VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ
6.56K subscribers
174 photos
46 videos
7 links
Veronica Adane 🎤 ቬ.አ.ማ
Singer 🇪🇹

Official Telegram Channel (በ ቬ.አ.ማ ) ጥያቄ የተመሰረተ

Exclusive music, behind the scenes & real moments ❤️
Be part of my journey 🌍

የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Download Telegram
Please share this so that they can read it well !

Let me pass a message for BBC @bbcnews , CNN @cnn And other international fake journalist’s

To give a newsworthy information to the people there are a principles ——

truthfulness
accuracy
objectivity
fairness
public accountability are some of it.

You don’t have a truth. You are spreading false information, you are not accurate … you are subjective . You don’t have public accountability and you are not fairness.

So do not call your self a journalist.

And for you all who tries to
* divide
* manipulate
* silence us!! get off our back!!! Ethiopia do not need your fake sympathy, do not need your help!!! ✌🏽

We Ethiopian 🇪🇹 knows how to handle our situation ✋🏽
we got this like we always do 💪🏽

Winning a betrayer is not something new for us..... Africa dont need you #nomore 🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹

Veronica Adane ✌🏽
❤9👍7
2,000,000 ጊዜ በሁለት ሳምንት ስላያችሁልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽

Thank you for watching Tefet alegn for 2,000,000 times in two weeks 🙏🏽🙏🏽
👍8
ዱባይ ያላችው አድናቂዎቼ ነገ አርብ በM17 እንገናኝ ✌🏽
❤16
የዱባይ ቤተሰቦቼ አሪፍ ጊዜ ነበረን
ዛሬም በክለብ M17 ልንደግመው ነው ;
እንዳትቀሩ ✌🏽

Live in Dubai ♥️ in club M17
❤13
@veronicaadaneofficial ኩርፍያ በቅርብ ቀን ይጠብቁኝ
👍19❤13👏3
ኩርፍያ በቅርብ ቀን ይጠብቁኝ
🥰10❤8👍5👏5
ኩርፊያን 3,000,000 ጊዜ ስላያችሁልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናችዋለው 🙏🏽
ለኔ ማን የሚለውን ሙዚቃ ለአባቴ ዘፈንኩለት
@veronicaadaneofficial
❤26👍16🥰4👏4
እኔ ዘፋኝ ነኝ ልቦና ሰቶኝ ዘማሪ እንድሆን የዘውትር ፀሎቴ ነው። ሰው ነኝ እና አለማዊው ህይወት አጥቅቶኛል።እሱ ልቦና ሲሰጠኝ እመቤቴ ምርያምን በመዝሙር ማመስገን እፈልጋለው። ጌታዬንም ልቤን ሰጥቼው ብዘምር ደስ ይለኛል።

ድሮ በጣም የቤተክርስትያን ሰው ነበርኩ። ከደጇ ከደጁ አልጠፋም ነበር። መዝፈን ሳይሆን መዘመር ነበር ምወደው ... የጀመርኩትም በመዘመር እንጂ በመዝፈን አልነበረም።

ዘርፌ ከበደ የመጀመርያ የመዝሙር አልበሟን ባወጣችበት ወቅት የሷን መዝሙር መዘመር አይሰለቸኝም ነበር።  በጣም ድምፄ የሷን ከመምሰሉ የተነሳ 6ተኛ ክፍል እያለው ወይም 7... ዘርፌ ይሉኝ ነበር። አሁን ግን ላይመስል ይችል ይሆናል።

ከዘርፌ መዝሙሮች ጥቂቶቹን ልበላቹ።

ነገር ግን ከንቀት አትዩብኝ። መዘመርም ስለምወድ ነው። አንድ ቀን ጠቅልዬ እገባ ይሆናል። ማን ያውቃል።


ከዘማሪዋ ሳይሆን ከግጥሙ ሀሳባችንን እናድርግ።

አመሰግናለው።                                                        @veronicaadaneofficial
👍31❤17🤯7