Che news network
@CNNETHIOPIA
1.17K
subscribers
2.28K
photos
32
videos
13
files
19.6K
links
ዉድ የዚህ ቻናል አባላት፣
የዚህ ቻናል መከፈት ዋና አላማዉ እርሶ/አንተ/አንቺ የተለያዩ ታላላቅ የአለማችንና የሀገራችን የዜና አዉታሮች የሚለቁትን መረጃ በአንድ ቦታ ሆነዉ መከታተል እንዲችሉ ማድረግ ነዉ።
ለማንኛዉም ጥቆማና አስተያየት
@yotorzeethiopia
@cnnethiopia
Download Telegram
Join
Che news network
1.17K subscribers
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ጥቁር-አሜሪካውያን-ለሃሪ-እና-ሜጋን-ፊልም-ምን-አይነት-ምላሽ-ሰጡ-12-25
Telegraph
ጥቁር አሜሪካውያን ለሃሪ እና ሜጋን ፊልም ምን አይነት ምላሽ ሰጡ?
በቅርቡ በኔትፍሊክስ ለዕይታ የበቃው የሃሪ እና የሜጋን ታሪክ በርካታ አስተያየቶችን እያስተናገደ ነው። ተከታታይ ፊልሙ ዘረኝነት፣ ቅኝ ግዛት፣ የነጭ የበላይነት፣ ታሪካዊ ኢ-ፍትሃዊነት፣ የሚዲያ አሉታዊ ገጽታ፤ ሌላም ሌላም ታይቶበታል። ብሪንዲስ ሮበርትስ ይህንን ፊልም በእንባ ተሞልታ ነው ያየችው። ልዕልት ዲያና ከተቀላቀለችበት ጀምሮ የዩናይትድ ኪንግደም የንጉሣውያን ቤተሰብ ሁኔታን በጥብቅ ተከታትላለች።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሰሜን-ኮሪያ-ሁለት-ባለስቲክ-ሚሳይሎችን-ወደ-ምስራቅ-ባህር-መተኮሷን-የደቡብ-ኮሪያ-ጦር-አስታወቀ-12-25
Telegraph
ሰሜን ኮሪያ ሁለት ባለስቲክ ሚሳይሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር አስታወቀ
ሚሳይሎቹን የተኮሰችው በተለምዶ የጃፓን ባህር ተብሎ ወደ ሚጠራው ስፍራ ነው ተብሏል ሰሜን ኮሪያ በዚህ አመት ብቻ ከ60 በላይ የባላስቲክ ሚሳይሎችን መተኮሷ መረጃዎች ያመለክታሉ ሰሜን ኮሪያ ሁለት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር አስታወቀ፡፡ ዮንሃፕ የዜና አገልግሎት የደቡብ ኮሪያ ጦርን ጠቅሶ እንደዘገበው ፒዮንጊያንግ ሚሳኤሎቹን የተኮሰችው በተለምዶ የጃፓን ባህር ተብሎ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ፕሬዚዳንት-ዜለንስኪ-በገና-በዓል-መልዕክታቸው-ነጻነት-ብዙ-ዋጋ-ያስከፍላል-አሉ-12-25
Telegraph
ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በገና በዓል መልዕክታቸው "ነጻነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል" አሉ
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በገና በዓል መልዕክታቸው ህዝቡ የሩስያ ጥቃቶችን በመቋቋም ረገድ ጸንተው እንዲታገሉ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት ዛሬ ታህሳስ 16፣ 2015 ዓ.ም በበርካታ አገራት የሚከበረው የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ነው። በገና ዋዜማ፣ ቅዳሜ ዕለት ባደረጉት ንግግር “ነፃነት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል። ባርነት ደግሞ ከዚያም የበለጠ ዋጋ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የነዳጅ-ዋጋ-ለሁለተኛ-ሳምንት-የ3-ዶላር-ጭማሪ-አሳየ-12-25
Telegraph
የነዳጅ ዋጋ ለሁለተኛ ሳምንት የ3 ዶላር ጭማሪ አሳየ
የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብን ተከትሎ የነዳጅ አቅርቦቷን እንደምትቀንስ በመግለጿ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል ሞስኮ በ2023 የነዳጅ አቅርቦቷን ከ5 እስከ 7 በመቶ እቀንሳለሁ ማለቷ የነዳጅ ዋጋ ይበልጥ እንዳያንረው ተሰግቷል የነዳጅ ዋጋ በበርሚል የ3 ዶላር ጭማሪ ማሳየቱ ተነገረ። የአውሮፓ ህብረትና የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብን ተከትሎ ሩሲያ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ፖፕ-ፍራንሲስ-የሰው-ልጅ-ለስልጣንና-ኃብት-መስገብገቡን-አወገዙ-12-25
