Tech +(ET)
753 subscribers
277 photos
25 videos
1 file
231 links
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል
» አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
» ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ።
Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Download Telegram
#Ad

ላፕቶፕ መግዛት ፈልገዋል? የትና ምን አይነት ላፕቶፕ መግዛት እንዳለባቹ ከዚህ ቡሃላ መጨነቅ አያስፈልግም❕

እንደ አቅማቹ የምትፈልጉትን የላፕቶፕ አይነት ከኛ ማግኘት ይችላሉ
    → HP                      → Gaming Pcs
    → Lenovo               → DELL

ላፕቶፖችን ለማየት 👉 Laptops 👈

እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የላፕቶፕ ጥገና ካስፈለጋቹ ከአጋሮቻችን ማግኘት ትችላላቹ
› Screen Repair
› Battery Replacement
› Pc Upgrade

እንዲሁም Consultancy ካስፈለጋቹ በዉስጥ አናግሩኝ
            🫲   LAPTOP SELLER    🫱
❤3🔥1👏1
#Gps

እንዴት ስልካቹ ያላቹበትን ቦታ ሊያዉቅ እንደሚችል አስባቹ ታዉቃላቹ? በጠፈር ላይ ከ30 በላይ የGps ሳተላይቶች ያሉ ሲሆን እነዚህ ሳተላይቶች የተለያዩ ሲግናሎችን ወደ ምድር ይልካሉ እናንተም ያላቹበትን ቦታ ለማወቅ የስልካቹን Location በምታበሩበት ሰአት ስልካቹ በአካባቢያቹ የተላኩትን 3 ወይም ከዛ በላይ ሲግናሎች ይሰበስባል ፣ እነዚህም ሲግናሎች የተላኩበትን ሳተላይት exact Location እና መቼ እንደተላኩ የሚይዙ ስለሆነ ስልካቹ እነዛን ሲግናሎች በመጠቀም በሳተላይቶቹ መካከል ያለዉን ርቀትና ሲግናሎች የተላኩበትን ሰአት Triangulation የሚባል Calculation በመጠቀም Exact Location ሊያዉቅ ይችላል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍5👏1
#Google_Pixel

Google በዛሬዉ እለት pixel 10, Pixel 10 Pro , Pixel 10 Pro XL እና Pixel 10 Pro Fold የተባሉ የGoogle Pixel ስልክ Series ለህዝብ ይፋ አደረገ ፣ በነዚህ ስልኮች ዉስጥ የተለያዩ የAI Enhancement የተጨመሩበት ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ አንዱ Camera Coach ሲሆን ይሄም ፎቶ በምታነሱበት ጊዜ የፎቶግራፍ Suggestion የሚስጣቹ ሲሆን በተጨማሪም እነዚህ ስልኮች በዉስጣቸዉ አዲሱ Tensor G5 የተባለው Chip ተገጥሞላችዋል ፣ እነዚህም ስልኮች ከAugust 28 ቡሃላ ለገበያ ይቀርባሉ የተባለ ሲሆን Google Pixel 10 በ$799 , Pixel pro በ$999 እና Pixel Pro Fold ደግሞ በ$1799 ለገበያ ይቀርባሉ ተብሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍5❤1
#Archie

ስንቶቻቹ ናቹ Google የመጀመርያዉ Search Engine እንዳልሆነ ታዉቃላቹ? ከGoogle በፊት Archie የተባለ Search Engine የነበረ ሲሆን ይሄ Search Engine በ1990 Alan Emtage በተባለ የComputer Science ተማሪ የተሰራ ሲሆን ይሄም Search Engine አሁን እንዳሉት Search ኢንጅኖች Complex ባይሆንም በጊዜዉ Web ስላልነበረ ሰዎች በFtp Server ዉስጥ ነበር የተለያዩ ፋይሎችን Store የሚያደርጉት ከነዚህም ሰርቨሮች ሰዎች የሚፈልጉትን ፋይል ለማግኘት ቀላል ስላልነበረ Alan Emtage ሰዎች በነዚህ ሰርቨር የሚገኙ ፋይሎችን በቀላሉ Search እንዲያደርጉ ነበር Archie የተባለዉን በአለም የመጀመርያ የሆነዉን Search Engine የሰራዉ

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍7❤2
#Volkswagen

በSinagpore የሚገኘዉ የVolkswagen መኪና አከፋፋይ Group Fomo Pay ከተባለዉ ድርጅት ጋር በመስማማት ደንበኞቹ የሚፈልጉትን መኪና ለመግዛት በCrypto Currency መክፈል የሚችሉበትን አማራጭ የጀመረ ሲሆን የሚቀበሉዋቸዉ Crypto ከረንሲዎችም እንደ Bitcoin , Ethereum እና Stable Coin የሚባሉትን Usdt እና Usdc ብቻ ሲሆን መኪናም ከገዙ ቡሃላ መኪኖቻቸዉ የሚያስፈልጋቸዉን የተለያዩ ሰርቪሶችን ለማግኘት በCrypto መክፈል የሚችሉ ይሆናል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍5
#EcofarmIQ

