Che news network
@CNNETHIOPIA
1.17K
subscribers
2.28K
photos
32
videos
13
files
19.6K
links
ዉድ የዚህ ቻናል አባላት፣
የዚህ ቻናል መከፈት ዋና አላማዉ እርሶ/አንተ/አንቺ የተለያዩ ታላላቅ የአለማችንና የሀገራችን የዜና አዉታሮች የሚለቁትን መረጃ በአንድ ቦታ ሆነዉ መከታተል እንዲችሉ ማድረግ ነዉ።
ለማንኛዉም ጥቆማና አስተያየት
@yotorzeethiopia
@cnnethiopia
Download Telegram
Join
Che news network
1.17K subscribers
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በታንዛንያ-ከ5-ሺህ-በላይ-ኢትዮጵያውያን-ስደተኞች-ታስረው-እንደሚገኙ-የውጭ-ጉዳይ-ሚኒስቴር-አስታወቀ-12-25
Telegraph
በታንዛንያ ከ5 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ታስረው እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በታንዛንያ ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ህገወጥ ስደተኞች በእስር ላይ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ100 ሺህ በላይ ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአንድ አመት ብቻ ወደሃገራቸው መመለስ ቢቻልም በሺዎች የሚቆጠሩ እስረኞች በታንዛንያ መኖራቸውንም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በሆሳዕና ከተማ በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ የተናገሩት። ሚኒስትሩ በሰሜን ከተፈጠረው ጦርነት በተጨማሪ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሮሂንጋ-ስደተኞች-ለአንድ-ወር-ከእንጨት-በተሠራች-ጀልባ-ባሕር-ቀዝፈው-ኢንዶኔዢያ-ደረሱ-12-26
Telegraph
የሮሂንጋ ስደተኞች ለአንድ ወር ከእንጨት በተሠራች ጀልባ ባሕር ቀዝፈው ኢንዶኔዢያ ደረሱ
በርካታ ቁጥር ያላቸው የሮሂንጋ ስደተኞች ሞተሯ በተበላሸች የእንጨት ጀልባ ቀዝፈው ኢንዶኔዢያ መድረሳቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ። ሁሉም ወንዶች የሆኑት ስደተኞች ምዕራብ ኢንዶኔዢያ የባሕር ጠረፍ ሲደርሱ እጅግ ተዳክመው እና ተርበው ነበር ተብሏል። ከስደተኞቹ መካከል ቢያንስ ሦስቱ ለሕክምና ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። በትውልድ አገራቸው ማይናማር ወይም በርማ አናሳ ቁጥር ያላቸው ሮሂንጋዎች፤ ዜግነት ከመከልከል…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በሰሜን-አሜሪካ-በቅዝቃዜ-ምክንያት-የበርካታ-ሰዎች-ሕይወት-አለፈ-12-26
Telegraph
በሰሜን አሜሪካ በቅዝቃዜ ምክንያት የበርካታ ሰዎች ሕይወት አለፈ
በአሜሪካ እና ካናዳ እየጨመረ ካለው ከባድ የአርክቲክ በረዶ ጋር በተያያዘ ቢያንስ የ38 ሰዎች ሕይወት አልፏል። ባለሥልጣናቱ እንደገለጹት በመላው አሜሪካ 34 ሰዎች ሞተዋል። ክፉኛ የተጠቃችው አካባቢ በኒው ዮርክ ግዛት የምትገኘው ባፈሎ ከተማ ናት። በካናዳዋ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ ግዛት ሜሪት ከተማ አቅራቢያ በረዷማ መንገድ አውቶብስ አንሽራትቶ አራት ሰዎች ሞተዋል። የክረምቱ ማዕበል ስፋት ከዚህ በፊት ታይቶ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአፈ-ጉባኤ-ታገሠ-ጫፎ-የሚመራ-የፌደራል-መንግሥት-ከፍተኛ-የልኡካን-ቡድን-ወደ-መቀሌ-አቀና-12-26
Telegraph
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና
የልኡካን ቡድኑ ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቀሌ የተጓዘ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልኡክ ነው
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አፍሪካውያን-ወጣቶች-በሀገራቸው-ያላቸው-ተስፋ-እየተሟጠጠ-ነው---ጥናት-12-26
