Forwarded from Ketema Journal
Dear Friends!
Relatively, as the world stood still, time seems to be minding its business and flow swiftly through the river of space. Many has expressed their wish to obliterate the departing Gregorian year from the calendars. We however, wish you a happy new year! Chin-up!
Ketema is here as customary featuring first of its kind piece of architecture by the prolific young practice, BTCAE that has been practicing in the country for the past 11 years.
NOVEMBER • DECEMBER • 2020
Printed version available at:
The Urban Center
Tomoca Coffee (all 17 branches)
Addis Hall & more destinations
@ketema_journal

............:
ወናሁ ድንግል ትፀንስ ወትወልድ ወልደ ወትሰምዮ ስሞ አማኑኤል ዘበትርጓሜሁ እግዚአብሔር ምስሌነ፣ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች፤ ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ማለት ነው” (ኢሳ. ፯፥፲፬፣ ማቴ. ፩፡፳፫፡)
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!
መልካም የልደት በዓል!
@yehas

Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen Private No)
ቅርስን ማፍረስ
ማንነትን መደምሰስ ነው !
_______________________
ስድስት ኪሎ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ይገኝ የነበረው የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ መኖሪያ የነበረው ጥንታዊ ቤት በቅርስነት የተመዘገበ እንደሆነ እየታወቀ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ "ቦታውን እፈልገዋለሁ" ብሎ አፍርሶታል።
የቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን ከፍተኛ ኃላፊዎች ቅርስ ፈረሳውን ለማስቆም ወደ መኖሪያ ግቢው ቢደርሱ ወታደሮች እንዳይገቡ እንደከለከሏቸው ሰምተናል።
ኢትዮጵያ የቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን ም/ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፤ “ቅዳሜ እለት ወደ ውስጥ ዘልቀን በመግባት ለማስቆም ስንሞክር በወታደሮች እንዳንገባ ተከልክለን ተመልሰናል” በማለት ለሸገር ራዲዮ ተናግረዋል።
ቦታውን በባለቤትነት ለመያዝ የተዘጋጀው የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ እንደሆነና ስፍራውን ለኦሮሚያ ፖሊስ ልዮ ኃይል ካምፕ ግንባታ እፈልገዋለሁ ማለቱን የጠቆሙት ፕሮፌሰር አበባው፤ በአሁን ሰዐት ሙሉ ለሙሉ ፍርስራሹን አውጥተው በመጣል ታሪካዊውን ቅርስ ጠራርገው እንደደፉት አረጋግጠዋል።
እነኚህ የቀደምቶቻችን ግብረ ህንፃዎች ግን ከባለቤቶቹ ማንነት በላይ ናቸው:: እንደሀገር የማንነት አሻራ እና የጋራ ትውስታ ማዕከል ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችንን የቀደመውን ትውልድ የግንባታ ጥበብ አንዲያጠኑ ለምርምር የምንልክባቸው መካናት ነበሩ::
ካልጠፋ ቦታ የተመዘገቡ ቅርሶች ያሉባቸውን መካናት እያሰሱ ማፍረስ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁ ይማንነት አሽራ ድምሰሳ ተግባር ነው::
በባህል በቅርስ ጥበቃ እና በቱሪዝም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቶች የተመደቡ እነ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌውን እና ሠርጸ ፍሬስብሐትን የመሰሉ ባለሙያዎች ጮኸው የማይሰሙ ተቆጥተው የማያስቆሙ ከሆነ ታዲያ ለማን አቤት ይባላል?