Nafi Electro
117 subscribers
275 photos
4 videos
19 files
49 links
በ Nafi Electro አዳዲ ስለተገኙ
የሂሳብ ቀመሮች ና አስፈላጊና
መሰረታዊ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ
መሳሪያዎች ለዳሰሳ የሚቀርቡበት
በአይነቱ ለየት ያለ Channel ነው ።
እንዲሁም በYOUTUBE ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UC1I2qttDVhXktN4eTnGTa1g ማግኘት ይችላሉ ።
ቻናሉን 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 ማድረግ እንዳትረሱ እናመሰግናለን ።
Download Telegram
Yetu nachu
1⃣ 2⃣ 3⃣
@nafielectro
@nafielectro
‼እንዳትበሉ ተብሏል ❌❌❌
ህብረተሰቡ 14 የሚሆኑ የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ።
ህብረተሰቡ ከፍተኛ የሆነ የአፍላ ቶክሲን /Aflatoxine/ የተገኘባቸውን 14 የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ ባደረገው ቁጥጥርና ፍተሻ አማካኝነት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ምርቶቹ ከፍተኛ አፍላ ቶክሲን /Aflatoxine/ እንደተገኘባቸው ገልጿል፡፡
ለውዞቹን የሚያመርቱ ተቋማትም ላይ የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ አምራቾቹን ለማግኘት አለመቻሉንም አስታውቋል፡፡
የሚመለከተቻው የቁጥጥር አካላት ምርቶቹ ከገበያ ላይ በመሰብሰብ እንዲያስወግዱ ባለስልጣኑ አሳስቧል፡፡
ባለስልጣኑ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ያገዳቸው የለውዝ ቅቤዎች፡-
1. ምስራቅ የለውዝ ቅቤ
2. ሳራ የለውዝ ቅቤ
3. ዳና የለውዝ ቅቤ
4. ሰገን የኦቾሎኒ ቅቤ
5. አርሂቡ የለውዝ ቅቤ
6. ረጃት የለውዝ ቅቤ
7. ኢትዮ የለውዝ ቂቤ
8. ጽዮን የለውዝ ቅቤ
9. ማሀሩን የኦቾሎኒ ቅቤ
10. ላቪሊ የሎዝ ቂቤ
11.እናት የሎዝ ቅቤ
12. ኤ.ኤፍ የሎዝ ቅቤ
23. መና የኦቾሎኒ ቅቤ
14. ሂር የለውዝ ቅቤ
መሆናቸውን አስታውቋል፡፡
ሼር አድርላቸው ሰው አይቶ እንዲጠነቀቅ
❌❌❌
ምንጭ :- ኢዜአ
@nafielectro @nafielectro
ካፓሲተሮች በጣም አስፈላጊ ከሚባሉት የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነቶች መሃል አንዱ ናቸው ።ካፓሲተሮች ኤሌክትሪካል ኢነርጂን በ ኤሌክትሪክ ፊልድ(electric field ) አማካኝነት ለማከማቸት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ሲሆኑ አቡዛኛዉቹ ሁለት (terminal) ተርሚናሎች ሲኖሯቸው በመሀከላቸውም (dielectric material)ይገኛል።

ካፓሲተሮች በብዙ መንገድ ይከፈላሉ
1⃣ኤሌክትሮላይቲክ ካፓሲተር

2⃣ሴራሚክ ካፓሲተር

3⃣ፊልም ካፓሲተር

4⃣ሱፐር ካፓሲተር

5⃣MIS ካፓሲተር

6⃣ SMD ካፓሲተር

7⃣ማይካ ካፓሲተር

ትራንዚስተር አክቲቭ ኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ውስጥይመደባል።ሰሚኮንዳክተር ዲቫይስ ሲሆን ሲግናሎችን አምፕሊፋይ ለማድረግ የሚጠቅም የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ነው ።ይህም voltage regulater crt ውስጥ አስፈላጊዎቹ መሳሪያዎች ናቸዉ ፣እንዲሁም በ voltage amplifier እና በመሳሰሉት ctr ውሰጥ ጥቅሙ ላቅ ያለ ነዉ ።ትራንዚስተር በ 2 ይከፈላል
1⃣Bipolar Junction Transistor (BJT)
2⃣Field Effect Transistor (FET)

