የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen Private No)
ቅርስን ማፍረስ
ማንነትን መደምሰስ ነው !
_______________________

ስድስት ኪሎ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ይገኝ የነበረው የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ መኖሪያ የነበረው ጥንታዊ ቤት በቅርስነት የተመዘገበ እንደሆነ እየታወቀ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ "ቦታውን እፈልገዋለሁ" ብሎ አፍርሶታል።

የቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን ከፍተኛ ኃላፊዎች ቅርስ ፈረሳውን ለማስቆም ወደ መኖሪያ ግቢው ቢደርሱ ወታደሮች እንዳይገቡ እንደከለከሏቸው ሰምተናል።

ኢትዮጵያ የቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን ም/ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፤ “ቅዳሜ እለት ወደ ውስጥ ዘልቀን በመግባት ለማስቆም ስንሞክር በወታደሮች እንዳንገባ ተከልክለን ተመልሰናል” በማለት ለሸገር ራዲዮ ተናግረዋል።

ቦታውን በባለቤትነት ለመያዝ የተዘጋጀው የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ እንደሆነና ስፍራውን ለኦሮሚያ ፖሊስ ልዮ ኃይል ካምፕ ግንባታ እፈልገዋለሁ ማለቱን የጠቆሙት ፕሮፌሰር አበባው፤ በአሁን ሰዐት ሙሉ ለሙሉ ፍርስራሹን አውጥተው በመጣል ታሪካዊውን ቅርስ ጠራርገው እንደደፉት አረጋግጠዋል።

እነኚህ የቀደምቶቻችን ግብረ ህንፃዎች ግን ከባለቤቶቹ ማንነት በላይ ናቸው:: እንደሀገር የማንነት አሻራ እና የጋራ ትውስታ ማዕከል ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችንን የቀደመውን ትውልድ የግንባታ ጥበብ አንዲያጠኑ ለምርምር የምንልክባቸው መካናት ነበሩ::

ካልጠፋ ቦታ የተመዘገቡ ቅርሶች ያሉባቸውን መካናት እያሰሱ ማፍረስ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁ ይማንነት አሽራ ድምሰሳ ተግባር ነው::

በባህል በቅርስ ጥበቃ እና በቱሪዝም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቶች የተመደቡ እነ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌውን እና ሠርጸ ፍሬስብሐትን የመሰሉ ባለሙያዎች ጮኸው የማይሰሙ ተቆጥተው የማያስቆሙ ከሆነ ታዲያ ለማን አቤት ይባላል?
Forwarded from ADDiS HALL
AHT 007_011221
Table Topic
: The Role of Architecture in Creating a Livable City

Table Questions:
1. How can we define a livable city in our context?
2 What are the possible ways to make a livable city?
3. What makes the city comfortable for residents?
4. What are the roles of architects in creating a livable city?

Panelists
Zemene Abeje [Graduate Architect]
Efreim Million [Graduate Architect]
Natenael Firew [Graduate Architect]
Daneil Asrat [Graduate Architect]

Moderator
Musse Gizaw [Graduate Architect]
የንድፍ ማስተባበር ልምድ እጦት

በአገራችን ካለው ልክ ያልሆነ ልምምድ የተነሳ አርክቴክቶች ለምንነድፋቸውን ህንጻዎች የምንሰራውን የተለያዩ የምህንድስና ንድፎች በአግባቡ አናዋድዳቸውም። የዙርያ ገብ ንድፉንም መምራትንም ሙያዬ ብለን አንይዘውም። የኤሌትሪክ ማብርያ ማጥፍያዎችን፣የመብራት አይነቶችን፣ መገናኛ ሳጥኖችን (junction boxes) እንዲሁም ማሰራጫ ሳጥኖችን የአውታር መረብ መደርደርያዎችን (network racks) በተመለከተ የምንለው ሊኖር ይገባል።

የውሀና ፍሳሽንም ዝርዝር በተመለከተ እንዲሁ ። የግራጫና የጥቁር ውሀ ቱቦዎችን (Grey and black water pipes) የእያንዳንዱ የዚህ ሙያ ቁሳቁሶችን ከነ አብሮመጤያቸው(accessories), ማወቅ ይጠበቅብናል። በንድፍ ስራ መጨረሻም የሌሎች መሀንዲሶችን ስራ እርስ በርሳቸው እና ከኪነህንጻ ንድፉ ጋር አጣጥመን ማዋደድ ግዴታችን ነው። ይሄንን የንድፍ ሂደት በዚህ መስመር ስናስኬደው ሙያችን የበለጠ ትርጉም እያገኘ ይመጣል። ለሙያችንም ተገቢ ክብር ይመጣል።

የተያያዘው ምስል የማዋደድና ማስተባበር ስራ በሌለበት የተነደፈ ንድፍ ግንባታን ያመለክተናል። በመዋቅራዊ ንድፍ መሰረት ያልተከለሰና በቦታ አጠቃቀም ብቻ የተነደፈ ክፍል አሳዛኝ እና ዋጋ አስከፋይ መጨረሻውን እናይበታለን።

© EACU. ምስል ምንጭ Architecture FB page.
#በ25 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ
ወቅታዊና ልዩ ልዩ እንግዳ.pdf
418.3 KB
«ዲዛይን የማይታየው ወሳኝ የሀሳብ ማመንጫ ሂደት ሲሆን፣ ኮንስትራክሽን ደግሞ በማይታየው እየተመራ የሚፈጠር ተጨባጭ ውጤት ነው»
-አርክቴክት አማኑኤል ተሾመ
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ፕሬዚዳንት

ወቅታዊና ልዩ ልዩ እንግዳ፣ አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም
Must watch Exhibition!

100 Years of Branding and Communication in Ethiopia.

Exhibition by Efrem Beyene, Tangerine
At Hilton Addis, 15 Jan - 15 Feb 2021.

@ketema_journal
Forwarded from Yonatan
Sentimental Art on A3 wood panel
#Giftforyourlovedones

Order soon
@YonatanTaddesse
The Arts Mailing List newsletter – 5th April 2021
📅 Is out now!!!
📍 https://bit.ly/39CBcJ9
🙏 @Mahlet_Mairegu

With so many exciting open calls, competitions, grants etc… there is something for all Ethiopian Animators, Architects, designers, AR & VR designers, Circus practitioners, Dancers, Digital artists, Events & Festival managers, Filmmakers, Graffiti artists, Graphics Designers, Illustrators, Journalists, Multi-media artists, Music Producers, Musicians, Photographers, Poets, Sculptors, Textile Designers, Video Makers, Visual artists, Writers


@artsmailinglist
@eventsethiopia
ሚያዝያ 15 ቀን ለሶስተኛ ጊዜ የሚካሄደውን የበይነመረብ ተከታታይ ቀጥታ የንግግር ስርጭት በኢትዮጵያ የሚገኙትን የቅርስ መልሶ ማቋቋም እና የማደስ ፕሮጄክቶች በተመለከተ ከኢትዮዽያዊው አርክቴክት ብሩክ ተፈራ በላይ እንሰማለን ፡፡ ለክፍለ-ጊዜው እኛን እንደምትቀላቀሉን ተስፋ እናደርጋለን ፡፡ እዚህ ይመዝገቡ: https://www.intbau.org/intbau-ethiopia-launch-online-talk-series/