Funny videos👈👍
463 subscribers
155 photos
269 videos
1 file
25 links
Hi guys, this channel is about fun,craziness, weird things,memes,quotes,life hack, pics,gif,literally this channel realiz
So Choose us for fun😂
Download Telegram
ከዛሬ ጀምሮ ቁርሴን ለሊት ተነስቼ ወክ እበላለሁ ምሳዬን አሳዛኝ ነገር tweet እያደረኩ የሰው አንጀት እበላለሁ እራቴን ደሞ ያው ስለሚደክመኝ ፌንት እበላለሁ 😩
ዶክተር እንዴት ነው ከ100 አመት በላይ መኖር ምችለው??
.
ዶ/ር ፦ትቅማለህ እንዴ
.
፦ አረ አልቅምም!
.
፦ እሺ ታጨሳለህ?
.
፦ አላጨስም!
.
፦ እሺ ትጠጣለህ?
.
፦ አልጠጣም!
.
፦ ከሴቶች ጋ ትተኛለህ??
.
፦ አይ አልተኛም!!
.
፦ ታድያ ለምን አባህ ነው ከ100 አመት በላይ መኖር ምትፈልገው?😳😂😂😂😂😂😭😭😭😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM