Moseb_cultural_band ሞሰብ ባንድ
273 subscribers
282 photos
21 videos
14 files
297 links
ሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሳርያዎች የኢትዮጵያን ቱባ የባህል ሙዚቃ በመጫወት በሃገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ እያስተዋወቀ ያለ የባህል ሙዚቃ ቡድን ነው፡፡
Moseb cultural music band
Download Telegram
Untitled-1.jpg
1.5 MB
ትላንት ጷግሜ 2 በአፍሪካ መዲና በአዲስ አበባ ከ30 አመት በፊት በአሜሪካ የተዋወቁት ሰአሊ ልዑል መርድ ታፈሰ እና ፒያኖ ተጫዋቹ ጂሚ ማልኮም አዲስ አበባ ላይ ዳግም ተገናኙ። በዕለቱም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የአሜሪካ ኢምባሲ በአዲስ አበባ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እንዲሁም ከካሪቢያን እና ከሌሎች ሀገራት የመጡ ዲፕሎማቶችበዝግጅቱ ላይ ተገኝተዋል። ሰዓሊ ልዑል መርድ ታፈሰ በከሰል እየሳለ ፤ ሙዚቀኛው ጂሚ ማልኮም ደግሞ ፒያኖውን እየተጫወተ ድንቅ ምሽት አሳለፍን ። በየመሃሉም ልዮ ልዮ የቦብ ማርሌ ታሪኮችም ተወስተዋል። እንዲሁም ምሽታችንን ካሳመሩልን ተዕይንቶች መካከል ሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍን በሳክስፎን እና ጣሰው ወንድም በዋሽንት ታዳሚዉን አስደምመዋል ።
t.me/mosebculturalband
እንኳን ለ 2018 ዓ.ም. ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳቹህ። ዓመቱን የሰላም 🕊 የበረከት 👨‍👩‍👧‍👧 የፍቅር ❤ የጤና 😁 ያድርግልን
🌻መልካም በዓል🌻
@mosebband
#mosebband @mosebculturalband
❤1
weekly events moseb.jpg
4.1 MB
🔥 የአመቱ የመጀመሪያ የሙዚቃ ድግስ 🔥
የ2018 የመጀመሪያው ሰኞን በሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል ከኛ ጋር ያሳልፉ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከተወዳጅ እና ከተጋባዥ ሙዚቀኞች ጋር እንዲሁም ከእሳት ዳር ጨዋታ ጋር ምሽቱን አብረን እናሳልፍ
መግቢያ ፡በነጻ
ምግብ፤ መጠጥ ፤ ከአስተማማኝ ፓርኪንግ ጋር
አድራሻ፡ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ
Every Monday from 9:00 pm with invited musician and singers | come and enjoy with us.
💰FREE ENTRANCE💰
⚠️Dinner 🥘 and Beverage 🥂 is Available
🔶With Safe Parking 🚗
አድራሻ ፡ ከ 24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ
🔎Address
https://maps.app.goo.gl/dW7Tc3EZB38xVpi17?g_st=ipc
ዛሬ ምሽት
ልዩ የሙዚቃ ምሽት ከ2025 የአፍሪማ አዋርድ እጩ ሀዲንቆ ጋር በሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል ከሞሰብ ባንድ ጋር።
መደበኛው የሞሰብ ባንድ ዝግጅትም እንደተጠበቀው
አድራሻ ፡ ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሳሬም ሆቴል ከፍ ብሎ
https://maps.app.goo.gl/dW7Tc3EZB38xVpi17?g_st=ipc
👍1
ታሪካዊው የመስንቆ ምሽት
ከአንጋፋ እስከ ወጣት የመሰንቆ ተጫዋቾችን ያገናኘች ምሽት
ትላንት ረቡዕ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል ብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን የተገኙበት የመሰንቆ ምሽት በፎቶ ይህን ይመስል ነበር ።
Moseb Band ሞሰብ የሙዚቃ ቡድን Moseb Music Center ሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል