የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
Photo
We want to give special thanks for sertse fresebhat.
He define well what architecture mean than everyone.

Forwarded from Events Ethiopia (Events Ethiopia Bot 🤖)
Adey mixed art exhibition
📅 Sept 25, 2019 at 5:30pm
📍 Addis Ababa Museum
🙏 @Yohannes_Eshetu
@eventsethiopia
📅 Sept 25, 2019 at 5:30pm
📍 Addis Ababa Museum
🙏 @Yohannes_Eshetu
@eventsethiopia
Forwarded from Deleted Account via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ተዘጋጅቶ የቀረበውን ቤተመንግሥቱ ውስጥ በመከናወን ላይ ያሉትን የግንባታ ሥራዎች የሚያሳየውን ዶኪመንነተሪ ዐየሁት፡፡
ቀደም ብሎ የጠቅላዩ ቢሮ ዜጎች እነኚህን ዘገባዎች በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዲከታተሉ አስታውቆ ስለነበር በርካቶች ተመልክተው አስተያየቶቻቸውን ሰንዝረዋል:: እኔም እንደ አንድ ባለሙያ በሦስት ጉዳዮች ላይ የግል ምልከታዬን ማካፈል ፈለግሁ፡፡ በሃሳቡ (concept)፣ በአተገባበሩ (application) እና አቀራረቡ (Presentation)
ሃሳቡ (Concept)
---------------------
ከቢሮ እስከ ሀገር የሚለው የጠቀላዩ ሃሳብ ‹‹ሕንፃዎቻችንን መልክ እናስይዛቸዋለን፡፡ በመቀጠል ሕንፃዎቻችን መልክ ያስይዙናል›› የሚለውን የዊንስተን ቸርችልን አባባል አስታውሶኛል፡፡ የሰው ልጅ አስተሳሰብ እና አኗኗር ዘየይቤ የአከባው መልክ ውጤት ነውና፡፡ በሰው ልጆች ታሪክ የታዩት ከዋሻ እስከ ሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች የዲዛይን እና የግንባታ መራቀቅ ሥራዎች የሰው ልጆች ሥልጣኔ እድገት ማሳያ እና መስፈሪያ ሆነው ይታወቃሉ፡፡ ዛሬም ላይ በዓለማችን ውብ እና ምቹ የመኖሪያ እና የመሥሪያ ቦታዎች የሥልጡን ህዝቦች መለያ የሆኑትን ያህል ውትፍትፍ እና ቆሻሸ ከተሞች ደግሞ የማይምነት እና የድህነት መታወቂያ ናቸው፡፡
ከዚህ አንጻር በጥቅሉ ስናየው ጠቀላይ ሚንስትሩ ከቢሮአቸው የጀመሩት ጽዳት እና ማስዋብ ቢያስመሰግናቸው እነጂ የሚያስወቅስ አይሆንም፡፡እውቁ አርኪቴክት ፍራንክ ጌሪ እንደሚለው "Architecture and any art can transform a person, even save someone"
⁃ ኪነሕንፃ (Architecture) እና ሥነጥበብ (Art) ሰውን ይለውጣሉ፡፡ አንዳንዴም ይታደጋሉ " እንደማለት:: ይህን መሰል ሥራ ግለሰብንም ሆነ ሀገርን የመቀየር ብርቱጉልበት አላቸው::
አተገባበሩ (Implementation)
---------------------
የአንድ የዲዛይን እና የግንባታ ሃሳብ ወደመሬት የሚወርድበት መንገድ ትለቅ ዋጋ አለው፡፡ የግንባታ ቁስ መረጣ እና የግንባታ ጥበብ ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ ምንም እንኳን በእነኚህ ጉዳዮች ላይ ምርጫዎቻችን እንደየ ትምህርት ቤቶቻችን ትኩረት (school of thought) እና ልምዶቻችን (experience) ከባለሙያ ባለሙያ ቢለያይም ሥራዎቹን በቅርበት እንዳየ ባለሙያ ተቀባይነት ባለው አጠቃላይ መስፈርት (acceptable standard) የተሠሩትን ሥራዎች አለማመስገን ንፉግነት ነው እላለሁ፡፡
ይሁን እንጂ በተለይ ከቅርስ አያያዝ እና ክብካቤ መርኆዎች አንጻር አንዳንድ የጥገና ሥራዎች የበለጠ ትኩረት እና ጥንቃቄ የሚሹ መሆናቸውን መካድ አይቻልም፡፡ ወደፊት የመስኩን ባለሙያዎች በማሳተፍ ይበልጥ ሊበለጽግ እንደሚችል ተሥፋ አደርጋለሁ፡፡
አቀራረቡ (Presentation)
---------------------
ዶኩመንተሪውን ያዘጋጁት እና ያቀረቡት ባለሙያዎች አንዳንድ ነገሮችን የዘነጉ ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ ጠቅላይ ሚንስትሩ አጠቃላይ የግንባታ ሃሳባቸውን እና ሕልማቸውን ከመግለጽ ባለፈ በየኮሪደሩ እና በየክፍሎቹ አየዞሩ ‹‹ሙያዊ›› ማብራሪያ እዲሰጡ ከሚያደርጉ ሙያዊ ጉዳዮችን በባለሙያ ቢነገሩ አሳማኝም አጥጋቢም ይሆኑ ነበር፡፡
ለምሳሌ የቤት ውስጥ ሥራዎችን በውስጣዊ ዲዛይነሮች (interior designers) ምድረ ግቢውን በላንድስኬፕ አርኪቴክቶች (Landscp architects) የቅርስ ጥበቃ ሥራዎቹን በኮንሰርቬተር አርኪቴክቶች (Conservator architects) የታሪክ ማብራያዎችን በታክ ተመራማሪዎች ወዘተ ቢቀርቡ አስደማሚ ይሆኑ ነበር፡፡ የሃሳቡም የሥራውም ባልቤት ጠቅላይ ሚንስትሩ ሆነው ማብራሪያው የባለሙያዎች በሆነ !
በመጨረሻም ለታሪክ የሚቆዩ ይህን መሠል ዶኩመንተሪዎች በቴሌቪዥን ሲቀርቡ ምስሉ የጠቅላዩን ቢሮ እያሳየ የግርጌ ርእሶቹ ‹‹በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ 41 ሰዎች አደጋ ደረሰባቸው›› ባይል ደግ ነበር፡፡
Architect yohannes mekonnen