Telegraph
ፖፕ ፍራንሲስ የሰው ልጅ ለ‘ስልጣንና ኃብት’ መስገብገቡን አወገዙ
የካቶሊኩ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የሰው ልጅ ለ’ስልጣንና ኃብት’ የሚያደርገውን ስግብግብነት አወገዙ። ፖፕ ፍራንሲስ በቫቲካን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ዋዜማ ቅዳሴ ላይ ነው ይህንን የተናገሩት። ሊቀ ጳጳሱ ይህንን ሲናገሩ መነሻ ያደረጉት ለዓለም ህዝብ ሰቆቃን ያተረፉ ጦርነቶችንና ግጭቶችን ነው። “ስንት ጦርነቶችን አይተናል?” ያሉት አቡነ ፍራንሲስ የነዚህ ግጭቶች ገፈት ቀማሾች ህዝቡ በተለይም ተጋላጭ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ለኢትዮጵያ-አየር-መንገድ-አውሮፕላን-አደጋ-ምክንያቱ-የቦይንግ-የበረራ-መቆጣጠሪያ-ሥርዓት-ችግር-መሆኑ-ተገለጸ-12-25
Telegraph
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ ምክንያቱ የቦይንግ የበረራ መቆጣጠሪያ ሥርዓት ችግር መሆኑ ተገለጸ
ከአራት ዓመት ገደማ በፊት ለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-ማክስ 8 አደጋ ምክንያት የቦይንግ የበረራ መቆጣጠሪያ ሥርዓት ችግር መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለ157 ሰዎች ህልፈት የሆነው የበረራ ቁጥር ኢቲ 302ን አደጋ አስመልክቶ ሚኒስቴሩ ሲካሄድ የነበረው ምርመራ የማጠቃለያ ሪፖርቱን ዛሬ ታኅሣሥ 14/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው ይህንን ያሳወቀው።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አሜሪካ-ይፋ-ያደረገችው-አዲስ-የመከላኪያ-ህግ-ቻይናን-አስቆጣ-12-25
Telegraph
አሜሪካ ይፋ ያደረገችው አዲስ የመከላኪያ ህግ ቻይናን አስቆጣ
ታይዋን በአዲሱ የአሜሪካ የመከላከያ እርምጃ መደሰቷን አስታውቃለች ታይዋንን ሽፋን ያደረገው የዋሽንግተን-ቤጂነግ ፍጥጫ አሁንም እንደቀጠለ ነው አሜሪካ ለታይዋን የምታደረገውን ወታደራዊ እርዳታ ለማሳደግ የሚያስችል አዲስ የመከላከያ ህግ ማውጣቷ ቻይናን ማስቆጣቱ ተገለጸ፡፡ ቤጂንግ የአሜሪካ ውሳኔ “በታይዋን የባህር ዳርቻ ሰላምና መረጋጋት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ ድንጋጌዎች” የያዘ ነው ስትልም አውግዛለች፡፡…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ግብጽ-ለማህበራዊ-ዋስትና-የሚውል-የግማሽ-ቢሊዮን-ዶላር-ድጋፍ-ከአለም-ባንክ-አገኘች-12-25
Telegraph
ግብጽ ለማህበራዊ ዋስትና የሚውል የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ከአለም ባንክ አገኘች
እንደ ባንኩ ከሆነ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ግብፃውያን ከድጋፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ባንኩ ግብጽ ለምታከናውነው የማህበራዊ ዋስትና ኘሮግራም የ500 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል የአለም ባንክ ግብጹ ለምታከናውነው የማህበራዊ ዋስትና ኘሮግራም የ500 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል። የአለም ባንክ ድጋፉን ያደረገው አለም አቀፍ የሆነ የኢኮኖሚ ጫና በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ በሚያደርሰው ጫና በመጨመሩ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በ2022-አዲስ-ፕሬዝዳንቶችን-ያገኙ-ሀገራት-የትኞቹ-ናቸው-12-25
