Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
ለወላጆች በሙሉ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
እንደሚታወቀው ት/ቤታችን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በጥቅምት 03/2014 ዓ.ም መሆኑን ያሳወቀ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ የፅዳት እና ማጠቃለያ ስራዎችን በተገቢው እና ለተማሪዎች በሚያመች ሁኔታ እንደሆነ በማሰብ ሁሉም ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን ለጥቅምት 08/2014 ዓ.ም ያዘዋወርን መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነዉ።
🏘 ት/ቤቱ

Forwarded from ESUBALEW JEMAL
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ለውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
እንኳን ለ1496 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳች ።
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣዉን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በመተግበር እራሳችንን እና ቤተሰቦቻችንን ከበሽታዉ መጠበቅንም ተቀዳሚ በማድረግ ልናከብረዉ ይገባል፡፡
🏵🏵🏵🏵🌸🌸🌸🏵🏵🏵🌸🌸🌸
በተጨማሪም ነገ
የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በተሳካ ሁኔታ ለማስጀመር ሙሉ ዝግጅት አድርገናል:: ለዚህም ስኬት እናንተ ወላጆች ላደረጋችሁት ትብብር ልናመሰግናችሁ እንወዳለን።
የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን ወላጆች እንደሚታወቀው ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ ጥቅምት 09/2014 መሆኑ ይታወቃል በዚህ መሰረት ማክሰኞ ተማሪዎች የሚቆዩት ለግማ ሽ ቀን ሲሆን በቀጣይ ቀናት ትምህርት ሙሉቀን የሚሰጥ መሆኑን በአ ክብሮት እያሳወቅን ተማሪዎችን ወደ ት/ቤት ሲልኩ ተገቢዉን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለማስታውስ እንወስዳለን ።
🌺🌺🌺መልካም የት/ት ዘመን🌺🌺🌺
አቶ እሱባለው

የተማሪዎች የሰረቪስ አገልግሎት ለማግኘት
የሰርቪስ ሰጪ ስም ፤ ሰፈርና ስልክ ቁጥር
🚌ፍስሃ ወ/ጻድቅ
አለም ባንክ
☎ 0911238218
🚌ሸዋመነ አከለ
ወለቴ- ምናየ
☎ 0911625949
🚌አንዋር መሃመድ
ኬነቴሪ- ዋቶ
☎0980493024
🚌ደስታ ገ/ መስቀል
ጂግጂጋ
☎ 0921881533
🚌መሀመድ ሳልህ
ፉሪ
☎ 0983039800
🚌ሮቤል አሰፋ
ጀሞ 1 - ፉሪ
☎0921028953
🚌አባይነህ አርባ
ጀሞ2 እና ጀሞ 3
☎ 0901242667
🚌ዘላለም ወልዴ
ጀሞ 3- ፉሪ
☎0911025342
የሰርቪስ ሰጪ ስም ፤ ሰፈርና ስልክ ቁጥር
🚌ፍስሃ ወ/ጻድቅ
አለም ባንክ
☎ 0911238218
🚌ሸዋመነ አከለ
ወለቴ- ምናየ
☎ 0911625949
🚌አንዋር መሃመድ
ኬነቴሪ- ዋቶ
☎0980493024
🚌ደስታ ገ/ መስቀል
ጂግጂጋ
☎ 0921881533
🚌መሀመድ ሳልህ
ፉሪ
☎ 0983039800
🚌ሮቤል አሰፋ
ጀሞ 1 - ፉሪ
☎0921028953
🚌አባይነህ አርባ
ጀሞ2 እና ጀሞ 3
☎ 0901242667
🚌ዘላለም ወልዴ
ጀሞ 3- ፉሪ
☎0911025342
Forwarded from SCHOOL OF INDIANA (JEMO BRANCH)
ለውድ ወላጆች 👏👏👏
የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በተሳካ ሁኔታ ጀምረናል:: ለዚህም ስኬት እናንተ ወላጆች ላደረጋችሁት ትብብር ልናመሰግናችሁ እንወዳለን።
🏠ትምህርት ቤቱ!