ኢትዩጽያኖች በAccra, Ghana በተካሄደዉ አህጉር አቀፍ ዉድድር ከ127 ቡድኖች ዉስጥ አንደኛ በመዉጣት የ$3000 ሽልማት ሊያገኙ ቻሉ ፣ ያሸነፉበት ፕሮጀክትም EcoFarmIQ የሚባል ሲሆን ይሄም ለገበሬዎች AI Powered Crop Recommendation የሚሰጥ እና ገበሬዎች እርሻቸዉን በቀላሉ መቆጣጠር የሚያስችላቸዉ ነዉ ይሄም የገበሬዎችን ምርታማነት በደንብ ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
🔥4👏2👍1
#Nebula_x1

ከላይ በምስሉ የምታዩት Nebula x1 የሚባል Projector ሲሆን Anker በሚባል ድርጅት የተመረተ በቤት ዉስጥ እና ከቤት ዉጪ ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚችል ፕሮጀክተር ሲሆን ይሄንንም ፕሮጀክተር ከቦታ ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ በጣም ቀላል በመሆኑና የባትሪ ቆይታዉም በጣም ረጅም በመሆኑ ከቤት ዉጪ ለመጠቀም ተመራጭ ያደርገዋል የዚህም ፕሮጀክተር ዋጋ ወደ $2,499 የሚጠጋ ነዉ

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍4❤1😭1
#Gemini_2.5

Google አዲስ የAI Image generator ሞዴሉን ይፋ አደረገ ፣ ይሄ ሞዴል ከOpenAI Gpt-4o Image Generator እና ከሌሎች የAI Image generator ሞዴሎች ጋር ሲነፃፀር በጣም የተሻለ ሲሆን ይሄም ሞዴል ተጠቃሚዎች ቀላል ቃላቶችን ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ፎቶዎችን Edit ማድረግ የሚያስችል ፣ በተጨማሪም የአንድን ፎቶ Different Angle ፎቶ Accurate በሆነ መልኩ Generate ሊያደርግ የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ መጠቀም የምትፈልጉ ካላቹ Google AI Studio ዉስጥ በመግባት መጠቀም ትችላላቹ ነገር ግን Limit አለዉ ለFree users

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍4❤2🔥1
#Iphone_17

Apple አዲሱን IPhone 17 ለህዝብ ይፋ የሚያደርግበት ቀን September 9, 2025 Apple Park ዉስጥ እንደሆነ ተነገረ ፣ በዚህም Event Apple አዲሶቹን የIphone 17 ስልክ ሞዴሎች የሚያሳዩ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ በፊት የነበረዉን የPlus model የሚተካ IPhone 17 air የተባለ ሞዴል ይኖራል የተባለ ሲሆን በPro ሞዴሎቹ ደግሞ አንድ አንድ የDesign ለዉጦች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል ፣ በተጨማሪም በዚህ Event Apple አዲሶቹን Apple watch እና Homepad mini ያስተዋዉቃል ተብሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍4🤷1
#Realme

በትናንትናዉ እለት በተካሄደው የRealme ሰባተኛ አመት Anniversary ፕሮግራም ላይ Realme ወደፊት ለመስራት ያሰቡትን 15,000mah Battery Capacity ያለዉን ስልክ Prototype ያሳዩ ሲሆን ይሄንንም ስልክ መስራት ከቻሉ ስልኩን በአንድ ቻርጅ Normally ከተጠቀምን ባትሪዉ እስከ 5 ቀን ፣ Video Record እያረግን ከሆነ ለ18 ሰአታት ፣ ጌም እየተጫወትን ከሆነ ደግሞ ለ30 ሰአታት ያለምንም ቻርጅ ሊቆይልን የሚችል ይሆናል ፣ Realme ግን መቼ ስልኩ ተመርቶ ገበያ ላይ ሊዉል እንደሚችል ምንም የገለፁት ነገር የለም

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍6❤1
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመረቀ!😍😍

እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያውያን!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤7🎉5🔥1🤷1
ሰላም Guys እንዴት ናቹ 🙌

እንደጠፋሁ አዉቃለዉ ስለሱም ይቅርታ እየጠየቅኩ ከዚህ ቡሃላ በተቻለኝ መጠን በየቀኑ አሪፍ አሪፍ Content ለማቅረብ እሞክራለዉ እናንተም በተቻላቹ መጠን ለጓደኞቻቹ Share በማድረግ ይሄ ቻናል እንዲያድግ የበኩላቹን ማድረግ ትችላላቹ ❤️‍🔥

