Che news network
@CNNETHIOPIA
1.17K
subscribers
2.28K
photos
32
videos
13
files
19.6K
links
ዉድ የዚህ ቻናል አባላት፣
የዚህ ቻናል መከፈት ዋና አላማዉ እርሶ/አንተ/አንቺ የተለያዩ ታላላቅ የአለማችንና የሀገራችን የዜና አዉታሮች የሚለቁትን መረጃ በአንድ ቦታ ሆነዉ መከታተል እንዲችሉ ማድረግ ነዉ።
ለማንኛዉም ጥቆማና አስተያየት
@yotorzeethiopia
@cnnethiopia
Download Telegram
Join
Che news network
1.17K subscribers
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የህዳሴው-ግድብ-ድርድር-ዳግም-ወደ-ዋሽንግተን-እንዲዛወር-ተሞክሮ-እንደነበር-ተገለጸ-12-27
Telegraph
የህዳሴው ግድብ ድርድር ዳግም ወደ ዋሽንግተን እንዲዛወር ተሞክሮ እንደነበር ተገለጸ
ኢትዮጵያ አንዱን ጫና ስትገላገል ተጨማሪ አጀንዳዎች እየመጡ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ተናገሩ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ወክለው እየሰሩ ያሉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ወደ አዲስ አበባ ተጠርተዋል የህዳሴው ግድብ ድርድርን ዳግም ወደ ዋሽንግተን እንዲዛወር ተሞክሮ እንደነበር ተገለጸ። ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ወክለው እየሰሩ ያሉ አምባሳደሮች፣ ምክትል ሚሲዮን ሙሪዎች እና ሌሎች ዲፕሎማቶት ወደ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ኢትዮጵያ-በህገ-ወጥ-የሰዎች-ዝውውር-ወንጀል-የከሰሰችውን-ኤርትራዊ-በ15-ዓመት-ጽኑ-እስራት-ቀጣች-12-27
Telegraph
ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የከሰሰችውን ኤርትራዊ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ቀጣች
ተከሳሹ ሦስት ግለሰቦችን ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን ድንበር ለማሻገር እያንዳንዳቸው 700 የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍሉት አድርጓል የሚል ክስ አቅርቦ እንደነበር ሚኒስቴሩ ገልጿል ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ተከሳሽ በቀረቡበት ሦስት ክሶች በሰው መነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ጥፋተኛ ተብሏል የኢትዮጵያ ፍትህ ሚኒስቴር በህወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሶ የነበረው ኤርትራዊ ግለሰብ በፌደራል…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩስያ-እና-ኢራንን-ከማዕቀብ-የታደገው-የንግድ-መስመር-የትኛው-ነው-12-27
Telegraph
ሩስያ እና ኢራንን ከማዕቀብ የታደገው የንግድ መስመር የትኛው ነው?
3 ሺህ ኪሎሜትሮችን የሚረዝመው አህጉር አቋራጭ የንግድ መስመር ከአውሮፓ ምስራቃዊ ጫፍ እስከ ህንድ ውቅያኖስ ተዘርግቶ በየቀኑ በርካታ መርከቦች ይመላለሱበታል ሞስኮ እና ቴህራን ቢሊየን ዶላሮችን አውጥተው የከፈቱት የንግድ መስመር የሃያላን ሀገራት ፉክክር የአለም የንግድ ስርአትን በምን መልኩ እንደሚለውጥ ማሳያ ተደርጓል ሩስያ እና ኢራን ከምዕራባውያን ማዕቀብ የሚታደጋቸውን አህጉር አቋራጭ የንግድ መስመር…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በተመድ-እና-በሌሎች-መድረኮች-ኢትዮጵያዊያን-የሰለጠኑ-አይደሉም-ስሜታዊ-ናቸው-ብለውናል---አምባሳደር-ታየ-12-27
Telegraph
በተመድ እና በሌሎች መድረኮች ኢትዮጵያዊያን “የሰለጠኑ አይደሉም፤ ስሜታዊ ናቸው ብለውናል” - አምባሳደር ታየ
ያለፉት ሁለት አመታት በዲፕሎማሲ ለኢትዮጵያ ከባድ አመታት ነበሩ ብለዋል አምባሳደር ታየ
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በዲያስፖራ-አካውንት-የተቀመጠ-ከ20-ሚሊየን-ዶላር-በላይ-ማገዱን-የኢትዮጵያ-ፋይናንስ-ደኅንነት-አገልግሎት-ገለጸ-12-27