📌 የልጆችን የአይምሮ ብቃት የሚቀንሱ ሰባቱ የወላጅ ስህተቶች!
1. የልጅዎን ስሜቶች አለመረዳት ወይም መቀነስ፦
ልጆች ስለ ስሜቶቻቸው መግለፅ እና ማውራት ጤናማ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ህፃን ጎዳና ላይ ያሉ ልጆችን አይቶ "ወይኔ ሲያሳዝኑ ቢል ወላጅ ደሞ “ አይ እነዚህማ መጥፎ ልጆች ናቸው፡፡ ምንም አያሳዝኑም” የሚል ከሆነ ህፃናት ስሜቶቻቸው ምንም ፋይዳ እንደሌላቸው እና እነሱን ማፈኑ የተሻለ እንደሆነ ይረዳሉ ያደርጉታልም፡፡ በዚህም በራስ የመተማመን ብቃታቸው ይወርዳል፡፡
ልጅዎ በከባድ አውሎ ነፋስ ወቅት የፍርሃት መግለጫዎችን እያሳየ ከሆነ ለምሳሌ “አሁን እንደፈራህ አውቃለሁ። አይዞህ እኔ አለሁልህ/አለሁልሽ” ይበሉ። በተጨማሪም ስሜቶችን በራሳቸው እንዴት ማስተዳደር እና መቋቋም እንደሚችሉ ያስተምሯቸው።
2. ሁልጊዜ ከውድቀት ማዳን፦
ልጆች በውድቀት የሚመጡትን ትምህርቶች መማር አለባቸው፡፡ ከስህተታቸው እንዲማሩ ዕድል ካልተሰጣቸው፣ ወድቀው ተመልሰው ለመነሳት የሚያስፈልገውን ጽናት እና ብርታት በጭራሽ አያዳብሩም።
3. ከልጆች አቅም በላይ ብዙ ነገር መስጠት፦
ልጆች አዳዲስ ነገሮችን ማግኘት ይወዳሉ። ወላጆች ደሞ ልጆቻቸው የወደዱትን ሁሉ መስጠት ያስደስታቸዋል። ትልቁ የወላጅነት መለኪያ አድርገውም ያዩታል። ለምሳሌ: አዲስ አሻንጉሊት መግዛት፣ አዲስ ልብስ መግዛት፣ አዲስ ትምህርት ቤት ማስገባት እና የመሳሰሉት። ነገር ግን ብዙ ጥናት እና ምርምሮች እንደሚያሳዩት ለልጆች የሚፈልጉትን ወይም የጠየኩትን ወድያው ወዲያው የሚሰጣቸው ከሆነ ራስን መግዛትን፣ ትዕግስትን፣ ኃላፊነትን እና የመሳሰሉትን ክህሎቶች ያጣሉ፡፡
ልጆችዎ የሚፈልጉትን ነገር ለማሳካት ወይም ለማግኘት የሆነ ነገር መሞከር እንዳለባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡ ለምሳሌ፡ ወላጆች ከ ጨዋታ ወይም ቴሌቪዥን ሰዓት በፊት የቤት ሥራን መጨረስ ወይም የቤት ውስጥ ሥራዎችን ማጠናቀቅ እንዳለባቸው ግልጽ ሕጎችን በማውጣት ራስን መግዛትን ሊያስተምሯቸው ይችላሉ፡፡
4. ፍፁም እንዲሆኑ መጠበቅ፦
ልጅዎ ትልልቅ ግቦችን እንዲያነጣጠር እና በሁሉም ነገር ምርጥ እንዲሆን መፈለግ ተፈጥሯዊ ነው፡፡ የሚጠበቁ ነገሮች ተጨባጭ መሆናቸውን በማረጋገጥ በልጆችዎ ውስጥ የአእምሮ ጥንካሬን ይገንቡ፡፡ ልጆችዎ ባሳኳቸውም እንኳ የሚገጥሟቸው መሰናክሎች አሁንም ጠቃሚ የሕይወት ትምህርቶችን እና በሚቀጥለው ጊዜ እንዴት እንደሚሳኩ ያስተምራቸዋል፡፡
5. ሁል ጊዜ ምቾት እንደሚሰማቸው ማረጋገጥ፦
ልጅዎ በአፍላ እድሜያቸው ምቾት እንዲሰማቸው የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በተለይም አዲስ ነገር ሲያደርጉ፣ አዳዲስ ምግቦችን መሞከር፣ አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት፣ አዲስ ስፖርት መጫወት ወይም ቤቶችን መንቀሳቀስ እና ወደ አዲስ ትምህርት ቤት መሄድ፡፡ ግን ደሞ የማይመቹ ጊዜዎችን መቀበል የአእምሮ ጥንካሬን ከፍ ሊያደርግ ይችላል፡፡ ልጆችዎ አዳዲስ ነገሮችን እንዲሞክሩ ያበረታቷቸው። እንዲጀምሩ እርዷቸው፣ ምክንያቱም ያ በጣም ከባድ ክፍል ነው። ግን ያንን የመጀመሪያ እርምጃ ከወሰዱ በኋላ፣ እነሱ እንዳሰቡት ከባድ እንዳልሆነ ይገነዘቡ ይሆናልና እነሱም በዚህ ረገድ ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ!
