VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ
6.56K subscribers
174 photos
46 videos
7 links
Veronica Adane 🎤 ቬ.አ.ማ
Singer 🇪🇹

Official Telegram Channel (በ ቬ.አ.ማ ) ጥያቄ የተመሰረተ

Exclusive music, behind the scenes & real moments ❤️
Be part of my journey 🌍

የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Download Telegram
❤101👍30🥰17💋10🔥9😍6😱4🤩3🎃2
Stay positive 💪🏽 🥰 📷 @oldtown_photography 🎆
❤118💋30👍25🥰18😱7🕊7😍6🤮3
መጣፈጥ ከፈለክ ሰክነ እንደቡና
አንገትህን መድፋት ተማር ከጀበና … አለ አንዱ ወዳጄ
🥰105❤91👍36🔥22🤮12
❤149👍46🥰28👏24
Audio
እናነይ ተለቀቀ @veronicaadaneofficial
🥰115❤86👍40👏23🤯13🔥6🤬3
ሰይፉ ሾዉ ላይ ተመልከቱኝ ማልቀስ ግን አይቻልም😢። ብንኖር ይሻላል😍።
@veronicaadaneofficial
🥰112❤61👍28😢25🔥8👏6
ደና ነኝ 😭

@veronicaadaneofficial
😢232❤75👍38🕊28🥰15🤔9👀8💋3👏2
አቀመስከኝ አሉ ……….
❤265👍57🥰54😁24🤩10🔥7😢7🤬4
የአሜሪካ ሙሉ ቱሮቼን በሚደንቅ ፍቅር እና ክብር ያጠናቀኩ ቢሆንም ከምነዉ ሸዋ ኢንተርቴመንት @minewshewa ጋር ተነጋግረን ለሚመጡት 3 ሳምንታት ቅዳሜ እና እሁድን ብቻ በFlame lounge residency ለመስራት ተስማምተናል 🙌🏽 የመጨረሻ ሳምንቶቼን አብረን እናሳልፋለን 🫶🏽 ለምትሰጡኝ ድጋፍ ፣ ክብር እና ፍቅር ከልቤ አመሰግናችዋለዉ (የኔዎች) 🫶🏽🙏🏽

በጣም እወዳችዋለዉ
❤181👍55🥰32💋27🖕8🕊7🔥5👏5👀5😱4
THIS WILL BE MY LAST POST …. መቼ እንደምመለስ ባላዉቅም ቸር ያገናኘን ✋🏽 ስለሁሉም ድጋፋችዉ በጣም አመሰግናችዋለዉ 🙏🏽❤️
@veronicaadaneofficial
❤148👍51🤮10🖕5💔1
መጠሪያዬ የተሰኘዉ ሶስት ዓመት የለፋሁበት ብዙ ያየሁበት የመጀመርያ አልበሜ ነሀሴ 17 ( AUGUST 23 ) 🧭ይለቀቃል 🙏🏽

ዛሬ ደግሞ ልደቴ ነዉ 29 ዓመት ሞላኝ 🎂;

መልካም ልደት ለኔ 🩶

እና እና እና ; ከዚ በሗላ የምለቃቸዉ ፎቶዎች ላይ - ስለ አልበሙ አንድ አንድ ነገሮች እላችዋለዉ:: አዳዲስ ነገሮችም አሉ ……….. 🤗

እስከዛዉ ቸር ሰንብቱልኝ 🩶🙏🏽
👍155❤104🥰36🎉34💋25🔥11🕊7😍6👏5🍓4
ለሁሉም ነገር ክብሩን መድሀንያለም ይውሰድ፦

ጉዳዩን የፊታችን ሰኞ አሳውቃችዋለው 🙏🏽
👍93❤65🥰21💋13🎉12