For fun 😄😄😄😄😄😂😂
#ፈገግ_የሚያስብል_ጋረሚ_ታሪክ
# እስኪ #ይነበብ #ብልጥ #ባልና # ሚስት
#ሚስት ለሾፒንግ የገበያ ማእከል ገብታ የፈለገችውን እቃ ከመረጠች በኋላ ለክፍያ ለካሸሩ የክሬዲት
ካርዷን ሰጠችው ።
#ካሸሩ # ድንገት ቦርሳዋን ስትከፍት የቲቪ ሪሞት ስላስተዋለ ለማወቅ ጓጉቶ ጠየቃት…
« ሁሌ ሪሞትሽን ይዘሽ ነው የምትዞሪው?»
« #አይደለም ! ዛሬ ብቻ ነው… ባለቤቴ ኳስ አያለሁ ብሎ አብሮኝ ስላልመጣ ሪሞቱን ይዤበት መጣሁ»
አለችው
# Moral : ሚስትህ ማድረግ በምትፈልገው ነገር ሁሉ ተጎዳኛት… ብቻዋን አትተዋት
。
#ታሪኩ #ይቀጥላል …
ካሸሩ ከት ብሎ ከሳቀ በኋላ የመረጠቻቸውን እቃዎች ሁሉ መለሰባት… እሷም በመደናገጥ ምን እንደተፈጠረ
ጠየቀችው ።
« #ባልሽ ክሬዲት ካርድሽን ብሎክ አድርጎብሻል» አላት
#Moral : መቼም ቢሆን የባልሽን ፍላጎት ከማሟላት ወደ ኋላ አትበይ
。
#ታሪኩ # ቀጥሏል…
#ሚስትም ፈገግ ብላ ከቦርሳዋ የባሏን ክሬዲት ካርድ አወጣችና ሰጠችው ። ደብቃ ይዛበት ነበር ።
እንዳጋጣሚ ሆኖ የሱን ብሎክ አላደረገውም ነበር ።
#Moral : መቼም ቢሆን የሚስትህን ተንኮልና ብልሀት አታናንቅ!
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ካርዱን ማሽን ውስጥ ሲያስገባው…
“ ENTER THE PIN SENT TO YOUR MOBILE PHONE " የሚል ቀጭን ትእዛዝ ሰጠ ።
#Moral: ምንም ያክል ካርዱን ብትሰርቀውም ማሽኑ ደህንነቱን ይጠብቅለታል
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ቦርሳዋ ውስጥ ስልኳ ሲያቃጭል ፈገግ ብላ አወጣችው ። ባሏ ነበር ፤ የደረሰውን Pin ልኮላት ነው ። ሪሞቱን
ስለፈለገ ነው በሚል ተረዳችው … የፈለገችውን ነገርም ገዝታ ወደቤቷ በደስታ ተመለሰች ።
#Moral : ሚስኪን ሚስትህን ዝቅ አድርገህ አትገምታት
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
#ቤቷ #ደረሰች … መኪናቸው የለችም ።
በሩ ጋር የተንጠለጠለ ደብዳቤ ስር ተጠጋች…
“ ሪሞቱን ላገኘው ስላልቻልኩ… ጓደኞቼ ጋር ኳስ ለመመልከት ሂጃለሁ ። በዛው አድሬ ስለምመጣ ከፈለግሽኝ
በስልኬ ደውይልኝ " ይላል ።
Oops… የቤቱን ቁልፍም ይዞት ሄዷል
#Moral: መቼም ቢሆን ባልሽን ለመቆጣጠር አትሞክሪ…
。
ጥፋቱ የማን ነዉ
#የእሱ ነዉ
የእሷ ነዉ
Taken from Nuriya hassen mohamed (on way Amc students wish u happy marriage ..long last unbroken love )