Annual exhibition was hosted by the students in the weekend.The program amused other engineering students in the campus. It shows how architecture falls in.different dimension.How it comes connect both science and art together.
Architecture is Mathimatical Art...you will wonder how it can be thoughtfull and artistic at same time
Architecture is Mathimatical Art...you will wonder how it can be thoughtfull and artistic at same time
"ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና
አንተ ስትናገር ይታመናልና
ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና
አንተ ስትናገር ትሰማለህና
ፈረንጅ ሆይ፤
አንተ ገድላቱንና ድርሳናቱን፣ ዜና መዋዕሎችንና ታሪከ ነገሥቱን፣
የፍልስፍናውንና የጥበቡን፣ የመድኃኒቱንና የጠልሰሙን ነገር ከግእዝ
ወደ እንግሊዝኛ ስትተረጉመው ሁሉም ያደንቅሃል፣ ያነብሃል፡፡
ይጠቅስሃል፡፡ ‹ከውጭ ድረስ መጥተው የኛን ታሪክ አጥንተው› እየተባለ
ይነገርልሃል፡፡ እኛ ያደረግነው ቀን ግን ‹የደብተራ ጽሑፍ፣ የነፍጠኛ
ድርሰት፣ ያበሻ ተረት ተረት ይባላል፡፡ እናም ፈረንጅ ሆይ ና፡፡ አባቶቻችን
ለሺ ዘመናት ያቆዩትን የጽሑፍ ቅርስ ወሰድ፣ ስረቅ፣ አውጣ፣ ግእዝ
ተማርና ተርጉም፤ ተርጉምና በዶላር ሺጥልን፡፡ ያን ጊዜ በእንግሊዝኛ
ስታመጣው - ፓ- እያልን እናነብሃለን፡፡
ናና ፈረንጂ ሆይ ና ና "