Telegraph
አፍሪካውያን ወጣቶች በሀገራቸው ያላቸው ተስፋ እየተሟጠጠ ነው - ጥናት
የግላቸውን ህይወት ለማቃናት ጥረት የሚያደርጉትም ስደትን ዋነኛው ከችግር መውጫ መንገድ ማድረጋቸውን ጥናት አመላክቷል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአፍጋኒስታን-ታሊባን-ሴት-ሠራተኞችን-ከሥራ-ካገደ-በኋላ-የውጪ-አገራት-ሰብዓዊ-ድርጅቶች-ሥራ-አቆሙ-12-26
Telegraph
በአፍጋኒስታን ታሊባን ሴት ሠራተኞችን ከሥራ ካገደ በኋላ የውጪ አገራት ሰብዓዊ ድርጅቶች ሥራ አቆሙ
ታሊባን ሴቶች መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋመት መስራት አይፈቀድላቸውም ካለ በኋላ 5 ግዙፍ ዓለም አቀፍ ተቋማት በአፍጋኒስታን የሚያደርጉትን ሥራ ማቋረጣቸውን አስታወቁ። ኬር ኢንተርናሽናል፣ ኖርዌጂያን ሪፊውጂ ካውንስል እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) "ያለ ሴት ሠራተኞቻችን መቀጠል እንችልም" ብለዋል። ከእነዚህ ተቀሟት በተጨማሪ ኢንተርናሽናል ሪሴኪው ኮሜቴ አገልግሎቱን ማቋረጡን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የፓሪሱ-ግድያ-ተጠርጣሪ-ከፍተኛ-የሆነ-የስደተኞች-ጥላቻ-እንዳለበት-ለመርማሪዎች-ተናገረ-12-26
Telegraph
የፓሪሱ ግድያ ተጠርጣሪ ከፍተኛ የሆነ የስደተኞች ጥላቻ እንዳለበት ለመርማሪዎች ተናገረ
በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ የኩርድ ማኅበረሰብ ላይ ጥቃት አድርሶ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ለስደተኞች ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ እንዳለው አመነ። የፈረንሳይ አቃቤያነ ሕግ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የ69 ዓመቱ ግለሰብ አርብ ዕለት ጥቃት መፈፀም ሲጀምር አውሮፓዊ ያልሆኑ የውጭ ዜጎችን ለመግደል እቅድ እንደነበረው ለመርማሪዎች ተናግሯል። ተጠርጣሪው ግለሰብ በፖሊስ ከተጠየቀ በኋላም ወደ አዕምሮ ሕክምና እንዲገባ ተደርጓል።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአል-ሸባብ-ታግተው-የነበሩ-14-ኢራናውያን-ከዓመታት-በኋላ-ተለቀቁ-12-26
Telegraph
በአል-ሸባብ ታግተው የነበሩ 14 ኢራናውያን ከዓመታት በኋላ ተለቀቁ
በሶማሊያ በአል-ሸባብ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 14 ኢራናውያን አሳ አስጋሪዎች ከዓመታት በኋላ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ታጋቾቹ ለማስለቀቅ ከመንግሥት ባለስልጣናት፣ ከጎሳ መሪዎች እና ከሶማሊያ የአገር ሽማግሌዎች ጋር ረጅም ድርድር ከተደረገ በኋላ መለቀቃቸውን የኢራን ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ባለፈው ቅዳሜ ወደ አገራቸው የተጓዙት ታጋቾቹ በኢራን ደቡባዊ ክፍል ወደ ሚገኘው እና ቻባሃር ወደ ተባው የትውልድ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ለውጭ-ምንዛሪ-እጥረት-የብርን-የመግዛት-አቅም-መቀነስ-መፍትሄ-ይሆናል-12-26
Telegraph
ለውጭ ምንዛሪ እጥረት የብርን የመግዛት አቅም መቀነስ መፍትሄ ይሆናል?
ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችቷ የሳሳ ነው። የዓለም ባንክ ዶላር እና ወርቅን ጨምሮ የኢትዮጵያ ክምችት በ2020 ሦስት ቢሊየን ገደማ ነበር ይላል። ለንጽጽር እንዲመች ጎረቤት አገር ኬንያን እንመልከት። በመተሳሳይ ዓመት የኬንያ ክምችት 8.3 ቢሊየን ነበር። ባለፈው ዓመት ደግሞ ወደ 9.4 ተመንድጓል። ኬንያ በተለምደ ጥቁር ገበያ ብለን የምንጠራው የዶላር መገበያያ ሱቅ የላትም። በአንፃሩ መንግሥት እና ሕዝብ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የክሪስ-ሱቶን-ግምቶች-አርሴናል-አቻ-ሲወጣ-ሊቨርፑል-ይሸነፋል-12-26
Telegraph
የክሪስ ሱቶን ግምቶች፡ አርሴናል አቻ ሲወጣ ሊቨርፑል ይሸነፋል!
