የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
Forwarded from Deleted channel (Yohannes Mekonnen ዮሐንስ መኮንን)
የአንድ ከተማ የመሬት አጠቃቀም ሦስት መሠረታዊ አገልግሎቶችን አመጣጥኖ ይይዛል። የአረንጓዴ ክፍት ቦታዎች፣ የመሠረተ ልማት እና ለግንባታ የሚውሉ።

ከዚህ መሠረታዊ ጽንሰ ሀሳብ በተቃረነ መልኩ አዲስ አበባ አያት መንደር የዞን 8 ነዋሪዎች ሕጋዊ ካርታ አውጥተው ላለፉት 15 ዓመታት ያለሙት የሕዝብ መናፈሻ ያለ ምንም ማስጠንቀቂና ሕጋዊ ማስረጃ ማንነታቸው ባልታወቀ ግለሰቦች በትራክተር እየታረሰ መሆኑን አዲስ ማለዳ ዘግባለች፡፡

ይህንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ እንደ አንድ ዜጋ ሙያዊ ሀሳብ ማቅረብ ጉንጭን እንደማልፋት ወይንም ውኃ እንደመውቀጥ ዓይነት ከንቱ ድካም ሆኗል። ሰሚ የለማ !
Forwarded from Ketema Journal
Hello there!

For centuries, state architecture and government buildings have attracted fascination from various members of the public and served as a force for design excellence, sustainability and citizen engagement around the world. Architecture, particularly public architecture, in many countries has developed alongside the nation, in response to a government and its people.

The cover feature of this issue explores the new Headquarters Building of the Prosperity Party by S7 Architects, situated at the heart of Arat kilo, the center of politics in Ethiopia’s Capital, Addis Ababa.

Check it out! 👇
https://ketemajournal.com/v-13/

MARCH • APRIL • 2022

Printed versions at:

Abrehot Library
The Urban Center
Tomoca Coffee (all branches)
Gelani Coffee, Dumerso Coffee
Kebena House, Zoma Museum
And more destinations
Forwarded from NArcHome Architecture
[ #Feature, #Architecture, #Ethiopia, #Opportunity, #NArcHomeArchitecture ]

Hello all,

We would love to feature the built, underconstruction or award (prize) winning architectural, landscape, interior design, urban planning or installation works of 'young architects' (23-35 aged) in Ethiopia.

Kindly, send us a brief basic descriptions (a max. 100 words) and visuals (Renderings, Drawings, Photographs, Concept diagrams etc..) or links of your projects through our email address below:-

NArcHomeArchitecture@gmail.com

due the coming Thursday June 30, 2022, 6pm eat.

We will be promoting your selected works to the wider community under our umbrella through our media and more so that you will get a well deserved public visibility and acknowledgment.

Don't hesitate to join us in promoting your successful works!

N.B- We will select a maximum of top 8-10 submitals for featuring and promotion purposes.
Thanks!

.
.
.
Design for Humanity!
@NArcHomeArchitecture
Forwarded from NArcHome Architecture
[ #Architecture, #Ethiopia, #Event ]

ለኢትዮዽያ አርክቴክቶች በሙሉ።

የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ፋሲል ጊዮርጊስ በኢሜል በጻፉት መልእክት መሰረት በሐምሌ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባኤ መጠራቱን አብስረዋል።

ሙሉ ቃሉ በኤሌክትሮኒክ ሜል በተላከው መሰረት በእንግሊዘኛ እንደሚከተለው ይነበባል።

"Dear Member,

Based on article 25 of the by laws of the AEA, the 20th annual general assembly is going to be held on the 23rd of July, 2022.The organizing committee is kindly asking members to forward highly relevant agenda topics pertaining to our association which should be discussed during the one day session. The deadline to send Agenda topics is July 8, 2022."

