Funny videos👈👍
463 subscribers
155 photos
269 videos
1 file
25 links
Hi guys, this channel is about fun,craziness, weird things,memes,quotes,life hack, pics,gif,literally this channel realiz
So Choose us for fun😂
Download Telegram
"እኔ ኮ ስሰክር የማደርገውን አላውቅም"

ጦጢት ጥግብ ብላ ዛፍ ላይ ወጥታ ተኝታለች አሉ። ለካስ ጥጋብም ያሰክራል ። ሁለት የተራቡ ነብሮች በየፊናቸው ያዩዋታል። እርስበርስ ሳይተያዩ እየሮጡ ሲመጡ ጦጢት ያለችበት ዛፍ ስር ይደርሳሉ ። ድንገት ሲተያዩም እርስበርስ ፀብ ይገጥማሉ። ክፉኛ ተጎዳድተዋልና ደም በደም ሆነው ይወድቃሉ፤ ብዙም ሳይቆዩ የሁለቱም ህይወት ያልፋል ። ይህ ሁሉ ሲሆን ጦጢት ለሽ እንዳለች ናት ። ድንገት ከእንቅልፏ ስትነቃ ግን የሆነውን ከላይ ሆና ቁልቁል ትመለከታለች። ታድያ ምን ብትል ጥሩ ነው "ወይኔ ጉዴ እኔ እኮ ስሰክር የማደርገውን አላውቅም እነዚህን ደግሞ መቼ ነው የገደልኳቸው" አለች አሉ። 😂😂😂😂

@Et_picture 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Et_picture 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Et_picture 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#join_share 👭👭👭👭i
Funny videos👈👍
Video
😂😂I can't breath😂😂