ያለፉት ሳምንታት የእግር ኳስ ወዳጆች ትኩረት የኳታር የዓለም ዋንጫ ነበር። የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ ከስድስት ሳምንታት በኋላ ዛሬ በቦክሲንግ ደይ ይመለሳል። “አዲስ የውድድር ዓመት የመጀመር ስሜት ይፈጥራል” ሲል የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱቶን ገልጿል። “ቡድኖቹ ተጫውተው እስከምንመለከት ምን እንደሚፈጠር ለመገመት ከባድ ነው” ይላል። ሰኞ ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሃም ከዓለም ዋንጫው በፊት ቡድኖችን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የፌደራል-መንግሥቱ-ከፍተኛ-ባለሥልጣናት-መቀለ-ገቡ-12-26
Telegraph
የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መቀለ ገቡ
የፌደራል መንግሥቱ የመከላከያ ሠራዊት መቀለን ለቆ ከወጣ ከአንድ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀለ ገቡ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው የመንግሥት ከፍተኛ የባለሥልጣናት ቡድን፣ ዛሬ ሰኞ ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም. ጠዋት ወደ ትግራይ ማምራቱን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል። የትግራይ ክልል የቴሌቪዥን ጣቢያ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ቻይና-በታይዋን-ዙሪያ-ባደረገቸው-ወታደራዊ-ልምምድ-71-የጦር-አውሮፕላኖችን-ማሰማራቷ-ተገለጸ-12-26
Telegraph
ቻይና በታይዋን ዙሪያ ባደረገቸው ወታደራዊ ልምምድ 71 የጦር አውሮፕላኖችን ማሰማራቷ ተገለጸ
ቤጂንግ አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው ድጋፍ የቀጣነውን ውጥረት እንዳባባሰው ይገለጻል ቻይና ወታደራዊ ልምምዱ ለአሜሪካ እና ታይዋን “ትንኮሳ” የተሰጠ ምላሽ ነው ብላለች ቻይና በታይዋን ዙሪያ ባደረገቸው ወታደራዊ ልምምድ 71 የጦር አውሮፕላኖችን ማሰማራቷ የታይዋን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕዝባዊ ነጻ አውጪ ጦር በመባል የሚታወቀው የቻይና ጦር በአሜሪካ እና በራስዋ በምትመራው ደሴት እየተስተዋለ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሃውቲ-አማጺያን-በየመን-ተኩስ-ለማቆም-አዳዲስ-ቅድመ-ሁኔታዎችን-አስቀመጡ-12-26
Telegraph
የሃውቲ አማጺያን በየመን ተኩስ ለማቆም አዳዲስ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ
ቡድኑ የአማጺያኑ ደመወዝ በመንግስት በጀት እንዲከፈልና የሰንአ አውሮፕላን ማረፊያ እና የሁዴይዳ ወደብ ይከፈቱ የሚሉ ቅድመ ሁኔታዎችን ነው ያስቀመጠው ኦማን በመንግስታቱ ድርጅት አደራዳሪነት የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማረዘም ባለፈው ሳምንት ልኡኳን መላኳ ይታወሳል ኦማን በየመን አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥረት እያደረገች ነው። ሙስካት ባለፈው ሳምንት ወደ ሰንአ የላከችው የልኡክ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ደቡብ-ኮሪያ-በሰሜን-ኮሪያ-ላይ-የማስጠንቀቂያ-ተኩስ-ተኮሰች-12-26
Telegraph
ደቡብ ኮሪያ በሰሜን ኮሪያ ላይ የማስጠንቀቂያ ተኩስ ተኮሰች
ፒዮንግያንግ የደቡብ ኮሪያ እና የአሜሪካ የአየር ልምምድን በመቃወም ሁለት የባለስቲክ ሚሳይሎችን ተኩሳ አስጠንቅቃ ነበር ከፈረንጆቹ 2017 በኋላ የሰሜን ኮሪያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወደ ደቡብ ኮሪያ አየር ክልል ሲገቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል የሰሜን ኮሪያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች የደቡብ ኮሪያን አየር ክልል ከጣሱ በኋላ ሶኦል የማስጠንቀቂያ ተኩስ ተኩሳለች የሰሜን ኮሪያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወደ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በሩሲያ-የአየር-ኃይል-ሰፈር-ላይ-ዩክሬን-በፈጸመችው-ጥቃት-የሦስት-ሰዎች-ሕይወት-አለፈ-12-27
Telegraph
