#Sora
አብዛኞቻቹ የምታዉቁት AI ቪድዮዎችን Generate ከሚያደርጉልን Tool ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የOpenAI Sora ሊዘጋ ነዉ ፣ OpenAI የዚህን Tool አገልግሎት ለማቋረጥ የወሰነበት ዋነኛዉ ምክንያት Video Generate ማድረግ በጣም ከፍተኛ Computational Power እና Expensive በመሆኑ ሲሆን OpenAI ለዚህ Tool ብቻ ከ$1 Million Dollar በላይ በቀን ያወጣ ነበር በተጨማሪም የተጠቃሚዉ ቁጥር ከግማሽ በላይ መቀነሱ ዋነኛዉ ምክንያቶች ናቸዉ ፣ በዚህም ምክንያት OpenAI Soraን መዝጋቱ ከWalt Disney ጋር የነበረዉን የ$1 Billion Dollar Deal ሊያጣ ችሏል
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic

❤5🔥5👍1
#Cameo
ስንቶቻቹ Cameo ስለሚባለዉ Platform ታዉቃላቹ? Cameo በ2016 Develop የተደረገ ፕላትፎርም ሲሆን በዚህ ፕላትፎርም የምትፊልጉት ማንኛዉም Celebrity (ታዋቂ) ሰዉ የፈለጋቹትን ንግግር በቪድዮ ቀረፆ እንዲልክላቹ ማድረግ ትችላላቹ ፣ ለዚህም ክፍያ የሚኖረዉ ሲሆን Influenceru እንደሚታወቅበት Level ክፍያዉም የሚለያይ ሲሆን ከ$50 ጀምሮ እስከ $5000 ++ በላይ ለአንድ ቪድዮ ሊያስከፍላቹ ይችላል ፣ በዚህም Platform እንደ Snoop Dog, Mike Tyson , Ronaldinho , Caitlyn Jenner እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል

❤3👍1
#Tiktok × #Cameo
Tiktok ከCameo ጋር Partner በማድረግ በTiktok ዉስጥ ለሚገኙ Influencers , Celebrities አካዉንታቸዉን Monetize የሚያረጉበት አዲስ መንገድ ከፍቷል ፣ በዚም Integration የTiktok influencers በቪድዮቸዉ ስር የCameo ሊንካቸዉን በመላክ ለተመልካቾቻቸዉ Personalized Video እንዲልኩላቸዉ ያስችላቸዋል ከዚም በተጨማሪ ተጠቃሚዎች Cameo ፕላትፎርም ላይ Signup ለማድረግ የTiktok አካዉንታቸዉን መጠቀም ይችላሉ

👍4❤1😁1
#Instagram
Instagram ላይ በቅርቡ Instagram Plus የሚባል Subscription እንደሚኖር Meta አስታዉቋል ፣ ይሄም Subscription በአንድ አንድ ሀገራት Test እየተደረገ ሲሆን በዚህም Subscription Anonymously Story ማየት ፣ የናንተን Story Analytics ማየት ከዛም በተጨማሪም ይሄንን Subscription የገዛ ሰዉ አንድ ሰዉ ስንት ጊዜ ስቶሪዉን እንዳየለተ ማወቅ ይችላል ፣ የዚም Plan ዋጋ በይፋ ባይገለፅም በአንድ አንድ ሀገራት $2 / በወር እየከፈሉ እንደሆነ ተነግሯል

👍2👌1
#Canva
ስንቶቻቹ ስለCanva መስራቾች ታዉቃላቹ? Canva በ2013 Melanie Perkins ፣ Cliff Obrecht እና Cameron Adams በተባሉ ሰዎች የተመሰረተ ሲሆን Melanie Perkins በዩንቨርስቲ ዉስጥ ተማሪዎችን Designing እያስተማረችበት ባለበት ወቅት የDesign ሶፍትዌሮችን ዉስብስብነት ለማቅለል በማሰብ ነበር በ2013 Canva የተባለዉን Design Tool የሰሩት ፣ ይሄም Tool አሁን ላይ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን የዚህ ድርጅትም Market Cap (የገበያ ዋጋ) አሁን ላይ $40 Billion Dollar ሊደርስ ችሏል

👍5🔥2👏2🥰1
#Offside_Cams
የBrazil እግር ኳስ ፌደሬሽን ለ2026 Season Iphone 17 Pro ስልኮችን ለOffside Detection System መጠቀም ሊጀምር እንደሚችል ተነገረ ፣ እነዚህንም ስልኮች መጀመርያ Marcanã በሚባል Stadium ውስጥ ለመጠቀም ያሰቡ ሲሆን እነዚህም ስልኮች በዋናነት 4k ቪድዮዎችን በ100 ፍሬም per second መቅረፅ ስለሚችሉ የተመረጡ ሲሆን ይህም የተጫዋቾችን 3D Model በማውጣት ለOffside ውሳኔ ዳኞች እንዲጠቀሙበት የሚያግዝ ይሆናል

❤4⚡1👍1🥰1👏1
#Bluetooth
Bluetooth የሚለዉ ቃል ከየት የመጣ ይመስላቹዋል? Bluetooth የሚለዉ ቃል የመጣው በ10ኛዉ ክፍለ ዘመን የDenmark ንጉስ ከነበረው ንጉስ Harald Bluetooth Gormsson ሲሆን ይሄም ንጉስ የሚታወቀው ዴንማርክን እና ኖርዌይን አንድ (Unite) በማድረጉ ነበር ከዚህም በመነሳት ነበር የBluetooth ቴክኖሎጂ አላማም የተለያዩ ስልኮችን ፣ ዲቫይሶችን ማገናኘት ስለሆነ መስራቾቹ Bluetooth የሚለውን ስም ለዚህ Technology የሰጡት

👍6❤1🔥1👏1
#Muse_Spark
Meta በቅርቡ Muse Spark የተባለ አዲስ የAI ሞዴል ይፋ አድርጓል ፣ ይሄ የAI ሞዴል MulitModal ችሎታ ያለዉ ሲሆን ይሄም የምትሰጡትን ፎቶ የምትልኩለትን ድምፅ ፣ ፎቶ በአንድ ላይ በመረዳት ለምትፈልጉት ነገር በቂ ምላሽ መስጠት የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ ይሄም ሞዴል ለMeta ትልቅ ስኬት ሲሆን Personalized SuperIntelligence ለመፍጠር ለጀመረዉ ጉዞ ትልቅ ሂደት መሆኑ ተነግሮለታል

👍4❤2
#Tim_Cook
Appleን ላለፉት 15 ዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት (CEO) ሲመሩ የቆዩት Tim Cook ከመጪው September 1 ከቦታቸዉ በመዉረድ ወደ Executive Chairman የኃላፊነት ቦታ እንደሚሸጋገሩ Apple አስታዉቋል ፣ Tim Cook አፕልን ከ$350 Billion ወደ $4 Trillion Market Cap ማድረስ የቻሉ መሪ የነበሩ ሲሆን ቀጣዩ የApple CEO አሁን ላይ የApple Hardware Engineering Lead የሆነዉ John Ternus ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል

👍4❤1