➡እዚሁ Online ሁነው መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለ Civil ፣Architecture እና COTM ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በ ሙሉ በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ የ ሌክቸር ትምርቶች፣ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን እንዲሁም ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት
🚩 እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

Hellow hellow
🙌🙌🙌🙌🙌
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Dear yehabesha architects second annual exhibition participants
Tommorrow thursday
Meskerem 15
You have to take ur exhibition photography, paintings and sketches.
Thursday from 2:30 _6:00 only. Be hurry and take ur objects.
Thanks

You have to take ur exhibition photographs, paintings and sketches.

Hey everyone 👋🔊🔊🔊
There is up coming event going by
🔶UNITY UNIVERSTIY ARCHITECTUR AND URBAN PLANNING DEPARTMENT 🔶 An exhibition which is open for all architecture students to be in this event !
Its will be going on ♦️oct- 10/13 - 2019♦️ so we will going to up date you details soon!🔊🔊🔊

Selam Bauhaus - Exhibition
📅 Oct 04, 2019 at 4:00 PM
📍 EiABC
»ሠላም bauhaus« means »hello bauhaus« in Amharic.
Together with the visitor, this exhibition explores past, present, and future of the intensive international university cooperation between Bauhaus-Universität Weimar and the EiABC in Ethiopia, and the phenomenon of rapidly growing cities in Africa.
Bauhaus-Universität Weimar INFAR
EiABC

☝️☝️☝️☝️☝️
Sound of ecology in the ears of architecture.
It was amazing discussion with young and talented architects by controversing with the addis Ababa's current architectural practice.
The disscussion was open to raise question.
The amazing city view creates an imagination point to think and discuss the ecological architecture an the current practice.
Anyhow thanks a lot to
Addis ababa museum.