https://www.fanabc.com/archives/50294
አምና በስፋት የተጀመረው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተነግሯል፤ በዘንድሮው ዓመት በሚመረተው የበጋ ስንዴ መስኖ ደግሞ ከውጭ የሚገባውን በግማሽ እንደሚቀንሰው ነው የተገለጸው