የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
13.3K subscribers
3.58K photos
731 videos
126 files
2.42K links
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡

አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን!
♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
Download Telegram
ባዶ ቦታ ሁሉ የሚሞላውን ሰው አያሻውም፤ አንዳንዴ ከራሳችን ጋር የጥሞና ግዜ ይኖረናል፣የዛኔ "ደህና ነኝ" ከሚለው ቃል ጀርባ ምን ያህል ስቃይ እንደደበቅን እንረዳለን፣ ነፍሳችን ጥቂት እስክትረጋጋ ስንጠብቅም ስንት የስቃይ ሌሊቶች እንዳለፉብን እንገነዘባለን። ነገር ግን ችግር የለውም፤ ጨረቃ ራሷ በደረጃዎቿ እየጎደለች ትሄዳለች፣ ከዚያም እንደገና ሙሉ ትሆናለች። ምናልባትም አላህ ከዚህ ሁሉ ጨለማ በኋላ ብርሃኑን ለልባችን ይመልሰው ይሆናል።
👍30❤13