ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍👍👍 የእናንተው የሆነው ይህ ቻናል ስያሜውን በተመለከተ ትንሽ እንበላችሁ ....የፊት መጠሪያችን "የሀ" ሲሆን ቃሉ 2 መልእክት አሉት👌👌👌👌👌 1ኛው በኢትየጵያ ፊደል አቆጣጠር "ሀ" የመጀመሪያዉ እንደሆነ ሁሉ ይህ ማህበርም በኢትየጵያ ፈር ቀዳጁ የአርክቴክቸር ማህበር መሆኑን ለማመልከት ነው(የ-ሀ፤ የ-መጀመሪያ)✌️✌️✌️✌️ 2ኛው በታሪክ መዛግብት እንደተፃፈው የሀበሻውያን ኪነ-ህንፃ ሀ ብሎ የጀመረው "የሀ" በምትባል ግዛት ውስጥ ከ 600 አመተ አለም በፊት ነው እያም የዚችን ግዛት ስም ለመዘከር እና ለማስተዋወቅ ስንል ተጠቅመነዋል፡፡ በአጠቃላይ "የሀ-በሻ" ለሀበሻ አርክቴቸር እድገት ከእናንተው ጋር ይሰራል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናል!!!!!!
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍
ይህ የአንበሳ ቅርፅ ያለው ተራራ በ የሀ ከተማ በስተምዕራብ የሚገኝ ተራራ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ የአንበሳ ቅርፅ ያለው ተራራ በ የሀ ከተማ በስተምዕራብ የሚገኝ ተራራ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወደ ዋናው ፕሮግራማችን ከመግባታችን በፊት ስለ የሀ አንዳንድ ነገር እንበላችሁ👉👉👉👉👉👉👉👉 የየሀ ግዛት ከ 2500 አመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን በግዛቱ የነበሩትና አሁንም ያሉት ፍርስራሽ ሀውልቶች እንደማስረጃነት እስካሁን ድረስ ይጠቀሳሉ በተለይም ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የማጭድ ቅርፅ ያለው የፀሀይ እና የግማሽ ጨረቃ ሀውልት ወይም "The Temple of Crescent Moon " የየሀ አንዱና ዋነኛው ታዋቂ የድንጋይ ሀውልት ነው። ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!!!!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️like and share ይደረግ።
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍
ታሪካችንን በማንኪያ ለማቅመስ ያክል ትንሽ እንበላችሁ፡- ስሙኝማ👌👌👌
ለመሆኑ አገራችን ኢትዮጵያ ምን ያህል ስያሜዎች እንዳሉዋት ያውቃሉ?
ምን አገባን እንዳትሉኝ ብቻ፡፡
ለማንኛውም የጀመርኩትን ልቀጥል
ጥንታዊ ግብፃዊያን ፦የነሐሴ አገር👌 ፑንት👌የደቡብ ምድር እያሉ ይጠሩን እንደነበረ ታሪክ ያስረዳል፡፡
ምዕራባዊያን ፀሀፊዎች እስካሁን ድረስ አቢስ ከሚባለው የኢትዮጵያ ንገስ በመጣው " አቢሲኒያ" እያሉ ይጠሩናል፡፡
በመፅሀፍ ቅዱስ "የሳባ ምድር"👌 "የኩሽ ምድር" እያለ ሲገልፅ፡ ግሪካዊያን በበኩላቸው "ኢይትዮፕስ" ከሚለው "ኢትዮጵያ " በማለት ሰይመዋል ፡፡ ትርጉሙም በፀሀይ የጠቆረ ማለት ነው፡፡
ለራሳችን ታሪክ 👌 ቋንቋ👌ጥበብ ቦታ እንስጥ፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዐመቱ ከየሀ፡በሻ ጋር ብሩህ ነዉ❤️❤️❤️❤️
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.............join us @yehas...........

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሕንፃ የሚገኘው አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሲሆን የሀበሻን አርክቴክቶች ያኮራ ዲዛይን ነው፡፡👌👌👌👌👌 እስቲ እናንተም ከኮራችሁበት like በማረግ ግለፁልን፡፡✌️✌️✌️✌️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን✌️✌️✌️✌️ ቻናላችንን ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ👉👉👉👉👉 @yehas ይጫኑ እናመሰግናለን ፡፡

አስገራሚ ተብላ unesco ላይ የተመዘገበች ታሪካዊ ከተማ
👍👍👍 ሩቅ አይደለች👍👍👍
እዚሁ ❤️❤️❤️❤️
አስመራ !!!❤️❤️❤️❤️
👍👍👍 ሩቅ አይደለች👍👍👍
እዚሁ ❤️❤️❤️❤️
አስመራ !!!❤️❤️❤️❤️
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍
ይህ ከታች የምታዩት ጥንታዊ ቤተ፡ክርስትያን አይን ውስጥ የሚገባ ጥሩ የሆነ አርክቴክቸራል ዲዛይን ይታይበታል፡፡ የተጠቀሙት የስትራክቸራል ቁሶችም(For Column,Beam,Stair,Roof and Slab) እንጨትና ቆርቆሮ ብቻ ነው፡፡እናንተም ከወደዳችሁት ላይክ ይደረግ፡፡❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ከታች የምታዩት ጥንታዊ ቤተ፡ክርስትያን አይን ውስጥ የሚገባ ጥሩ የሆነ አርክቴክቸራል ዲዛይን ይታይበታል፡፡ የተጠቀሙት የስትራክቸራል ቁሶችም(For Column,Beam,Stair,Roof and Slab) እንጨትና ቆርቆሮ ብቻ ነው፡፡እናንተም ከወደዳችሁት ላይክ ይደረግ፡፡❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ከታች የምታዩት ከብሄራዊ ቲያትር ጀርባ የሚገኝ ነዳጅ ማደያ ;አስገራሚ የspace utilization የታየባትና በመዲናችን አዲስአበባ ከሚገኙት የነዳጅ ማደያ ዲዛይኖች በተለየ መልኩ ( multifunctional ) የሆነች የነዳጅ ማደያ ነች፡፡
በአካል እንድታዩት ተጋብዛችኋል፡፡👉👉👉Share እና Like እንዳይረሳ እናመሠግናለን ፡፡
በአካል እንድታዩት ተጋብዛችኋል፡፡👉👉👉Share እና Like እንዳይረሳ እናመሠግናለን ፡፡