የሸይኽ ኢልያስ አህመድን የቁርአን ተፍሲር ፕሮግራም
ዘወትር እሁድ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ በኢትዮጵያ አቆጣጠር
https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW

የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ
አላህ እንዲህ ብሏል “ ከውይይታቸው በምጽዋት ወይም በበጎ ስራ ወይም በሰዎች መካከል በማስታረቅ ከሚያዙ ሰዎች ውይይት በስተቀር በብዙው ውስጥ ደግነገር የለበትም ይሄንንም ( የተባለውን ) የአሏህን ውዴታ ለመፈለግ የሚሰራ ሰው ታላቅ ምንዳን እንሰጠዋለን ” ኒሳዕ 114
የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ አጅሩ ከፍተኛ ነው::
ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል " ከጾም ከሶላት ከሶደቃ በደረጃ የሚበልጥን ነገር ልንገራችሁ እንዴ ? እነርሱም አዎ፣ እንዴታ! አሉ ፣ እርሳቸውም " ሰዎችን ማስታረቅነው " አሉ
በሰዎች መሀል ማስታረቅ የነቢያት አንዱ ስራ ነበር::
ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ረዥም ርቀት ተጉዘዉ ሰዎችን ያስታርቁ ነበር ። አንድ ጊዜ ሰዎች እርስ በእርስ እየተገዳደሉ መሆናቸዉን መረጃ ደረሳቸዉ ከዚያም ለሰሃባዎቻቸዉ
ተነሱ እንሂድ እና እናስታርቃቸዉ አሉ።
ነገር ግን አስታራቂ ሰዉ አገናዛቢ ፣ ጥበበኛ እና ንቁ መሆን
ይገባዋል።
እነዚህን ቁልፍ ችሎታዎችን ሳይላበስ በሰዎች መሀል ለማስታረቅ ዘው ብሎ የገባ ሰው ግን ይበልጥ ችግሩን ከማባባስ ውጭ የሚያስገኘው ጥቅም የለም ::
በሰዎች መሀከል ማስታረቅ አሳሳቢ እና ትልቅ ስራ መሆኑን ከሚያመለክቱ ነገሮች አንዱ
ሸሪዐ ዉሸትን ለሚያስታርቅ ሰው መፍቀዱ ነዉ::https://www.tiktok.com/@ibnu.masoud.islam?_r=1&_t=ZS-99tey35SEBW