የህፃናት አእምሮን እንጠብቅ!
(በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ እና በተማሪ አማኑኤል አዳነ) በመተባበር የተዘጋጀ
በዚህ ሰዓት 'ህፃናት' ከመቼውም ግዜ በላይ 'የወላጆችን' ትኩረት ይፈልጋሉ። በየቀኑ የሚያደርጉትን እንደ ከት/ቤት መቅረት ጋር አእምሮአቸውን ለማስተካከል የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው።
1. ስለኮሮና ቫይረስም ሆነ ሌሎች እየተፈጠሩ ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች እንዲያውቁ እነሱ በሚረዷቸው ቃላቶች ማስረዳት
2. የሚኖራቸውን ጭንቀት እና ፍርሃት የሚገልፁበት አዎንታዊ የሆነ መንገድ ማሳየት ለምሳሌ:- ስዕል ፣ ፅሁፍ/ግጥም ፣ በተለያዩ የህፃናት ጨዋታዎች
3. በስልክ እና በተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት በመገደብ ፣ ከእርስዎ ጋር ግዜ የሚያሳልፉበትን ሁኔታ መፍጠር
4. እነሱም እንደአዋቂ ጓደኛቸውን ስለሚናፍቁ በስልክ ፣ በቪድዮ በማገናኘት እንዲያወሩ ማድረግ ያስፈልጋል
በእርግጠኝነት ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል

Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
Mr.Esubalew wishes a wonderful and a happy father's day for all fathers.
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
😷😷ለወላጆች በሙሉ😷😷
👩👧👧
ትምህርት ቤታችን የ2013ዓ.ም የጀማሪ ተማሪዎችን ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን እድሜያቸው 3 ዓመት ከ6ወር እና ከዛ በላይ የሆኑትን ልጆች ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
🏠 ት/ቤቱ

"አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል፤ እኛ ግን በአብዛኛው የተዘጋዉ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ከማፍጠጣችን የተነሳ የተከፈተልንን አዲሱን የደስታ በር አናየውም።" #ሔለን_ኬለር
እውነት ነው!
አብዛኛው እኛ ሰዎች የምንባል ፍጡር ካለፈው ህይወታችን ጋር ጥብቅ የሆነ ቁርኝት አለን በዚህ ምክንያት ከፊት ለፊታቸው የሚመጡትን አዳዲስ ዕድሎች አናያቸውም ስለዚህ በቀላሉ እናጣችዋለን።
በሮች በተለያዩ ሆኔታ ሊዘጉ ይችላሉ:: ግን ማሰብ ያለብን ሁልጊዜም ያሰብናቸው በሮች ቢዘጉም ሌሎች እልፍ ያልተዘጉ በሮች ወይም አዳዲስ ዕድሎች መኖራቸውን ነው፡፡
ምድራችን በአጋጣሚዎች የተሞላች ናት ወዳጄ! እነሱን መመልከት ከቻልን ማለት ነው፡፡ ሁሌም የወጠነው እቅድ አይሠራም። አንዳንድ ጊዜ ኪሳራና ውድቀት እናስተናግዳለን፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በፍቅር ግንኙነታችን ውስጥ ችግሮች ይፈጠራሉ፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሰዎች ገንዘባችንን ወይም ስራችንን ይነጥቁናል ወይም ሌሎች መራር የሆነ የህይወት ስንክል ያገኘን ይሆናል።
ከእኒዚህ ክስተቶች አንዱ ሲከሰትብን በፍጥነት የተዘጋው በር ላይ ትኩረት እናደርጋለን ግዜያችንም እንደዋዛ እናባክነዋለን፤ ውጤቱም ብስጭት እና ሀዘን ብቻ ይሆናል ማለት ነው።
ልብ ማለት ያለብን ግን በእነዚህ ክስተቶች ላይ ምንም ስልጣን የሌለን መሆናችንን ነው። ከተዘጋው በር ላይ አይናችንን ነቅለን ወደሌላ ማማተር ይኖርብናል ምክንያቱም ከአሮጌው እና ከምናቀው ወደ አዲሱ (ወደ ማናቀው) ተሻገርን አዱሱን መሞከር ወደፊት አሻግሮ ማየቱ ጠቃሚ ነውና!
#መልካም_ቀን!

የእስልምና እምነት ተከታዬች ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላዉ ህዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1441ኛ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
😷በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ በዓሉን እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡😷
ት/ቤቱ
😷በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ በዓሉን እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡😷
ት/ቤቱ
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
👀ቀን 01/12/2012ዓ.ም ??ለወላጆች በሙሉ
ዉድ የተማሪዎቻችን ወላጆች ለጤናችሁ እንደምን አላችሁ? ባላችሁበት ለእናንተ እና ለምንወዳቸዉ እና ለሚናፍቁን ዉድ ተማሪዎቻችን ጤና እና ሠላም እንመኛለን፡፡
የ4ተኛ ሩብ ዓመት የወርክ ሽት ፣ የሙከራ እና የማጠቃለያ ፈተና ወጤት ከታች በተቀመጠው መርሃ-ግብር መሰረት ከ 04-05/12/2012 ጀምሮ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ጥግግቱን ለመቀነስ የተዘጋጀዉን ኘሮግራም ብቻ ተጠቀሙ፡፡ በተጨማሪም በቴሌግራም ቻናል ላይ ያልተቀላቀሉ ሌሎች ወላጆችን በማሳወቅ መረጃ እንዲደርሳቸው ብታደርጉልን ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ሰኞ/04/12/2012 ዓ.ም ----- 1ኛ ክፍልና 2ኛ ክፍል
ማክሰኞ/05/12/2012ዓ.ም ------ 3ኛ ክፍልና 4ኛ ክፍል
በሽታውን አስመልክቶ ከባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን ተግባራዊ በማድረግ በጥንቃቄ ወሩን እንድታሳልፋ አደራ እንላለን፡፡
😷መልካም ቀን ፡፡😷

