Maths Group11
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው እንዲሾሙ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዕጩነት ቀርበዋል። @maths_group11
#Update
The Ministerial appointment is officially confirmed.
Prof. Birhanu Nega will serve as the Minister of Education for the next five years.
@maths_group11

❤4👏1
#Mattu_University
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የአገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 9 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን፣ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
#ማሳሰቢያ
በ2018 ዓ.ም. በበደሌ ካምፓስ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ተመድባችሁ ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ስትሪም ተማሪዎች፣ ምዝገባችሁ የሚካሄደው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን። የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ ይሆናል።
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ
➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላና የትራስ ልብስ፣
➜ የስፖርት ልብስ፣
➜ ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ኮፒ፣
➜ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda National ID)፣
➜ መጠኑ 3x4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

#Dambi_Dollo_University
በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

❤4
#Arba_Minch_University
በ2019 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በተማራችሁበት ካምፓስ እንድሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ላይ በመግባት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በምደባው መሠረት ኩልፎ ግቢ፣ አባያ ግቢ፣ ጫሞ ግቢ እና ዋናው ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙት ኩልፎ፣ አባያ፣ ጫሞ እና ዋናው ግቢ ካምፓሶች፤ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል እየቀረባችሁ ሪፖርት እንዲታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አራት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

❤3
If f(x) = 3x-8 and g(x) = 2x+7 then what is the value of fog(-2)?
Who can answer this question?
Who can answer this question?
What is the next term in the sequence 1, 1, 2, 3, 5, 8, 13, ...?
Anonymous Quiz
60%
21
10%
14
11%
20
19%
18
According to the Brønsted-Lowry theory, which of the following acts as an amphiprotic species?
Anonymous Quiz
6%
CO₃²⁻
41%
HCO₃⁻
34%
NH₄⁺
19%
H₃O⁺
❤4👍1
1 In the reaction BF₃ + NH₃---> F₃B-NH₃, which statement correctly describes the behavior of the reactants based on the Lewis concept?
Anonymous Quiz
30%
BF₃ acts as a Lewis acid because it accepts a proton.
14%
NH₃ acts as a Lewis base because it donates a proton.
40%
BF₃ acts as a Lewis acid because it accepts an electron pair.
16%
NH₃ acts as a Lewis acid because it donates an electron pair.
❤6