የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
አርበኛው ትውልድ ጀግኖቹ
@yehas
አርበኛው ትውልድ ጀግኖቹ
@yehas
አርበኛው ትውልድ ጀግኖቹ
@yehas
አርበኛው ትውልድ ጀግኖቹ
@yehas
ራስ መኮንን
@yehas
ራስ አሉላ
@yehas
አድዋን በላነው፡
አድዋን ጠጣነው፡
አድዋውን ኖርነው፡
እንዲህ ለምንጫጭ ላናስመሰግነው፡
ላሚቷ እሳት ወልዳ ላትልሰው ላትተወው፡
እናት አለም ጦቢያ እንደምን ትሆነው፡፡
...........እነታረቅና ይታረቀን............
አድዋ ማንነታችንም
አድዋ አንድነታችንም
አድዋ ሁለንተናችንም ነው::

ይህ የፈዘዘው ፈርጥ ትውልድ አድዋን ምሳሌ በማረግ ሊነቃ ይገባል ።

ከየሀ-በሻ

@yehas
R.i.P to the passengers of flight ET 307 .
Our condolences to the family and friends of the people on the flight. 😔
❀︵♡┈••✦ #አለምን_ጉድ_ያሰኝ_ማዕድን ✦••┈♡︵❀
ኢትዮጵያ ተገኝ"በረቅ"
♡┈••✦ #ሼር_share_ሼር ✦••┈♡
●~~.በመምህር ሮዳስ ታደሰ
✦በባሕር ማዶ በነበርኩ ጊዜ በአንድ ታላቅ ሚዚየም ውስጥ ከአንድ የውጪ ተመራማሪ ጋር በድንገት ተገናኘን፤ ይኽ የባሕር ማዶ ሰው ግእዝን በሚገባ የሚችል በመኾኑ እጅግ ተደንቄ ጨዋታችንን በዚኽ በግእዝ ቋንቋ አደረግነው፤ የጻፍኳቸውን ከግእዝ ቋንቋም የተረጐምኳቸውን ወደ 19 የሚጠጉ መጻሕፍቶቼ ስነግረው ብዙ የግእዝ ብራና መጻሕፍት በእጁ እንዳሉ ነግሮች ጥቂቶቹን ሊያሳየኝ ግን ሊሰጠኝ እንደማይችል ነግሮኝ በሌላ ቀን ቀጥሮ አሳየኝ፡፡
:
✦ በእጁ ከያዛቸው በርካቶች ጥንታውያት የኢትዮጵያ መጻሕፍት ውስጥ ጥናት የሚያደርግበትን ደማቅና ውብ የኾነችውን መጽሐፍ አውጥቶ አሳየኝ፤ ይኽችም መጽሐፍ የቀደምት ኢትዮጵያውያንን የማዕድን ዕውቀት የሕንፃ አሠራር ጥበባቸውን የያዘች ነበረች፡፡ እነዚኽ ድብቅ የኢትዮጵያ ማዕድናት በእጁ ከገባ ዓለምን በእጅጉ ሊያስደምሙ ጉድ ሊያሰኙ የሚችሉ ሕንፃዎችን ሊያስገነባ እንደሚችልና ለዚኽም ፍለጋ በሳተላይት ምስል የታገዘ ቊፋሮ ማድረግ እርሱና የጥናት ቡድኑ እንደሚፈልግ ነግሮኝ ተለያየን፡፡
:
✦ ይኽንን ከተመለከትኩ በኋላ ከሺሕ ዓመት በፊት የተሠሩ የቀደምት ኢትዮጵያውያን የሕንፃ ጥበብ በአግራሞት ማሰብ ጀመርኩ፡፡ እጅግ የተራቀቁ የሕንፃ ግንባታ መሣሪያዎች ከመሠራታቸው አስቀድመው ደንጊያ ፈልፍለው ሕንፃዎችን የሚገነቡ ነበሩ፤ በኢትዮጵያውያን ጠበብት የታነጹ ዓለምን ያስደነቁ በአክሱም የተሠሩ ሐውልቶች፤ ከአንድ ወጥ ዐለት በላሊበላ የተሠሩ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፤ በጐንደር ያለው የፋሲልና የነገሥታቱ አብያተ መንግሥትና እና ሌሎችም ከመሬት ተቆፍረው ያልወጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ከተሞች ይገኙበታል፡፡
:
✦ ኢትዮጵያ በማዕድናት የከበረች ሀገር ስለመኾኗ ኢዮብ ከ4000 ዓመት በፊት “ስለ ዛጐልና ስለ አልማዝ አይነገርም የጥበብ ዋጋ ከቀይ ዕንቍ ይልቅ ይበልጣል የኢትዮጵያ ቶጳዝዮን አይተካከላትም በጥሩም ወርቅ አትገመትም” (ኢዮ 28:18-19) ይላል፡፡
:
✦ ስለኢትዮጵያ ንግሥት ስለ ማክዳም ስጦታ “ለንጉሡም መቶ ሀያ መክሊት ወርቅ እጅግም ብዙ ሽቱ የከበረም ዕንቍ ሰጠችው የሳባ ንግሥት ለንጉሡ ለሰሎሞን እንደ ሰጠችው ያለ የሽቱ ብዛት ከዚያ ወዲያ አልመጣም ነበር” ይላል (1ኛ ነገ 10፡10) በዚኽ ላይ ጥልቅ ጥናት ካጠኑት ተመራማሪዎች ውስጥ ሄሬንና ማውሪሴ ይገኙበታል፡፡
:
