Abez Design
1.91K subscribers
132 photos
3 videos
17 files
12 links
የከፍታዎን እርከን ያስጠብቁ የሚመጥኖትንና የሚገልፆትን ክልል ይፍጠሩ ለተሻለና ላቅ ላለ ማስታወቂያ Abeዝ Graphics Design

+251949408141
@Abez_GDS
Download Telegram
Good morning people's. Are you ready for some designs?
ክርስቲያን ያስባለን ይቅርታ መባላችን ነው። የዛሬን ቀን አንድን ሰው ይቅርታ እንበል።

Join and share
@Abez_Graphics
@Abez_Graphics
Abeዝ Graphics presents.
☄Magazine
☄Banner
☄Sticker for TG
☄Bussines card
☄ Telegram cover picture.
☄ Wallpaper

😍 +251949408141 😍
ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6 : 6
Church is my college. Heaven is my university. Jesus is my principal. The Holly Spirit is my teacher. Angels are my class mates. The Bible is my study book. Trial and Temptation are my exams. Winning souls are my assignments. Prayer is my attendance. Crown of life is my degree and praise and worship is my Enroll today there is room for all and tution is free
🔅l am christian💯
🔅I abominate homosexuality💯
😡Gayism and lesbianism is against nature and the word of God💯
💪በሀገሬ አይሰራም💪
✔️አጥብቄ እቃወማለው የምትሉ ሁሉ like & share አድርጉ💯
🔷 @Abez_Graphics
If you need any T-Shirt designs you can inbox me @Abez_GDS
Enamesgnhalen (እናመሰግንሃለን) by Ayda Abrham New Protestant Mezmur 2018
ALPHA
Ayda Abraham አይዳ አብርሀም
Enamesegnhalen (እናመሰግንሀለን)

🎙🎙Join and share. 🎙🎙
@Abez_Graphics
Real true 😂
ጃፓኖች ሌባ የሚይዝ መሳርያ ሰርተው የመሳርያውን ሙከራ ለመጀመር አሜሪካ ሄዱ። በ12 ደቂቃ ውስጥ 7 ሌባ ያዙ። ከዛ ብራዚል ሄደው ሲሞክሩ በ5 ደቂቃ 25 ሌባ ያዙ። ቀጥለው ደቡብ አፍሪካ ሄዱ። በሰላሳ ደቂቃ 50 ሌባ ያዙበት። ከዚያ አዲስ አበባ ሄዱ። በ3 ደቂቃ ውስጥ መሳርያው ተሰረቀ 😂😂

Join and share @Abez_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Abeዝ #Logo

Made by Abez Graphics @GOSPELJESUS
If you want one @Abez_GDS
መልካም ወጣት ስልጠና ምዝገባ

.. 👉ተጀመረ

1 ዙር ስልጠናው ከሐምሌ 13-19
ምዝገባው ከግንቦት 28 እሰከ ሰኔ 01

2 ዙር ስልጠናው ከvሐምሌ 20-26
ምዝገባው ሰኔ 2 እሰከ 5

3 ዙር ስልጠናው ከሐምሌ 27- ነሐሴ 3
ምዝገባው ሰኔ 6 እሰከ 9

4 ዙር ስልጠናው ከነሐሴ 4-10
ምዝገባው ሰኔ 10 እሰከ 13

5ዙር ስልጠናው ከነሐሴ11-17
ምዝገባው ሰኔ 14 እሰከ 17 ሲሆን ምዝገባው bonline ena bsms nw

በonline ለምትመዘገቡ በ www.melkamwetat.com በመግባው Registration የሚለውን button በመጫን በሚመጣው ፎርም ላይ ሙሉ መረጃውን በመሙላት Register የሚለውን button ይጫኑ። ከዛ በፎርሙ ላይ ባስገቡት ስልክ ቁጥር sms(መልክት) ይላክሎታል። ከዛ በንግድ ባንክ account 1000168695849 ላይ 750 ብር በማስገባት በሚሰጦት ወረቀት ላይ ያለውን transaction number(TTN) በበፊቱ ዌብ ሳይት በመግባት confirm payment የሚለውን button በመጫን ያስገቡና submit ይበሉት። በመጨረሻም በስልክ ቁጥሮ ላይ መመዝገቦን የሚገልፅ፣ መለያ ቁጥሮን(code)ና የሚቀበሎትን ሰው ስም(coordinator) ይላክልዎታል።

በአጭር የፅሁፍ መልእክት(sms) ለሚመዘገቡ ድግሞ ከ 0954721313/0901508080/0917444444 ስልኮች ውስጥ አንዱን በመምረጥ በመጀመርያ "help" ብለው ይላኩ። ከዛ መልዕክት ይላክልዎታል። ከመልእክቱ በኋላ "R N ሙሉ ስምና G ፆታ" በመፃፍ ይላኩ። ከዛ ሌላ ብር ከላይሰው በተጠቀሰው አካውንት እንዲያስገቡ የሚናገር መልዕክት ይላክሎታል። ብሩን በባንክ ካስገቡ በኋላ ከሚወስዱት ወረቀት ላይ መጀመሪያ የተጠቀሙትን ስልክ በመጠቀም "R T ትራንዛክሽን ቁጥሩን(TTN)" በማስገባት ይላኩ። በመጨረሻም በስልክ ቁጥሮ ላይ መመዝገቦን የሚገልፅ፣ መለያ ቁጥሮን(code)ና የሚቀበሎትን ስም(coordinator) ይላክልዎታል።

በሁለቱም ዘዴዎች በመጠቀም ከተመዘገቡ በኋላ ሃዋሳ ደርሰው መታወቂያ እስኪያገኙ ድረስ በስልኮት ላይ የተላከሎትን መልእክት በጥንቃቄ ይያዙት።

የምዝገባው ቀን የስልጠናውን ዙር ስለሚወስን መሰልጠን የሚችሉበትን ዙር ቀድመው በመወሰን ከላይ በተጠቀሱት ቀኖች ውስጥ ይመዝገቡ።

ሳይመዘገቡ የሚሄዱ ሰልጣኞችን እንደማያስተናግድ ኮሚቴው አሳውቋል።

እግዚአብሄር ይባርካቹ!!!
Share share

@Abez_graphics