6. የወላጅ-ልጅ ድንበሮችን አለማዘጋጀት፦
እርስዎ ልጆችዎ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲያደርጉ ይፈልጋሉ፣ ግን እርስዎም አለቃ መሆንዎን ማወቅ አለባቸው። ለምሳሌ፡ ለ 12 ዓመት ልጅዎ የሚሆን የክትትል መመሪያ ካዘጋጁ በየቀኑ መመሪያዎቹ ተጠብቀው መቆየታቸውን ያረጋግጡ። ደንቦችን ወደ ውስጥ መግባትና ብዙ ጊዜ እንዲደራደሩ መፍቀድ በእርስዎ እና በልጅዎ መካከል ወደ ስልጣን ሽኩቻ ሊያመራ ይችላል፡፡
7. ለራስዎ እንክብካቤ አለማድረግ፦
ዕድሜያችን እየጨመረ በሄደ መጠን ጤናማ ልምዶችን ለመጠበቅ የበለጠ ከባድ ይሆናል (ለምሳሌ፡ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ)፡፡ ለዚያም ነው ለልጆችዎ የራስ-እንክብካቤ ልምዶችን መቅረጽ አስፈላጊ የሆነው። በተጨማሪም በልጆችዎ ፊት ጤናማ የመቋቋም ችሎታዎችን መለማመድ በጣም አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፡ ስለ ሥራ በጣም ከተጨነቁ ለልጅዎ “በሥራ ላይ በጣም አድካሚ ቀን ነበረኝ፣ ከሻይ እና ከመጽሐፍ ጋር እዝናናለሁ” በማለት ይናገሩ፡፡
አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የሕጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር)

Forwarded from SOI /Jemo/Grade3
ውድ ወላጆች
እንደሚታወቀዉ ከአራት በላይ የቴሌግራም ገፆች የነበሩን ስሆን ለተጠቃሚዎች ምቹና ቀላል እንዲሆን በማሰብ እና ለስራ ቅልጥፍና ይረዳ ዘንድ ገፆችን ወደ አንድ የሰበሰብናቸው በመሆኑ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን /ሰብስክራይብ/ በማድረግ
መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርስዎ ያድርጉ! please hurry to join our new bot and get the necessary information.
https://t.me/jemobrunch

Dear All,
Please leave a channel that you were in previous grade and join your Grade channel for year 2014 for effective communication between you and the school, We will start to share all the channel here

ውድ ወላጆች የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን /ሰብስክራይብ/ በማድረግ የሙከራ ፈተና በርሃ-ግብር/program /ማግኘት ይችላሉ ።
https://t.me/jemobrunch
https://t.me/jemobrunch