✦ ሄሬን፡- “that the ancestors of these Ethiopians had long lived in cities and had erected magnificent temples and edifices” (የእነዚኽ የኢትዮጵያውያን ትውልዶች ዘሮች ከተማን ከትመው ይኖሩ የነበሩና ዕጹብ ድንቅ አስገራሚ መቅደሶችንና ሕንፃዎችን የገነቡ ናቸው) ይላል፡፡ ተመራማሪው ማውሪሴና ዶክተር ዱራሱላም በምርምራቸው፡- ‘The ancient Ethiopians were the architectural giants of the past…
:
✦ (ቀደምት ኢትዮጵያውን ጥንቱኑ በሕንፃ ጥበብ ታላቅ ዝና የነበራቸው ነበሩ … ድንቅ ሕንፃ ከዐለት የሚያቆሙ፤ ተራራ በስተው መተላለፊያ የሚሠሩ፤ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ያዘጋጁ የነበሩና ዐልፎ ተርፎ ግብጽ ድረስ ኼደው ፒራሚዶችን የገነቡ ሕዝቦች እንደነበሩ በስፋት ጽፈዋል፡፡ ካስነበበኝ ውስጥ በእጅጉ የገረመኝ አንድ የኢትዮጵያ መዓድን በግእዝ “በረቅ” ይባላል፤ በዕብራይስጥ ቋንቋ ባራቅ፤ በሱርስት ደግሞ ብራቅ ይባላል፤
:
✦ የቀጥታ ትርጕሙ የመብረቅ ብልጭታ፤ መፍለቅ፤ ማንጸብረቅ ማለት ሲኾን፡፡ ይኽ ማዕድን እንደ መብረቅ ብልጭታ የመሰለ ብጫ ቀለም ያለው ነበር፤ ይኽን ማዕድን መብረቅ ከመታው በኋላ ከፍሎት የሣጥን ቅርጽ ይሰጠዋል ይላል፡፡
:
✦ ቀደምት ኢትዮጵያውን መብራት ባልተሠራበት ዘመን ይኽን ማዕድን ተጠቅመው የሠሯቸው ድንቅ ሕንፃዎች በሌሊት እንዲያበራ በቀን እንዲያንጸባርቅ ያደርጉበት ነበር ይላል፡፡ ሙሴ (thunder bird?) የተባለች አሞራ በዚኽ ማዕድን ላይ ዕንቊላሉን ሲጥል ዕንቊላሉ ጭምር ያበራል፤ ኾዷም እንደ ዲኮሬሽን ላይት ብልጭ ድርግም ይላል፡፡
:
✦ ይኽነን ማዕድን ቀደምት ኢትዮጵያውያን አድቅቀው ኬምስትሪውን ሠርተው የሠሩት ሕንጻ በሌሊትም በመዓልትም ያበራ ነበር፤ በዚኽም ጥበባቸው በሌላው ዓለም ያሉ ነገሥታት ኹሉ ይኽን የኢትዮጵያውያንን ጥበብ ለማወቅ ይፈልጉ ነበር ይላል፡፡ ዛሬም ይኽና እጅግ ብዙ ከኢትዮጵያ ምድር በታች የሚገኙ አስደናቂዎች ማዕድናትና ዋሻዎቻችን ከእኛ ይልቅ የዓለም ተመራማሪዎችን ትኩረት በእጅጉ የጨመሩበት ጊዜ እንደኾነ ይሰማኛል፤ ምሁራዊ አሳባችሁን ስጡበት፡፡ ይህን መረጃ share_ሼር_share ማያደርግ ቢኖር ኢትዮጵያዊ አይደለም። #ኢትዮጵያ_በዳግም_ትንሳኤ_ትነሳለች!!
@yehas
Form follows fiction
Architectural spaces which is inspired by philosophy ,history ,culture ,...and other relatibe factors the space can tell stories or can be narrator.
So the function will dominated by the space spirits and can lead the form.
😂😂form follows function😂😂
😂😂function follows form😂😂
Job Vacancies @ Dambi Dollo University / Including 5 Lecturers for Architecture Department.

@yehas
Jimma university architecture and urban planning student host their first Architectural Exhibition. The exhibition Starts today 2:30 morning and it will continue for the next two days. These quick exhibition is the first and start up for the department . Also the student announced this is just the begninng.