የአሜሪካ ሙሉ ቱሮቼን በሚደንቅ ፍቅር እና ክብር ያጠናቀኩ ቢሆንም ከምነዉ ሸዋ ኢንተርቴመንት @minewshewa ጋር ተነጋግረን ለሚመጡት 3 ሳምንታት ቅዳሜ እና እሁድን ብቻ በFlame lounge residency ለመስራት ተስማምተናል 🙌🏽 የመጨረሻ ሳምንቶቼን አብረን እናሳልፋለን 🫶🏽 ለምትሰጡኝ ድጋፍ ፣ ክብር እና ፍቅር ከልቤ አመሰግናችዋለዉ (የኔዎች) 🫶🏽🙏🏽
በጣም እወዳችዋለዉ
በጣም እወዳችዋለዉ
❤181👍55🥰32💋27🖕8🕊7🔥5👏5👀5😱4
THIS WILL BE MY LAST POST …. መቼ እንደምመለስ ባላዉቅም ቸር ያገናኘን ✋🏽 ስለሁሉም ድጋፋችዉ በጣም አመሰግናችዋለዉ 🙏🏽❤️
@veronicaadaneofficial
@veronicaadaneofficial
❤148👍51🤮10🖕5💔1
ምን ያህል መስማት እንደፈለጋችሁ ምልክት አሳዩኝ 💗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤144👏82🥰32👍26🍾23🔥17👀9