ኢንዳክተሮች ፓሲቭ ኤሌትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ጋር ሲመደቡ ኤሌክትሪካል ኢኒርጂን በማግኔቲክ ፊልድ አማካኝነት የሚያከማቹ የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንቶች ናቸው ።እንዲሁም ኢንዳክተሮች ማግኔቲክ ዲቫስ ከሚባሉት ጋርም ሲመደቡ በ Faraday's law of induction ነው ሂሳባዊ ባህሪያቸው የሚሰላው።ኢንዳክተሮች ካረንት በውስጣቸው ማለፍ ሲጀምር ነው ኢነርጂን በ ማግኔቲክ ፊልድ አማካኝነት ነው የሚያከማቹት።
የበለጠ መረጃ ስለ ካፓሲተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።https://youtu.be/Z4xdL5Zou24.
የበለጠ መረጃ ስለ ኢንዳክተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።Watch "what is inductor and how it work/ሊያዩት የሚገባ የኢንዳክተሮች አስፈላጊነትና ስራቸው" on YouTube
https://youtu.be/LaCinhYQCIk
የበለጠ መረጃ ስለ ትራንዚስተር ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።Watch "Types of transistor and there uses:አስፈላጊዎቹ የትራንዚስተር አይነቶችና ጠቀሜታቸው" on YouTube
https://youtu.be/NPcOcTxWbfc
melsun lekekyalw
@nafielectro
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደብሮታል? በምንስ ፈታ ልበል ብለው አስበዋል? እንግዲያውስ እኛጋ መፍትሄ አለ #ከናተ_ተርፎ_ለወዳጅ_የሚተርፍ_ቻናሎች_አሉን ከታች ያሉትን ሊንኮች መርጠው ይቀላቀሉን!


✔️® Cross promotion®✔️

🔉ለቻናሎቻችሁ #ምርጥና ፈጣን እድገት የሚሰጠው ፕሮሞሽን እነሆ ተጀምሯል።

👉 ለቻናልዎ በፕሮሞሽን ተከታይዎን ማብዛት ይፈልጋሉ?
⚫️ከ 150 አባላት ጀምሮ እስከ 30,000 አባላት ያላቸው የተለያዩ ኮንተንቶችና ያሏቸውን ቻናሎችን በግሩፕ ፕሮሞት እናደርጋለን።
👉እርስዎም ፈጥነው ያሎንት ማንኛውም አይነት ቻናል ያስመዝግቡን።#በፕሮግራምና #በህግ #በእድገትና #በትብብር እናስተዋውቅሎታለን።

☑️150 - 1000
☑️1000 - 5000
☑️5000 - 10,000
☑️10,000 - 20,000
☑ ️20,000 - 30,000
👉ቻናሎትን ለማስመዝገብ ከፈለጉ
👉 @biniyou1
👉 @biniyou1
👉 @biniyou1
🔘ግሩፓችንንም ይቀላቀሉ🔘🔘
🔵 @promotionaddder
🔵 @promotionaddder
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

ዒድ ሙባረክ🌙
Orange and Black
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
333²
Anonymous Quiz
17%
110888
83%
110889
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
172²
Anonymous Quiz
46%
29484
54%
29584
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
72²
Anonymous Quiz
84%
5184
16%
5185
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
122²
Anonymous Quiz
47%
14484
53%
14884
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
66²
Anonymous Quiz
57%
4356
43%
4456
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
52²
Anonymous Quiz
71%
2704
29%
2804
Forwarded from Fast Math Cal..Quiz (.)
55²
Anonymous Quiz
31%
2925
69%
3025