Maths Group11
5.02K subscribers
315 photos
3 videos
1.59K files
406 links
The main purposes of this channel are to:
1. 📝 Provide various Mathematics questions and exercises.
2. 📚 Share and publish different educational books.
3. 📖 Provide useful short notes and study materials.

For more, contact us through: @Fikiru_Asnake
Download Telegram
Barattootni bara barnootaa 2018 A.L.I Yuunivarsiitii Boongaatti barnoota Remedial barachaa turtanii qabxii darbiinsaa argattanii fi barattoota haaraa bara 2019 Ministeera Barnootaatiin gara Yuunivarsiitii Boongaatti ramadamtan Guyyaan galmee Onkoloolessa 5 fi 6 A.L.I ta'uu yuunivarsiitichi beeksise.

Yeroo dhuftan wantoota armaan gaditti ibsaman qabattanii akka dhuftan isin hubachiifna.

1. Qabxii Qormaata Biyyoolessaa kutaa 12ffaa orijinaalaa fi koppii, Kaardii kutaa 8ffaa orijinaalaa fi koppii isaa

2. Tiraaniskiriptii kutaa 9-12 orijinaalaa fi koppii

3. Footoo/Suura qomaa olii abbaa 3*4 baayyinaan 6, National ID, akkasumas uffata qorraa, afata siree ykn ansoolaa, uffata boraatii fi uffata ispoortii qabachuu qabdu.

@maths_group11
❤3
#Borana_University

በ 2018 ዓ.ም. በቦረና ዩኒቨርሲቲ የመልሶ ማቋቋሚያ (Remedial Program) ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ እንዲሁም በ 2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዳዲስ ተማሪዎች በሙሉ፦

የምዝገባ ቀን፡ ጥቅምት 04 - 05/2019 ዓ.ም. ብቻ
ቦታ፡ ቦረና ዩኒቨርሲቲ ግቢ (ያቤሎ ከተማ)

አዳዲስ ተማሪዎች ሲመጡ ይዘዋቸው የሚመጧቸው፦
* ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (National Digital ID)
* የ 8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት (ኦሪጅናል እና ኮፒ)
* ከ 9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ኦሪጅናል እና ኮፒ)
* 8 ብዛት ያላቸው 3*4 መጠን ጉርድ ፎቶግራፎች
* የብርድ ልብስ/ጨርቅ፣ የአልጋ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ

ማሳሰቢያ፦
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተሳስቧል።

@maths_group11
❤4
We pick things up with our ______.
Anonymous Quiz
15%
A) arms
72%
B) hands
7%
C) hair
7%
D) heads
I sometimes go to school ______ bus.
Anonymous Quiz
15%
A) in
6%
B) at
6%
C) to
72%
D) by
❤3🥰2
#Jigjiga_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
❤3🥰1
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው እንዲሾሙ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዕጩነት ቀርበዋል።

@maths_group11
😭4
#Wachemo_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
❤6
#Wolaita_Sodo_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
#Woldia_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
#Mattu_University

በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የአገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 9 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን፣ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን። 

#ማሳሰቢያ 
በ2018 ዓ.ም. በበደሌ ካምፓስ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ተመድባችሁ ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ስትሪም ተማሪዎች፣ ምዝገባችሁ የሚካሄደው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን። á‹¨áˆŒáˆŽá‰˝ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ ይሆናል።

 á‰°áˆ›áˆŞá‹Žá‰˝ ለምዝገባ ስትመጡ

➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላና የትራስ ልብስ፣ 
➜ የስፖርት ልብስ፣ 
➜ ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ኮፒ፣ 
➜ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda National ID)፣ 

➜ መጠኑ 3x4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ  ይዛችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። 

@maths_group11                                                                      
#Dambi_Dollo_University

በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

@maths_group11
❤4
#Dire_Dawa_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
#Arba_Minch_University

በ2019 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በተማራችሁበት ካምፓስ እንድሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ላይ በመግባት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

በምደባው መሠረት ኩልፎ ግቢ፣ አባያ ግቢ፣ ጫሞ ግቢ እና ዋናው ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙት ኩልፎ፣ አባያ፣ ጫሞ እና ዋናው ግቢ ካምፓሶች፤ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል እየቀረባችሁ ሪፖርት እንዲታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አራት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

@maths_group11
❤3
If f(x) = 3x-8 and g(x) = 2x+7 then what is the value of fog(-2)?
Who can answer this question?
#Wollega_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
❤5
#Injibara_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
❤4
#Wolkite_University

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች።

Waamicha barattoota haaraa 2019 E.C!

@maths_group11
❤4