           ✨#Share ✨
English  |  Amharic
👍12❤4👌2👏1
#Samsung_Iphone

ስንቶቻቹ Apple የስልኮቹን ስክሪኖች ከተቀናቃኙ ስልክ አምራች Samsung እንደሚገዛ ታዉቁ ነበር ፣ Apple በ2017 ከIphone X ጀምሮ ላሉት ስልኮቹ በጊዜዉ አሪፍ OLED ስክሪኖች ከሚያመርተዉ Samsung መግዛት የጀመሩ ሲሆን እስካሁንም ድረስ Samsung ለአፕል በአመት ከ$100 Million በላይ የሚቆጠሩ OLED ስክሪኖችን እየሸጠ የሚገኝ ሲሆን ፣ Samsung ለApple እነዚህን OLED ስክሪኖች ብቻ በመሸጥ እስካሁን ከ$20 Billion Dollar በላይ ማግኘት ችሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
❤4😱3👍2😁1
#Cardiopad

Cardiopad በ2013 Arthur Zang በተባለ ካሜሮናዊ የተሰራ ለህክምና አገልግሎት የሚዉል Tablet ሲሆን ይሄ Tablet በካሜሮን ገጠራማ አካባቢ ያለዉን የCardiologist እጥረት ችግር ለመቅረፍ ታስቦ የተሰራ ነዉ ፣ ይሄም ማንኛዉም ሰዉ የልብ Diagnosis ለማግኘት ሲል ወደ ከተማ መጥቶ Diagnosis ከማግኘት ይልቅ እዛዉ በአቅራቢያዉ በሚገኝ ሀኪም ቤት Diagnosis ማግኘት የሚያስችል Tablet ነዉ ፣ በዚህ Tablet ነርሶች የሚያስፈልገዉን Data ሰብስበዉ ታብሌቱ ዉስጥ ካስገቡ ቡሃላ ከተማ ለሚገኘዉ Cardiologist ያንን የሰበሰቡትን መረጃ በታብሌቱ አማካኝነት ይልኩለታል ከዛም ዶክተሩ ያንን መረጃ በመጠቀም በደቂቃዎች ዉስጥ Diagnosis አድርጎ ዉጤቱን በቀላሉ መልሶ መላክ ያስችለዋል ፣ ይሄም ሰዎች በጊዜ ህክምና እንዲያገኙ በመርዳት የብዙ ሰዉ ህይወትን ሊታደግ ችሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
❤6👍5👏1
#Tesla

Elon Musk በ2014 ላይ አብዛኛዎቹን የTesla መኪና ቴክኖሎጂዎች Patent ለሁሉም ክፍት አድርጎ የነበረ ሲሆን ይሄም የElectric መኪኖች በደንብ እንዲስፋፉ በማሰብ የነበረ ሲሆን የተለያዩ የኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች ድርጅቶችም የTeslaን Technology በመጠቀማቸዉ Tesla ለኤሌክትሪክ መኪና መስፋፋት ትልቅ አስተዋፅኦ ሊያደርግ ችሏል ፣ Tesla ክፍት ካረጋቸዉ Patents መካከል የባትሪ ቴክኖሎጂዉ ፣ ቻርጂንግ ሲስተሙን እና ሌሎችም ይካተቱበታል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍9
#Facebook

የFacebook Color ሰማያዊ ለምን እንደሆነ ታዉቃላቹ? የFacebook ከለር ሰማያዊ የሆነበት ዋነኛዉ ምክንያት መስራቹ Mark Zuckerburg ቀይ እና አረንጓንዴ ከለር መመልከት ስለማይችል በመሆኑ እና በደንብ መመልከት የሚችለዉም ከለር ሰማያዊ በመሆኑ የFacebook Logo ,Design Color ምርጫ ሰማያዊ ሊሆን ችሏል ፣ በተጨማሪም ሰማያዊ ከለር መተማመንን ፣ መረጋጋትን ማመልከቱ ከFacebook አላማ ጋር ይገናኛል በሚለዉ ሊመረጥ ችሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
❤4👍4😁1
#SmartPills

Smartpills ክኒን ሲሆኑ ነገር ግን እነዚህ ክኒኖች የሚያገለግሉት የዉስጣችንን ጤና ለመመርመር ሲሆን እነዚህ ክኒኖች Sensor እና Camera ያላቸዉ በመሆኑ ይህም ያለ ቀዶ ህክምና የዉስጣችንን ፎቶ ማንሳት ፣ የሆዳችንን እና የአንጀቶቻችንን ስራ መከታተል እና Diagnosis ማድረግ ያስችሉናል ፣ ይሄም ዶክተሮች ስለ ሰዉነታችን ፈጣን ፣ አስተማማኝ መረጃ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
🥰5👍3
#Chatgpt_Atlas

OpenAI , Chatgpt Atlas የተባለ አዲስ የAI Browser አስተዋወቀ ፣ በዚህም Browser ሰዎች በቀላሉ Search ማድረግ ፣ ከChatgpt ጋር ማዉራት ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዌብሳይቶችን Summarize ማድረግ የሚችልልን ሲሆን ፣ ከዚህም በተጨማሪ አንድ አንድ ስራዎችን Automate ሊያደርግልን የሚችል Browser ነዉ ፣ ይሄም Browser ለጊዜዉ ለMac OS ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሰራ ሲሆን በቅርቡ ለWindows እና ስልክ ተጠቃሚዎች ይለቀቃል ተብሏል

           ✨#Share ✨
Source |  English  |  Amharic
👍8