ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡
በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት እድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
በምርመራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ አጠቀላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 7 ደርሷል።
ኢትዮ ኤፍ ኤፍ የኢትዮጵያውያን
ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ.ም
Please protect yourself
#Stay Safe