Regards,
Fasil Giorghis (M.arch)
Chairman of the General  Assembly,

ነባር የማህበሩ አባላት እንዲሁም አዳዲስ ምሩቃን አርክቴክቶች ወደዚህ እጅግ ወደሚያስፈልገን ማሀበር ጠቅላላ ጉባኤ መምጣት ይኖርብናል። ላለፉት 3 አመታት በማናውቀውና ህጉን ባልጠበቀ መልኩ ስብሰባው ያልተካሄደ ሲሆን አሁን ይሄንን እድል ተጠቅመን በማህበሩ ውስጥ መታቀፍ፣ ለመመረጥ መዘጋጀት፣ በክልል ያለን ደግሞ አዲስአበባ ብቻ ባሉ የማህበር አመራሮች የተወሰነውን የየአመራር ኮሚቴ አባላት አሰራር በተገቢ ሁኔታ ውክልና ለማግኘት ሲባል መለወጥ ይኖርብናል።

በመሆኑም በሁሉም ክልል ከተሞች ያለን አርክቴክቶች በዚህ ቀን መምጣትና የሚከተሉትን አጀንዳ ማንሳት ይኖርብናል።

1. የግዴታ የምንጠብቀውን የአርክቴክቶች ማህበር የከተሞች የቻፕተር አስፈላጊነትን ማንሳት።

2. ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውስጥ ከውክልና አንጻር ከአዲስአበባ ውጪ ያሉ የማህበር አባላት መወከል እንዳለባቸው ከዝያም አልፎ ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ  ቻፕተሮች በምን መልኩ ነው የስራ አስፈጻሚ አባላት ውስጥ ሊወከሉ የሚችሉት የሚለውን ማንሳት ይኖርብናል።

3. ወጣት አርክቴክቶች ስትመረጡ ልትከውኑ ካሰባችሁት እቅድ ጋር የምረጡኝ ዘመቻውን በግልጽም ሆነ በግል ማስኬድ  ይኖርባችኋል። አለበለዝያ እናንተ ለማገልገል ካላሰባችሁ ማህበሩ እንደ ከዚህ ቀድሞው ሁልግዜ አንድአይነት ፊት የሚታይበት በረጅም ግዜ የሚደረግ ዘላቂ ጥቅም በማያመጣ መተካካት ውስጥ ያልፋል።

በመሆኑም አዲስአበባም ሆነ የክልል ከተሞች ውስጥ ያለን አርክቴክቶች ያንን ቀን ሌላ ፕሮግራም ባለመያዝ እንዲሁም በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለመመረጥ፣ ለመምረጥና ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ ተዘጋጅተን መምጣት ይኖርብናል። ማህበራችን የሁላችንም ነው። ማህበሩን ማገልገል ደግሞ ትልቁ ጥሪን መወጣት ነው። ማህበሩ ከደከመ እኔ ደክሜአለሁ ማህበሩ ከበረታ እኔ በርትቻለሁ ማለት እስክንችል ድረስ ሁላችን አርክቴክቶች ማህበሩ የእኛ መሆኑን መረዳት ይኖርብናል።

ማንም አርክቴክት ከሌላው በበለጠ ማህበሩ የኔ ነው የሚል ሀላፊነት ሊሰማው አይገባም። በተቃራኒውም ማንም አርክቴክት ማህበሩን ከሌላው ባነሰ ስሜት ሊመለከት አይገባም። በተጨማሪም አዲስ አባላት መመዝገብያና አመታዊ መዋጮአችንን ይዘን መምጣት አንርሳ።

Via @ethiopianarchitectureandurbanism
.
.
.
ንድፍ ለሰበአዊነት!
@NArcHomeArchitecture
ታዕካ ሀይለልዑል መርሀጽድቅ

(Architecture is a framed beauty, it is framed in time. Life has chaos and Architecture gives the respite)
Forwarded from Ketema Journal
Happy New Year!

We trust 2015 will truly be the genesis of our country's peace and prosperity.

This Ethiopian year, Ketema is compelled to look back on one of the purest epitomes of architecture in our city, Stairs. Meticulously designed by the seasoned and prolific starchitect (star architect) Zeleke Belay, stairs symbolize the dawn of contemporary architecture in Ethiopia.

On top of that Zeleke shared with us his recent experience of a record volume of concrete casted at a time, to a raft foundation for a high-rise building at Mexico square that his firm obtained in an architectural competition held in 2019.

Here is the link! 👇
https://ketemajournal.com/v-15/

JULY • AUGUST • 2022

Printed versions available at:

Abrehot Library
The Urban Center
Tomoca Coffee (all branches)
Gelani Coffee, Dumerso Coffee
Kebena House, Zoma Museum
And more destinations

@ketema_journal