This portable colour inkjet printer can print anything in full colour on almost any surface by connecting to your smartphone.
━━━━━━━━━━━━━
💣 @Inventions 💡
━━━━━━━━━━━━━
💣 @Inventions 💡
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
ቀን 22 / 1 / 2013 ዓ.ም
ለ8ኛ እና 12ኛ ከፍል ተማሪዎች ኦላይን የፈተና መለማመጃ ሶፍትዌር ሊንኩን በመጫን አውርዳችሁ መጠቀም የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://drive.google.com/file/d/12nkCBEGPiWJlFPf97LmjUNfPSLReWqhP/view?usp=drive_web
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ ነው። ወላጆችና ማህበረሰቡስ?
ትምህርት ቤቶች ሊከፈቱ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው። ታዲያ በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚደረገው የቅድመ ጥንቃቄ ሥራ እንዳለ ሆኖ ወላጆችና ማህበረሰቡስ ምን አይነት ዝግጅት እያደረጉ ይሆን?
ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚሄዱበትና በሚመለሱበት ወቅት በትራንስፓርት፣ በመንገድ ላይ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች ላይም ተመሳሳይ አይነት ዝግጅት መደረግ የግድ ነው። አሁን ላይ በተለይ በክልል ከተሞችና አከባቢዎች ማስክ ማድረግን እንደ አጉል ጥንቃቄ እየተወሰደ ይገኛል።
ይህ በሆነበት የትምህርት ቤቶች ዝግጅት ብቻውን ፋይዳው ያነሰ ይሆናል። ልጆች ጤናቸው ተጠብቆ እንዲማሩ የወላጆች ክትትል የማህበረሰቡ ጥንቃቄ እንዲሁም የትምህርት ቤትና የመምህራን ዝግጁነት እጅጉን ወሳኝ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ ወደ ትምህርት ገበታቸው የሚመለሱ ልጆችን በትምህርት በመደገፍ፣ ወደ ትምህርታቸው እንዲያተኩሩ ማበረታታትና ከፊታቸው ላለው ዝግጅት ድጋፍ ማድረግ ይገባል።
ፎቶ📸|ፋይል
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

📌ለተማሪ ወላጆች በመሉ📌
ውድ የስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆችና ተማሪዎች ለተከበረው ጤንነታችሁ እንደምን አላችሁ? በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኙ ተስፋ አለን እናም ለእናንተ ለውዶቻችን ሙሉ ጤንነትን ያልተጓደለ ሠላምንና ያለገደብ የሆነ ፍቅር እንዲበዛላችሁ ምኞታችን ነው ።
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባወጣው አቅጣጫ መሠረት ት/ቤታችን የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ ይገኛል። በዚህም መሠረት የ2013 ዓ.ም ት/ት ዘመን የተማሪዎች የፈረቃ ድልድል እየሰራን ስለሆነ ሁለትና ከዚያ በላይ ልጆች ያሏችሁ ወላጆች ፤ ተማሪዎች በአንድ ፈረቃ እንዲመደቡና ለአሰራር ምቹ እንዲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመጠቀም የተማሪዎችን ሙሉ ስም እና የክፍል ደረጃ sms/በአጭር መልእክት እስከ ሰኞ ጥቅምት 9/2013 ዓ.ም ድረስ እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን ። ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚላኩ መልእክቶችን የማናስተናግድ ይሆናል
☎️ 0924370408
- ሁሌም እራሳችንን እና ቤተሰባችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ !
🏘 ትምህርት ቤቱ
ጥቅምት 06/ 2013ዓ.ም