በሩሲያ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በደቡባዊ ሩሲያ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸሙት ጥቃት የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሩሲያ አስታወቀች። ጥቃቱ የደረሰው በሩሲያ በሚገኘው ኤንግልስ የአየር ኃይል ሰፈር መሆኑንም የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል። የሩሲያ የአየር መከላከያዎች ሰው አልባ አውሮፕላኑን መትተው የጣሉ ሲሆን፣ የወደቀው ቁርጥራጭም ሦስት የቴክኒክ ሠራተኞችን አቁስሏል ተብሏል። በዚህ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ኢራን-የታዋቂው-እግር-ኳስ-ተጫዋች-ቤተሰብ-ከአገር-እንዳይወጡ-አደረገች-12-27
Telegraph
ኢራን የታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ቤተሰብ ከአገር እንዳይወጡ አደረገች
ኢራናዊው ስመ ጥር የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች አሊ ዴኢ ባለቤቱ እና ሴት ልጅ ሃገሪቱን ለቀው እንዳይወጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ በረራ አቅጣጫ እንዲቀይር መደረጉን ተናገረ። የ53 ዓመቱ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች እንዳለው ቤተሰቡ በዓሉን አብረው ለማክበር ከቴህራን ተነስተው እሱ ወደሚኖርበት ዱባይ ለመጓዝ በአውሮፕላን ተሳፍረው ነበር። ሆኖም በረራው ከጀመረ በኋላ አውሮፕላኑ አቅጣጫውን እንዲቀይር ተደርጎ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አርሴናልን-መሪነቱን-ሲያጠናክር-ሳውዝሃምፕተን-ግርጌ-ላይ-ተቀመጠ-12-27
Telegraph
አርሴናልን መሪነቱን ሲያጠናክር ሳውዝሃምፕተን ግርጌ ላይ ተቀመጠ
በኳታር የዓለም ዋንጫ ለ 40 ቀናት ያህል ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎች ተመልሷል። ሰኞ ምሽት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች 25 ጎሎች ተቆጥረዋል። አርሴናል መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ዌስት ሃም ላይ አስመዝግቧል። ሳውዝሃምፕተን በሰንጠረዡ ግርጌ ላይ ለመቀመጥ ተገዷል። የዕለቱን ዋና ዋና ጨዋታዎች እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። በዓለም ዋንጫው ያልደበዘዙት መድፈኞች ሊጉ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በበረዶ-ውሽንፍር-28-ሰዎች-የሞቱባት-የአሜሪካዋ-ቡፋሎ-ከተማ-የጦርነት-ቀጠና-መስላለች-ተባለ-12-27
Telegraph
በበረዶ ውሽንፍር 28 ሰዎች የሞቱባት የአሜሪካዋ ቡፋሎ ከተማ ‘የጦርነት ቀጠና’ መስላለች ተባለ
በመላው አሜሪካ የተከሰተው የበረዶ ውሽንፍር እና አውሎ ንፋስ በኒውዮርክ ስር የምትገኘውን ቡፋሎ ከተማ በጦርነት ቀጠና ውስጥ ያለች አስመስሏታል ሲሉ የግዛቲቱ ገዢ ተናገሩ። በኒውዮርክ ምዕራባዊ ክፍል በምትገኘው ቡፋሎ ከበረዶ ውሽንፍር ጋር በተያያዘ የ28 ሰዎች ሞት ተመዝግቧል። ገዢዋ ካቲ ሆቹል ከባለፈው ሃሙስ ጀምሮ የነበረውን ከባድ የበረዶ ውሽንፍር ሲገልጹት “ይህ ከተፈጥሮ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በልደታቸውን-ቀን-የመጀመሪያ-ልጃቸውን-ያገኙት-አሜሪካውያን-ጥንዶች-12-27
Telegraph
በልደታቸውን ቀን የመጀመሪያ ልጃቸውን ያገኙት አሜሪካውያን ጥንዶች
ሶስቱ የቤተሰብ አባላት ልደታቸውን በተመሳሳይ ቀን በማክበር ከ133 ሺ ሰዎች ለአንዱ የሚሳካውን እድል አግኝተዋል በአላባማ የሚገኘው የሀንትስቲል ሆስፒታል አስገራሚውን ግጥምጥሞሽ ካጋራ በኋላ ጥንዶቹ በማህበራዊ ሚዲያ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት እየጎረፈላቸው ነው አሜሪካውያን ጥንዶች ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ ልጃቸውን አግኝተዋል። የአላባማ ነዋሪዎቹ ካሲዲ እና ዲይላን ስኮት በልደታቸው ቀን ልጅ ማግኘታቸው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩስያ-የዩክሬንን-ድሮን-መጣሏን-ገለጸች-12-27
Telegraph
ሩስያ የዩክሬንን ድሮን መጣሏን ገለጸች
የሩስያን ድንበር አልፋ የገባችው ድሮን ስብርባሪም ሶስት የሩስያ አየር ሃይል አባላትን መግደሉን ነው ሞስኮ ያስታወቀችው በዩክሬን ድንበር ላይ የሚገኘው የሩስያ ኤንጂልስ አየር ጣቢያ ላይ ሊፈጸም ነበር ስለተባለው የድሮን ጥቃት ዩክሬን ምላሽ አልሰጠችም ሩስያ ድንበሯን ጥሳ የገባች የዩክሬን ድሮን መጣሏን ገለጸች። በዩክሬን ድንበር ላይ በሚገኘው የሩስያ ኤንጂልስ አየር ጣቢያ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ልትፍጽም…