Telegraph
በ2022 አዲስ ፕሬዝዳንቶችን ያገኙ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
ኬንያ፣ ኮሎምቢያ፣ ፊሊፒንስ እና ደቡብ ኮሪያ አዲስ ፕሬዚዳንት ካገኙት ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ ፈረንሳይ እና አንጎላ መሪዎቻቸውን ዳግም የመረጡ ሲሆን፥ ብራዚልም በሙስና ተጠርጥረው ታስረው የቆዩትን የቀድሞው ፕሬዚዳንቷን መርጣለች ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ በቀሩት 2022 አለማችን በርካታ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎችን አስተናግዳለች። ከጎረቤት ኬንያ እና ሶማሊያ አንስቶ በአንጎላ እስከ ብራዚል ፤ ከፊሊፒንስ እስከ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩሲያ-በኬርሰን-በፈጸመችው-ጥቃት-በጥቂቱ-ሰባት-ሰዎች-መገደላቸውን-ዩክሬን-ገለጸች-12-25
Telegraph
ሩሲያ በኬርሰን በፈጸመችው ጥቃት በጥቂቱ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ዩክሬን ገለጸች
በደቡባዊ የከተማዋ ክፍል በደረሰው የአየር ድብደባ የመኖሪያ እና የአስተዳደር ህንጻዎች ፈራርሰዋል ፕሬዚዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ ጥቃቱ ንጹሃንን ኢላማ ያደረገ ነው ቢሉም፤ ሞስኮ በተደጋጋሚ ይህን መሰሉን ወቀሳ ማጣጣሏ ይታወሳል ሩሲያ በዩክሬን ልዩ ነው ያለችውን ወታደራዊ ዘመቻ ከጀመረች ዛሬ 10ኛ ወሯን ይዛለች። ሞስኮ በዚሁ እለት በኬርሰን ከተማ የአየር ድብደባ መፈጸሟም ከኬቭ ባለስልጣናት ውግዛት ገጥሞታል።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በዱባይ-ቆነጃጂት-ሮቦቶች-ብቻ-የሚያስተናግዱበት-ካፌ-ስራ-ሊጀምር-ነው-12-25
Telegraph
በዱባይ "ቆነጃጂት" ሮቦቶች ብቻ የሚያስተናግዱበት ካፌ ስራ ሊጀምር ነው
አስተናጋጆቹ ሮቦቶች ደንበኞችን እንዲያስታውሱ ተደርገው የተሰሩ ናቸው ተብሏ የሮቦቶቹ ተገጣጣሚ ክፍሎች ከሩስያ የሚመጡ ስለመሆናቸው ተነግሯል አረብ ኢምሬትስ ዱባይ የአለማችን የመጀመሪያውን ሰው አልባ የሮቦት ካፌ ልትከፍት መሆኑ ተነግሯል። ሮቦቶች የሚያስተናግዱባቸው ምግብ ቤቶችን በተለያዩ የአለም ከተሞች መመልከት እየተለመደ መጥቷል። በዱባይ በ2023 ይከፈታል የተባለው “ዶና ሳይበር ካፌ” ግን ምንም…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሰሜን-ኮሪያ-የመረጃ-ጠላፊዎ-ከ1-ቢሊየን-ዶላር-በላይ-ዋጋ-ያለው-የዲጂታል-ገንዘብ-መዝረፋቸው-12-25
Telegraph
የሰሜን ኮሪያ የመረጃ ጠላፊዎ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የዲጂታል ገንዘብ መዝረፋቸው
የፒዮንግ ያንግ የመረጃ ጠላፊዎ ሌሎች ኢንተርኔት ላይ ያሉ ንብረቶችን መመንተፋቸውም ተነግሯል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የቻይና-የውጭ-ጉዳይ-ሚንስትር-ከሩሲያ-ጋር-ግንኙነት-ስለማጠናከር-ያለን-ውጥን-ጠቆሙ-12-25
Telegraph
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከሩሲያ ጋር ግንኙነት ስለማጠናከር ያለን ውጥን ጠቆሙ
የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዋንግ ዪ ቻይና ከሩሲያ ጋር "ስልታዊ የጋራ መተማመን እና የጋራ ተጠቃሚነት ትብብርን ታሰፋለች" ብለዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አውሮፖ-በቅኝ-ግዛት-ዘመን-ለፈጸሙት-በደል-ይቅርታ-ብቻውን-በቂ-ነው-12-25
Telegraph
አውሮፖ በቅኝ ግዛት ዘመን ለፈጸሙት በደል ይቅርታ ብቻውን በቂ ነው?
