ እንዲሁም ሌላ እንደ VPN ያሉ የሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎችን የተጠቀሙ ሰዎችን ያጠቃል አያጠቃል ያሉት ነገር የለም።

📌ይህ ፕሮጀክት ግልፅ ማስተር ፕላን እንዲሁም ደጋፊ ድርጅቶቹ እና ኢንቨስተሮቹ በግልፅ ባለመታወቃቸው ምክንያት በአንዳንዶች በጥርጣሬ የሚታይ ፕሮጀክት ሲሆን JULY 1 ሲሆን የሚሉትን ከመጠበቅ በቀር አሁን ላይ በእርግጠኝነት ማለት የሚቻል ነገር ያለ አይመስልም።
👍1
Day 6
👍4
Day 6 hamster combo
👇👇 👇 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMr18jpMS/
👍1
Tapswap ለ1 ወር በመራዘሙ ምን ተሰማችሁ ? 😫
Anonymous Poll
59%
ደስ አላለኝም 😫
41%
ደስ ብሎኛል 😛
👍3😁1
Invite your friends and get rewards for each invited active friend! 🤠

Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=506baaa68e6fab04cde0
PAYPAL በ 250 ብር ማስከፈት የምፈልጉ @htech16 አዉሩኝ
የዛሬው ነው
👍2
Only 2 days left? Wow.
Let’s mine all the golden dust!

30th, 31st… and then it's June 1st!

More gold = more AVACOIN tokens. Time is running out, don't miss out. 🌟🌟🌟

And get ready for a host of updates. 🚀
ቤተሰብ ከዚህ በፊት multiple account እንዳትተቀሙ ብየ እንደተናገርጉ ታስታውሳላቹ አይደል ይህው አሁኖ ብዙ ልጆች block ተደርገዋል በጣም ያሳዝናል ጋይስ
😢2😁1
Day 8
👍5
https://t.me/tapswap_bot?start=r_817225293 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍2
🐹Dear CEOs! 🐹

The Hamster Family has become the biggest edutainment community not only on Telegram but in the entire crypto industry.💪

We are now happy to share that we have decided to launch our product & upcoming token on the TON blockchain @toncoin 💎

Hamsters + TON = Success 🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🌟 አለም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ Ava Coin ነገ ይጠናቀቃል Pre-sale እስከ 75$ ይሸጥ ነበር ነገ ያበቃል Ava coin ወደ Ava Token ይቀየራል

🟢 ነገ 1Million Ava Coin በ Task መልክ ይሰጣል ያልሰራቹህ የመጨረሻ እድል ነው
🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜https://t.me/avagoldcoin_bot?start=0d2f6e4b68c9b190c631
👍3
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ውድ TapSwappers፣

በሚቀጥለው ሳምንት 🚀 ልዩ ተልእኮ እንጀምራለን 🚀 ከመቼውም ጊዜ የላቀ ሽልማት ያለው 3 ሚሊዮን ሼር እና የ600 ዶላር Binance ቫውቸር የማግኘት ዕድል! 🥳

ይህ ተልእኮ በጊዜ የተገደበ ይሆናል፣ ስለዚህ ተከታተሉ እና እንዳያመልጥዎት።

Dear TapSwappers,

Next week, we are launching a special mission 🚀 with the biggest reward ever: 3 million Shares and the possibility to get a $600 Binance voucher! 🥳

This mission will be time-limited, so stay tuned and don't miss out.



https://t.me/tapswap_bot?start=r_817225293 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍8
29 ቀን የቀረዉ ሜዳ ፓኬጅ

በ200 ብቻ

የነገዉን ተጠባቂ ጨዋታ በDstv ጥቂት ነዉ የቀረዉ ይፍጠኑ

@Danielwiz
👍3