Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ Like ወይም Share ትንሽ ነገር ቢመስልም፣ ጠቃሚ የእስልምና እውቀት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ምክንያት ሊሆን ይችላል።ላይክ ሪፖስት ሸር ኮመንት ሜንሽን በማድረግ የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር TikTok account እናሳድግ 🙏https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW
የሸይኽ ኢልያስ አህመድን የቁርአን ተፍሲር ፕሮግራም
ዘወትር እሁድ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ በኢትዮጵያ አቆጣጠር
https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW

የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ
አላህ እንዲህ ብሏል “ ከውይይታቸው በምጽዋት ወይም በበጎ ስራ ወይም በሰዎች መካከል በማስታረቅ ከሚያዙ ሰዎች ውይይት በስተቀር በብዙው ውስጥ ደግነገር የለበትም ይሄንንም ( የተባለውን ) የአሏህን ውዴታ ለመፈለግ የሚሰራ ሰው ታላቅ ምንዳን እንሰጠዋለን ” ኒሳዕ 114
የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ አጅሩ ከፍተኛ ነው::
ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል " ከጾም ከሶላት ከሶደቃ በደረጃ የሚበልጥን ነገር ልንገራችሁ እንዴ ? እነርሱም አዎ፣ እንዴታ! አሉ ፣ እርሳቸውም " ሰዎችን ማስታረቅነው " አሉ
በሰዎች መሀል ማስታረቅ የነቢያት አንዱ ስራ ነበር::
ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ረዥም ርቀት ተጉዘዉ ሰዎችን ያስታርቁ ነበር ። አንድ ጊዜ ሰዎች እርስ በእርስ እየተገዳደሉ መሆናቸዉን መረጃ ደረሳቸዉ ከዚያም ለሰሃባዎቻቸዉ
ተነሱ እንሂድ እና እናስታርቃቸዉ አሉ።
ነገር ግን አስታራቂ ሰዉ አገናዛቢ ፣ ጥበበኛ እና ንቁ መሆን
ይገባዋል።
እነዚህን ቁልፍ ችሎታዎችን ሳይላበስ በሰዎች መሀል ለማስታረቅ ዘው ብሎ የገባ ሰው ግን ይበልጥ ችግሩን ከማባባስ ውጭ የሚያስገኘው ጥቅም የለም ::
በሰዎች መሀከል ማስታረቅ አሳሳቢ እና ትልቅ ስራ መሆኑን ከሚያመለክቱ ነገሮች አንዱ
ሸሪዐ ዉሸትን ለሚያስታርቅ ሰው መፍቀዱ ነዉ::https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW