VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ
6.56K subscribers
174 photos
46 videos
7 links
Veronica Adane 🎤 ቬ.አ.ማ
Singer 🇪🇹

Official Telegram Channel (በ ቬ.አ.ማ ) ጥያቄ የተመሰረተ

Exclusive music, behind the scenes & real moments ❤️
Be part of my journey 🌍

የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Download Telegram
Tonight at V Lounge Addis
@veronicaadaneofficial
👍30🥰13❤7
ፍቅር ብቻ

@veronicaadaneofficial
🥰42❤25👍13
Who is ready for my new single…? 🖤
@veronicaadaneofficial
👍43❤26🥰18💯18👎4😁1
🥰40❤21👍10😁5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጎንደር እና የ ባህርዳር ህዝብ አመሰግናለሁ
@veronicaadaneofficial
❤36🥰17👍12
ሀዋሳ 💚💛❤️
@veronicaadaneofficial
🥰35❤25👍20💋7🤯4
Every Thursday at officebar.sheraton
❤18👍3👏2
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ
አንዲት ቤተክርስቲያን

እጃችሁን ከቤተክርስቲያን አንሱ

@veronicaadaneofficial
❤48👍7
ተደራጅታችው ስለዋሻችሁን የእናንተ ውሸት ለኛ እውነት አይሆንም ; በብሔር በማንነት በሀገር ስትመጡ የሆዳችንን በሆዳችን ይዘን ዝም ብለን ስላለፍን በአንዲት ሀይማኖታችን መታችው ንቀታችሁን አሳይታችሁናል

በሀይማኖታችን ደግሞ ድርድር አናቅም

እኔ በበኩሌ በሀጥያቴ ብዛት የሸሸዋትን አንዲት ቤተ-ክርስትያን ; ስላስታረቃችሁኝ በሀይማኖቴ እንድጠነክር ስላደረጋችሁኝ አመሰግናችዋለው 🙏🏽

ዝናዬ ; ያለኝ ምንም ነገር ገደል ገብቶ
የቤተክርስትያኔን ደውል በመጠባበቅ ላይ እንደምገኝ ልገልፅላችው እና ከወትሮው የተለየ የደውል ድምፅ ከሰማችው ቤተ- ክርስትያን አደጋ ላይ ናት ማለት ነው ተነስተን ወደ ቤተ- ክርስትያን እንድንሄድ ጥሪዬም ለማስተላለፍ ጭምር ነው

አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ
አንዲት ቤተክርስቲያን

እጃችሁን ከቤተክርስቲያን አንሱ

@veronicaadaneofficial
👍33❤18👏5
🥰71❤40👍20👏10