አውሮፓውያን በቅኝ ግዛት ዘመን በሰዎች ላይ ከባድ ጥፋት ማድረሳቸውን ለአሁኑ ትውልድ ማስተማር አለባቸውም ተብሏል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የገና-በዓል-የማይከበርባቸው-የዓለማችን-ሀገራት-እነማን-ናቸው-12-25
Telegraph
የገና በዓል የማይከበርባቸው የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?
የገና በዓል የእየሱስ ክርስቶስ መወለድን አስመልክቶ የሚከበር በዓል ነው
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ታሊባን-ሴቶች-በአፍጋኒስታን-ውስጥ-መንግስታዊ-ባልሆኑ-ድርጅቶች-እንዳይቀጠሩ-ከለከለ-12-25
Telegraph
ታሊባን ሴቶች በአፍጋኒስታን ውስጥ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይቀጠሩ ከለከለ
እገዳው አዲሱ የአፍጋኒስታን ገዥ ታሊባን ሴት ተማሪዎችን በዩኒቨርስቲዎች እንዳይማሩ ከከለከለ ከጥቂት ቀናት በኋላ ያስተላለፈው ነው ትዕዛዙን ሳያከብር የተገኘ ድርጅት በአፍጋኒስታን የስራ ፈቃዱ ይሰረዛል ተብሏል ታሊባን ሴቶች በአፍጋኒስታን ውስጥ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይቀጠሩ ከለከለ። የታሊባን መንግስት በአፍጋኒስታን ውስጥ የሚገኙ የውጭ እና የሀገር ውስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሴቶችን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አሜሪካ-የዓለማችን-ዋነኛና-ቀጥተኛ-ስጋት-ነች--ቻይና-12-25
Telegraph
“አሜሪካ የዓለማችን ዋነኛና ቀጥተኛ ስጋት ነች”- ቻይና
ዋሸንግተን የዓለም ሀያልነቷን ለማስቀጠል እየሰራች እንደሆነ ቻይና ገልጻለች አሜሪካ በቀጥታ ጦርነት እንዲጀመር እየተነኮሰች መሆኗን ቻይና አስታውቃለች አሜሪካ የዓለማችን ቀጥታ ስጋት መሆኗን የቻይና መከላከያ ሚንስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። አሜሪካ ከሰሞኑ አዲስ ወታደራዊ የስትራቴጂክ እቅዷን በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፊርማ ይፋ አድርጋለች። ይህ አዲስ የአሜሪካ ወታደራዊ እቅድ በእስያ ፣በምስራቅ አውሮፓ፣…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ወንዶችን-ለመካንነት-የሚዳርጉ-ምክንያቶችን-ያውቃሉ-12-25
Telegraph
ወንዶችን ለመካንነት የሚዳርጉ ምክንያቶችን ያውቃሉ?
ከዘርፍሬ መጠን መቀነስ ጋር በተያያዘ በወንዶች ዘንድ የመካንነት ችግር እየተተስፋፋ መጥቷል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ፑቲን-ሩሲያ-በዩክሬን-ጉዳይ-ላይ-ለመደራደር-ዝግጁ-ናት-አሉ-12-25-2
Telegraph
ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመደራደር ዝግጁ ናት አሉ
ይሁንና ዩክሬን እና ምዕራባዊያን ለድርድር ዝግጁ እንዳልሆኑ ተገልጿል ከ10 ወር በፊት የተጀመረው ይህ ጦርነት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በገዳይነቱ ወደር የለውም ተብሏል ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመደራደር ዝግጁ ናት አሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ከተሳተፉት ሁሉም ወገኖች ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ፑቲን እሁድ እለት በተለቀቀ ቃለ ምልልስ ሆኖም…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት-አባ-ፍራንሲስ-ዓለም-ለሰላም-እየተራበች-ነው-አሉ-12-25
Telegraph
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ “ዓለም ለሰላም እየተራበች ነው” አሉ
አባ ፍራንሲስ ትርጉም የለሽ ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያስቆም ስልጣን ያላቸውን ሰዎች አእምሮ ያብራልንም ብለዋል