Telegraph
በዲያስፖራ አካውንት የተቀመጠ ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ ማገዱን የኢትዮጵያ ፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ
በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ስም የተቀመጠ ከ22 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ሲታገድ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በበርካታ ሰዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ኢትዮጵያ መንግሥት የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። በውጭ አገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተዘረጋውን የባንክ ሥርዓት ባልተገባ መንገድ በመጠቀም ተቀማጭ ተደርጓል የተባለ 22 ሚሊዮን 226 ሺህ ዶላር መታገዱ ተገልጿል።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩሲያ-ለዩክሬን-የመጨረሻ-ማስጠንቀቂያ-ሰጠች-12-27
Telegraph
ሩሲያ ለዩክሬን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠች
ሩሲያ ሀሳቤን መፈጸም አሊያም በኃይል ይዋጣልን ብላለች
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የጋና-ፖሊስ-የሃይማኖት-ሰባኪያን-ጉዳት-ሊያስከትሉ-የሚችሉ-ትንቢቶችን-እንዳይናገሩ-ከለከለ-12-27
Telegraph
የጋና ፖሊስ የሃይማኖት ሰባኪያን ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ትንቢቶችን እንዳይናገሩ ከለከለ
የጋና ፖሊስ የሃይማኖት መሪዎች አዲስ ዓመትን በማስመልከት በሕዝቡ ውስጥ ፍርሃት፣ ጭንቀት ወይም ሞትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ትንቢቶችን እንዳይናገሩ አስጠነቀቀ። ከቀናት በኋላ ከሚጀመረው የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት ቀደም ብሎ ፖሊስ እንዳስጠነቀቀው፣ የእምነት ነጻነት የሌሎችን መብት የሚጥስ መሆን የለበትም ብሏል። ጋና ውስጥ የሃይማኖት መሪዎች በአዲስ ዓመት ወቅት የተለያዩ አይነት ትንቢቶችን ለተከታዮቻቸው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-አየር-መንገድ-ከነገ-ጀምሮ-ወደ-መቀለ-በረራ-እንደሚጀምር-አስታወቀ-12-27
Telegraph
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀለ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
ለሁለት ዓመት ከዘለቀው ደም አፋሳሽ ጦርነት ጋር በተያያዘ የአየር ጉዞ ተቋርጦባት ወደ ነበረችው መቀለ ከተማ ነገ ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም. መደበኛ በረራ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። አየር መንገዱ ይህንን ያስታወቀው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ወደ መቀለ ካመሩ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ቢሊየነሩ-ኤሎን-መስክ-በኢራን-ወደ-100-የሚጠጉ-ስታርሊንኮች-አገልግሎት-መስጠት-ጀምረዋል-አሉ-12-27
Telegraph
ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ በኢራን ወደ 100 የሚጠጉ ስታርሊንኮች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል አሉ
የቢሊየሩ በኢራን አገልግሎት የመጀመር ጥረት በአማሪካ እንደሚደገፍ መረጃዎች ያመለክታሉ የብሮድባንድ አገልግሎቱ ኢራናውያን "የኢንተርኔት ነጻነትን እና የመረጃ ፍሰትን እንዲኖራቸው" የሚያስችል ነው ተብሏል የዓለማችን ባለጸጋውና የጠፈር ፍለጋ ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን (ስፔስ አክስ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ኤሎን መስክ ከሶስት ወራት በፊት ኩባኒያቸው በኢራን ውስጥ የሳተላይት የኢንተርኔት አገልግሎት እንደሚጀምር ገልጸው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-አየር-መንገድ-ከነገ-ጀምሮ-ወደ-መቀሌ-መደበኛ-በረራ-እንደሚጀምር-አስታወቀ-12-27
