Gift real estate
2.77K subscribers
547 photos
75 videos
157 links
Official Gift Real Estate Channel
Verified property listings, apartments, commercial spaces, and investment opportunities in Addis Ababa.
📞 +251913724749
Download Telegram
***
ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን!
Exciting News! The Gift Real Estate Third Sales Campaign Expo is Coming Soon!

Don't miss your chance to explore luxury apartments and shops with unbeatable offers:
  Only 2% Down Payment
  30% Discount on Selected Properties
Join us from May 27 to 31, 2025, at the La Gare site in Addis Ababa.

Whether you are looking for your dream home or a prime investment opportunity, our expo is the place to be!

You are invited! Come visit, discover amazing deals, and make your real estate dreams a reality.

Gift Real Estate
We Build Community!

Call -0913724749
አንድ ቀን ብቻ ቀረው! ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ!
*
በደንበኞች ተደጋጋሚ ጥያቄ ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን ሊጀመር አንድ ቀን ብቻ ቀርተውታል፡፡

በ2% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!

እንዳያመልጥዎ!

መኖር በጊፍት መንደር!


ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0913724749
ጊፍት ሪል ስቴት በመዲናዋ የሚገነቡ የ16 ሺህ ቤቶች ሽያጭ ይፋ አደረገ፡፡                              
****
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017፤ ጊፍት ሪል ስቴት በመዲናዋ የሚገነቡ የ16 ሺህ ቤቶች ሽያጭ ይፋ አደርጓል፡፡ በሽያጭ ኤክስፖው አዳዲስ ፕሮጀክቶችም ለህዝብ በይፋ ተዋውቀዋል፡፡

አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፣ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበበት ማግስት፣ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር፣ “የዋና ከተማችን ዋና ከተማ” በሆነው በለገሃር ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡

በዚህ መንደር “መኖር በጊፍት መንደር” በሚል መሪ ቃል፣ የሽያጭ ኤክስፖ

በኤክስፖው በ2% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት መሆን የሚቻል ሲሆን፣ እስከ 30% ልዩ ቅናሽ ተደርጓል፡፡

በዛሬው ዕለት በመዲናዋ ግንባታ የጀመሩና በቀጣይ የሚገነቡ አዳዲስ ፕሮጀክቶችም ለህዝብ ይፋ ተደርገዋል፡፡

ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች፣ እንዲሁም በ6 ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒዓለም፣ በፊጋ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለሃይማኖት፣ በሲኤምሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ፤ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል፡፡

ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፣ ትምህርት ቤ/ቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት፣ እስካሁን፣ በ165 ሺህ ካሬሜትር ላይ በሲኤምሲ እና ፈረስ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማኅበረሰቡ በማስረከብ ተዓማኒነትን አትርፏል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
📞0913724749
የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል
****
የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ30% ቅናሽ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ዛሬም በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ኤክስፖው እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 2% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ እየተከናወነ ነው፡፡

ቅናሽ የተደረገባቸው መንደሮች በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲ ኤም ሲ እና በፈረስ ቤት እና ሌሎች መንደሮች ናቸው፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0913724749
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-0913724749
Forwarded from Gift real estate
የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፓ!
**
ከግንቦት 19-23 /2017 የሚቆይ  ታላቅ ቅናሽ
            @ ለገሃር
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለ ሃይማኖት  አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።

💥በ143,133 ብር  ክፍያ  የቤት ባለቤት ይሁኑ።

👉 20% Discoint ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 2% ጀምሮ
👉 ሙሉ ለሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር

*ባለ አንድ መኝታ
➬ስፋት 65.17ካሬ
     ➬ሙሉ ዋጋ= 8,977,277 ETB
20% discount=1,795,455 ETB
     ➬ 20% discount price =7,181,821ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%=143,133 ETB

*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 108.44 ካሬ
     ➬ ሙሉ ዋጋ =14,907,286 ETB
➬ 20% discount  =2,981,457 ETB
    ➬   ከ20% ቅናሽ በኋላ= 11,925,829 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%=238,506 ETB

*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 163 ካሬ
        ➬ሙሉ ዋጋ= 22,512,250 ETB
➬ 20%discount price =4,502,450 ETB
       ከ20% ቅናሽ በኋላ= 18,009,800 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%= 360,196 ETB
ለበለጠ መረጃ:-
Call: 0913724749
Live stream started
Live stream finished (17 minutes)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ አራተኛ ቀን ሽያጭ በድምቀት ቀጥሏል
****
የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ አራተኛ ቀን ሽያጭ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ኤክስፖው ለአምስት ቀናት እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ቅናሽ በ2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሽያጭ እየተከናወነ ነው፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-📞0913724749
“መኖር በጊፍት መንደር!” ኤክስፖ የመጨረሻ ቀን!
****
“መኖር በጊፍት መንደር!” የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ የመጨረሻ ቀን ሽያጭ ሞቅ ደመቅ ብሏል፡፡

በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 30% ቅናሽ ሽያጭ እየተከናወነ ነው፡፡

ኤክስፖው ዛሬ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ይጠናቀቃል፡፡

ይፍጠኑ! እያዳያመልጥዎ!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-📞0913724749
የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፓ!
**
ከግንቦት 19-23 /2017 የሚቆይ  ታላቅ ቅናሽ
            @ ለገሃር
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለ ሃይማኖት  አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።

💥በ143,133 ብር  ክፍያ  የቤት ባለቤት ይሁኑ።

👉 20% Discoint ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 2% ጀምሮ
👉 ሙሉ ለሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር

*ባለ አንድ መኝታ
➬ስፋት 65.17ካሬ
     ➬ሙሉ ዋጋ= 8,977,277 ETB
20% discount=1,795,455 ETB
     ➬ 20% discount price =7,181,821ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%=143,133 ETB

*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 108.44 ካሬ
     ➬ ሙሉ ዋጋ =14,907,286 ETB
➬ 20% discount  =2,981,457 ETB
    ➬   ከ20% ቅናሽ በኋላ= 11,925,829 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%=238,506 ETB

*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 163 ካሬ
        ➬ሙሉ ዋጋ= 22,512,250 ETB
➬ 20%discount price =4,502,450 ETB
       ከ20% ቅናሽ በኋላ= 18,009,800 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 2%= 360,196 ETB
ለበለጠ መረጃ:-
Call: 0913724749