вєѕт ρнσтσ αи∂ мυѕι¢🎧🎧
60 subscribers
377 photos
119 videos
7 links
🎧🎧🎧
Download Telegram
😂😂😂
Channelu endet nw
🤔
እንደዛ ደክሞኝ ቤቴ ገብቼ እየተንፏቀኩ የሰራሁት እራቴ ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት😏😢
#ማታ_ጾሜን_አድሬ ይሀው በጣዋት ቁርስ ፈልጋ ወጥቻለው🚶
እየጠፋ ሚከሰተውን የሰፈር ጀለስ ስሙን ማን አሉት...

#መብራቱ
እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው
አባቷ ፍንዳታ ሀገር ያወቃቸው
ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው😜🤣😁
አንዳንድ ሰዎች ደደብ ለመባል እራሱ ብዙ መማር አለባቸው !!
በጣም ሲደብረኝ ስልኬን Flight mode ✈️ ላይ አድርጌ ዱባይ ደርሼ እመለሳለው😜😂