Telegraph
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
አየር መንገዱ ወደ ትግራይ ክልል ኤርፖርቶች በረራ አቁሞ ቆይቷል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ህንድ-በቻይናና-በፓኪስታን-አቅራቢያ-ባለስቲክ-ሚሳኤሎችን-ልታሰማራ-ነው-12-27
Telegraph
ህንድ በቻይናና በፓኪስታን አቅራቢያ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ልታሰማራ ነው
የህንድና ቻይና ወታደሮች በአወዛጋቢው የድንበር አካባቢ በተደጋጋሚ መጋጨታቸው ይታወቃ
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-እና-የኬንያ-አየር-መንገዶች-ምንና-ምን-ናቸው-12-27
Telegraph
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አየር መንገዶች ምንና ምን ናቸው?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ’ የሚል ስያሜን በተከታታይ ዓመት ሲያገኝ ቆይቷል። አየር መንገዱ የአፍሪካ ሃገራትን ከእስያ ጋር በማገናኘት ተወዳዳሪ የሌለው ሲሆን የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውንም ታሪክ እየቀየረ ይገኛል። በአህጉሪቷ ሌላ ትልቅ ስም ያለው የኬንያው አየር መንገድም ራሱን ‘የአፍሪካ ኩራት’ ብሎ ይጠራል። ሁለቱ አየር መንገዶች በምሥራቅ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአህጉሪቷ ትልቅ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የፌደራሉ-መንግሥት-እና-የትግራይ-አመራሮች-በመቀለ-በምን-ጉዳዮች-ላይ-ተወያዩ-12-27
Telegraph
የፌደራሉ መንግሥት እና የትግራይ አመራሮች በመቀለ በምን ጉዳዮች ላይ ተወያዩ?
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው የመንግሥት ከፍተኛ የባለሥልጣናት ቡድን ትናንት ሰኞ ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም. በመቀለ ተገኝተው ነበር። የፌደራሉ መንግሥት ልዑካን አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች አቀባበል እንዳደረጉላቸው የክልሉ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። በፓርላማው አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው ይህ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የመከላከያ-ሰራዊት-በመቀሌ-ሕገ-መንግሥታዊ-ኃላፊነቱን-የመወጣት-ስራ-በዚህ-ሳምንት-ይከናወናል--አምባሳደር-ሬድዋን-12-27
Telegraph
የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራ በዚህ ሳምንት ይከናወናል- አምባሳደር ሬድዋን
ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የተጀመረው አገልግሎት የማቅረብ ሥራ እንዲፋጠን መመሪያ ሰጥተዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ታይዋን-የብሔራዊ-ውትድርና-አገልግሎት-ጊዜን-ልታራዝም-ነው-12-27
Telegraph
ታይዋን የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ጊዜን ልታራዝም ነው
ፕሬዝደንት ሳይ ኢንግ ዌን በጉዳዩ ላይ ለመወያየት የታይዋንን ብሄራዊ ደህንነት ኮሚቴ ስብሰባ ጠርተዋል ታይዋን፤ አራት ወራት ብቻ የነበረውን ብሔራዊ አገልግሎት ወደ አንድ አመት ለማራዘም አቅዳለች የቻይና የፈረጠመ ጡንቻ ያሰጋት ታይዋን የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትን ጊዜ ልታራዝም መሆኑ አንድ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ገለጹ፡፡ የታይዋን ፕሬዝደንት ሳይ ኢንግ ዌን በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ዛሬ ማክሰኞ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ብድር-ላለመክፈል-ሞቷን-ፌስቡክ-ላይ-ያወጀችው-ኢንዶኒዢያዊት-እየተፈለገች-ነው-12-27
