Funny videos👈👍
463 subscribers
155 photos
269 videos
1 file
25 links
Hi guys, this channel is about fun,craziness, weird things,memes,quotes,life hack, pics,gif,literally this channel realiz
So Choose us for fun😂
Download Telegram
ኢራት ሲጪኝ ቢዬ አሊሌማሜጢም
ጎሮቤት ሺሮ አሌ ኢንደዶሮ ሚጢም😂
🧑‍🦰ተኝተሽ ከሆነ ህልምሽን ላኪልኝ
እየሳቅሽ ከሆነ ፈገግታሽን ላኪልኝ
እየበላሽ ከሆነ ጉርሻሽን ላኪልኝ
እያለቀሽ ከሆነ እንባሽን ላኪልኝ

👩‍🦰ሽንት ቤት ነኝ ምን ልላክልህ
አንዱ ጦዞ ለቅሶ ቤት ገብቶ ምን ሆኖ ነው የሞተው ሲል ተባባሪ ጥይት ግንባሩን መቶት ነው ሲሉት

#ፈጣሪ_አተረፈው_አይኑን_መቶት_ ቢሆንስ