Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.65K subscribers
346 photos
40 videos
24 files
64 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey.

📢 Channel: @python_pioneers
👥 Group: @python_pioneers_chat
Download Telegram
#Logic_gates የdigital circuits building block ናቸው። በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ binary inputs ላይ መሰረታዊ የሎጂክ ስራዎችን ያከናውናሉ እና single binary output ይሰጣሉ። ብዙ አይነት Logic gates አሉ፣ እያንዳንዱም የራሱ የሆነ ልዩ ተግባር እና አሠራር አለው።

ከዛሬ በኋላ፣ በBinary language "1" ስንል፣ በመሠረቱ voltage አለ እያልን ነው። በተቃራኒው "0" ስንል የvoltage አለመኖርን ያመለክታል። በኮምፒዩተር ሲስተም ውስጥ የኤሌክትሪክ ምልክቶችን True/False ወይም ON/OFF State የሚያመለክት ቀላል መንገድ ነው። እናም ስለ Python ስንጀምር በሰፊው እናወራበታለን።

#1_AND_Gate:
- የAND Gate 1 ውጤት የሚሰጠው ሁሉም inputs 1 ከሆኑ ብቻ ነው።
Otherwise ግን 0 ይሰጣል።
The multiplication sign (.) is referred to as AND in #Boolean_algebra. The Boolean expression for this is:
y = A.B
Truth Table for AND Gate
assume that A and B are input terminals
| A | B| Output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 0 |
| 0 | 1 | 0 |
| 1 | 0 | 0 |
| 1 | 1 | 1 |

#PythonPioneers
#LogicGates

@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
❤1👍1
#2_OR_Gate:
- የ OR gate ከInputs ውስጥ አንዱ "1" ከሆነ output "1" ይሰጣል።
ሁሉም Inputs 0 ከሆኑ ብቻ ነው "0" የሚሰጠው።

In #Boolean_algebra, the addition sign (+) is referred to as OR. The Boolean expression for OR is:
y = A + B
but that doesn't mean if we have two inputs "1" & "1" then 1 + 1 = 2፣
በlogic 1 + 1 = 1 ነው የሚሆነው። 😳
voltage + voltage equals voltage, not 2voltage😁

አትርሱ "0" እና "1" ስንል It's all about the absence or presence of voltage ሌላ ምንም ታሪክ የለውም።
አንድ የelectric ሽቦ አስቡና "1" ስንል the wire is connected to a voltage source or it's conducting electricity and "0" ስንል the wire is not connected to any voltage source ወይም the line is open ማለት ነው።
Truth table for OR Gate
| A | B | Output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 0 |
| 0 | 1 | 1 |
| 1 | 0 | 1 |
| 1 | 1 | 1 |
To be continued...
ስለ NOT, NOR, NAND... Gates በቀጣይ እናያለን

#G12_Physics_STB_2023_web
#PythonPioneers
#LogicGates

@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
👍4❤1