Telegraph
ብድር ላለመክፈል ሞቷን ፌስቡክ ላይ ያወጀችው ኢንዶኒዢያዊት እየተፈለገች ነው
ሊዛ ደዊ ፕራሚታ 2 ሚሊየን የኢንዶኔዥያ ሩፒ ወይም 270 ዶላር እዳዋ ለማምለጥ ነው በሞት ያሟረተችው ፌስቡክ ላይ በመኪና አደጋ ህይወቷ እንዳለፈ የሚያሳዩ ምስሎችን በልጇ በኩል ያስለጠፈችው ፕራሚታ ከእዳዋ ያመለጠች ቢመስላትም ፖሊስ በተደራራቢ ወንጀል እየፈለጋት ነው ብድር ላለመክፈል ሞቷን ፌስቡክ ላይ ያወጀችው ኢንዶኒዢያዊት እየተፈለገች ነው። ቃል በገቡት እለት የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ያልቻሉ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ደቡብ-ኮሪያ-እስከ-ሴኡል-የዘለቁትን-የሰሜን-ኮሪያ-ድሮኖች-መታ-ባለመጣሏ-ይቅርታ-ጠየቀች-12-27
Telegraph
ደቡብ ኮሪያ እስከ ሴኡል የዘለቁትን የሰሜን ኮሪያ ድሮኖች መታ ባለመጣሏ ይቅርታ ጠየቀች
የሀገሪቱን መከላከያ የወቀሱት ፕሬዚዳንት የን ሱክ የል በድሮን ላይ ያተኮረ ወታደራዊ ክንፍ እንደሚደራጅ ተናግረዋል አምስት የፒዮንግያንግ ድሮኖች ደቡብ ኮሪያ ገብተው ለአምስት ስአታት የመቆየታቸውና ወደ ፒዮንግያንግ የመመለሳቸው ጉዳይ የሴኡልን የአየር መከላከያ ስርአት ጥያቄ ውስጥ ከቶታል የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት የን ሱክ ዮል የሀገሪቱ ጦር የሰሜን ኮሪያ ድሮኖችን መቶ ባለመጣሉ ወቀሱ። ፕሬዚዳንቱ ድሮን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አሜሪካ-እና-ኔቶ-ሩሲያን-ለማጥፋት-በዩክሬን-የጦር-ሜዳ-ላይ-ድልን-መቀዳጀት-ይፈልጋሉ--ሰርጌ-ላቭሮቭ-12-27
Telegraph
አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን የጦር ሜዳ ላይ ድልን መቀዳጀት ይፈልጋሉ- ሰርጌ ላቭሮቭ
ከፍተኛ ዲፕሎማቱ፤ ጦርነቱን የማቆሚያ ቁልፍ ያለው በኪቭ እና ዋሽንግተን እጅ ነው ሲሉ ተናግረዋል ላቭሮቭ፡ አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት “ዋነኛ ተጠቃሚ” ሆና በኢኮኖሚ እና በወታደራዊ ትርፍ እያገኘች ነው ብለዋል አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን ጦር ሜዳ ድል እየፈለጉ ነው ሲሉ የሩስያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡ ላቭሮቭ በሩሲያ መንግስት ከሚመራው ታስ የዜና ወኪል ጋር ባደረጉት…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ከፀኃይ-አምስት-እጥፍ-መሞቅ-የቻለው-የቻይና-አርቲፊሻልፀኃይ-12-27
Telegraph
ከፀኃይ አምስት እጥፍ መሞቅ የቻለው የቻይና “አርቲፊሻል”ፀኃይ
የቻይና ሰው ሰራሽ ፀኃይ በ120 ሚሊየን ዲግሪ ሴልሺየስ የሙቀት መጠን በመቆየት ችሏል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የፌደራል-መንግሥቱ-ሠራዊት-እስከ-ሐሙስ-ወደ-መቀለ-እንደሚገባ-ተገለጸ-12-27
Telegraph
የፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እስከ ሐሙስ ወደ መቀለ እንደሚገባ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት እስከ መጪው ሐሙስ ድረስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንደሚጀምር ተነገረ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ እና ከህወሓት ሪዎች ጋር የተደረገውን ድርድር መንግሥትን በመወከል በመሪነት የተሳተፉት አምባሳደር ሬድዋን ሑሴን እንዳሉት ሠራዊቱ በዚህ ሳምንት ወደ መቀለ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። ለሁለተኛ ጊዜ…