🏠🏠ለወላጆች በሙሉ🏠🏠
👉👉የውጤት መግለጫ ካርድ (Student Report Card) መስጫ ቀንን ስለማሳወቅ
👆👆
እንደሚታወቀው የ2012 ትምህርት ዘመን የcovid 19 ወረርሽኝን ተከትሎ የመጀመሪያውን አጋማሽ ትምህርት በክፍል ውስጥ በመገኘት እንዲሁም ሁለተኛውን አጋማሽ ትምህርት በonline ስናስተምር እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይህንንም ተከትሎ የመደበኛውን እንዲሁም በonline የተማሩበትን ውጤት የሚጠበቅባችሁን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ በማጠናቀቅ ከነሃሴ 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቅ!
😷😷 ት/ቤቱ😷😷

Ways to say good-night in English:
🎆 Nighty Night🌙
🌠 Nite_Nite🌛
🎇 See you in my dreams✨
🎆 I'll see you in dreamland💫
🎇 Sleep well🌝
🌠 Sweet dreams⭐️
🎆 Sleep tight🌘
🎇 Have a good sleep🌜
🌠 Dream of me💫
🎆 Until tomorrow🌟
🎆 Nighty Night🌙
🌠 Nite_Nite🌛
🎇 See you in my dreams✨
🎆 I'll see you in dreamland💫
🎇 Sleep well🌝
🌠 Sweet dreams⭐️
🎆 Sleep tight🌘
🎇 Have a good sleep🌜
🌠 Dream of me💫
🎆 Until tomorrow🌟
#Cleanwashing
✳️Do the laundry : to wash the dirty clothes by washing machine
✳️Do the ironing : To iron the withered clothes
✳️Do the dishes: to wash the dirty dishes
✳️Do homework : to do the assignments
✳️Do gardening : to water and take care of plants
👊 everyone can learn 👊

#Commonmistake
❌ I cut my hair.
✅ I had /got a haircut yesterday.
✅I need a haircut.
✅I need to get my hair cut.
✅Your new haircut really suits you!
✅Have you had a haircut?
✅Have you had your hair cut?
✍Note! Haircut is a noun.
👊 everyone can learn 👊
❌ I cut my hair.
✅ I had /got a haircut yesterday.
✅I need a haircut.
✅I need to get my hair cut.
✅Your new haircut really suits you!
✅Have you had a haircut?
✅Have you had your hair cut?
✍Note! Haircut is a noun.
👊 everyone can learn 👊
#English idioms
Starting with letter 《E:
✳️Every dog is a lion at home
To feel strong when you are at your home or country.
✳️Every light has its shadow
Every good thing has one or more flaws.
✳️Either win the saddle or lose the horse
You may win a small thing and lose a big thing.
✳️the End justifies the means
You can do anything to reach your goal.
🔻 means
Tool
❇️Notice that this word always takes an 《s》 in the end.
✳️Experience is the mother/father of wisdom
Experience is the producer of wisdom.
🔻 wisdom
/Wizdem/
✳️Experience is the best teacher
You can learn many things by experiencing different things or situations.

ቀን 18/ 12 / 2012 ዓ.ም
ማስታወቂያ!
የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከነገዉ እለት ማለትም ከ19/12/2012 ዓ/ም ጀምሮ ተገቢዉን ጥንቃቄ በማድረግ የሚጀመር መሆኑን እየገለጽን ቀኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግሰት ትምህርት ቤቶች ላይ ለሚደረገዉ ምዝገባ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን የግል ትምህርት ተቋማት ከነገ እለት ጀምራችሁ ምዝገባ ማካሄድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

👉👉የ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀንን ስለማሳወቅ
👆👆
✔️ ለ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከረቡዕ ነሐሴ 20-25 / 2012 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቅን ልጆቻችሁን ከወዲሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን ፡፡
✔️ ት/ቤቱ በሚኖሩት ክፍት ቦታዎች አዲስ ተማሪዎችን የሚቀበል በመሆኑ ፤ ነባር ተማሪዎች አስቀድመው እንዲመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን ።
መልካም ቀን!

To all our students, fathers and mothers and customers of our school ,🌼🌼🌼🌼
l wish you and all your family a very happy new year. No matter how difficult this time is ,make sure the best will come very soon.🌼
Let HIM free all of us from this pandemic,Amen!!
🌼 Happy NEW YEAR!!
SAFETY FIRST,Protect yourself and your family members and
Enjoy the especial moment ! 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት🌼 Mr.Esubalew.
🌼 /school of Indiana/🌼