VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ
6.57K subscribers
174 photos
46 videos
7 links
Veronica Adane 🎤 ቬ.አ.ማ
Singer 🇪🇹

Official Telegram Channel (በ ቬ.አ.ማ ) ጥያቄ የተመሰረተ

Exclusive music, behind the scenes & real moments ❤️
Be part of my journey 🌍

የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Download Telegram
አሁን የት መሰልኳችሁ

እዚ የምለቀውን ሌላ social midea ላይ አትልቀቁ እሺ የኔ ማሮች
❤37👍10❤‍🔥2🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኔ ወርቆች ስለመልካም ምኞታችሁ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ
❤44😍10👍3
ዋናውን ቪድዮ ለእናንተ ብቻ
❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ዋሉልኝ
❤10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ሀሳባቸው ስለተመቸኝ ነው ። ግቡ እና በኔ ስም ፎሎው ላይክ ሼር አርጉላቸው።
https://vt.tiktok.com/ZSght1XHN/
❤20😍4
"ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ዓለም
አቀፍ ኮንሰርት ነው የማዘጋጀው" ድምፃዊት ቬሮኒካ

ተወዳጇ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ "መጠሪያዬ" የተሰኘው ስኬታማ የመጀመሪያ አልበሟ ከተለቀቀ ከሶስት ዓመታት በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ታላቅ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማዘጋጀት ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች።

እስካሁን በፕሮሞተሮች የቀረቡላትን ጥያቄዎች "ፕሮግራሙ እ ይሁንና በብድር ያገኘችው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለስራው ወጪ በመደረጉ ምክንያት የተለያዩ ተቋማት ለኮንሰርቱ በስፖንሰርነት ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርባለች።

ለዝግጅቱ ከፍተኛ ባጀት እንደተያዘለት ተገልጿል ፣ በከፍተኛ የድምጽ፣ የብርሃንና የመድረክ ጥራት ተከናውኖ ለአድናቂዎች የማይረሳ ትውስታን ለማንበር የተለየ ስራ እየተሰራ ይገኛል። ዝግጅቱን የሚያስተባብረው "ሞሪያድ ኢቨንትስ" ዋና ስራ አስፈፃሚና የድምፃዊቷ ረዳት ማናጀር አቶ ሞገስ መኮንን ከባለሞያዎቹ ጋር በመሆን ሰፊ ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ ተናግረዋል።

በአፍሪካና በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ የውጪ አገር ባለሞያዎች በሃላፊነት የተሰለፉ ሲሆን፣ ናይጄሪያዊቷ ቪክቶሪያ ንኮንግ የኮንሰርቱ ተባባሪ አዘጋጅ፤ ናይጄሪያዊው ሴጉን ሶሎሞን የፕሮጀክት ማናጀር፤ ፒተር ጊዴዎን የድምጽ፣ የምስል እና የቴክኒክ ክፍሎች ኃላፊ በመሆን በመምራት ላይ ይገኛሉ።

(Patoranking)፣ ዲጄ ኔፕቱን (DJ Neptune)፣ ስቶንቦይ (Stonebwoy) እና ራይቫኒ (Rayvanny) ይገኙበታል።

በአዲስ አበባ ከተማ ታላቅ ድምቀት "ይኖረዋል" ተብሎ የሚጠበቀው ይህ የ"መጠሪያዬ" ኮንሰርት የሚካሄደው ጥር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. መሆኑ ተገልጿል።
❤31👍6