Dashen Bank
✔
93.3K subscribers
5.68K photos
433 videos
18 files
1.06K links
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Download Telegram
ዳሸን ባንክ የቅድመ ታክስ ትርፉን 128 በመቶ በማሳደግ ጠቅላላ ሀብቱን 350 ቢሊዮን ብር አደረሰ

ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ጠንካራ የፋይናንስ አፈጻጸም ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በዚህም የባንኩ ጠቅላላ ሀብት በ37.4 በመቶ አድጎ 350 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ በ128 በመቶ ጨምሮ 15.2 ቢሊዮን ብር ሆኗል።

የባንኩ ጠቅላላ ገቢ በ49.2 በመቶ በማደግ 47 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ የደንበኞች ተቀማጭ ሂሳብ በ37 በመቶ ጨምሮ 280 ቢሊዮን ብር ደርሷል።

በበጀት ዓመቱ የተገኘው ውጤት የባንኩን  የሀብት ማሰባሰብ አቅም፣ የደንበኞች ቁጥር ዕድገትና በዲጂል ባንክ አገልግሎቶች ላይ ላይ ያለውን ጉልህ ኢንቨስትመንት ያሳያል።

በበጀት ዓመቱ የዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብት ከ254.5 ቢሊዮን ብር ወደ 350 ቢሊዮን ብር አድጓል።

ዝርዝሩን በባንካችን ድረ-ገጽ ማግኘት ይቻላል:-

https://tinyurl.com/ehz3d2sh
❤69👍24😁7🤩3
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም)

👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
❤8👍8
ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ጠንካራ የፋይናንስ አፈጻጸም ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በዚህም የባንኩ ጠቅላላ ሀብት በ37.4 በመቶ አድጎ 350 ቢሊየን ብር ሲደርስ፣ ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ በ128 በመቶ ጨምሮ 15.2 ቢሊዮን ብር ሆኗል።

ዳሸን ባንክ እኤአ ሰኔ 30 ቀን 2026 በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያለውን የስራ አፈጻጸም በከፊል ጋብዘናችኋል።
❤58👍20
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዳሸን ባንክ የባለአክስዮኖች ጉባዔ ባሳለፍነው ሐሙስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መከናወኑ ይታወሳል። የዝግጅቱን ድባብ የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ በአክብሮት ጋብዘናችኋል።
❤11👍3
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም)

👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
👍8❤6
በጥቅምት አንድ አጥንት!

በጥቅምት አንድ አጥንት ተመልሷል። ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ ይከናወናል።

መቼ?

ጥቅምት 21 እና 22/ 2019 ዓ.ም።

የት?

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል

👉 መግቢያ ትኬቱን በ200 ብር በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይቁረጡ።

🎯 የዳሸን ሱፐር አፕን ለማውረድ:-

https://www.dashensuperapp.com/download
❤25👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአዲስ አበባ የሚገኙ 10 ታዋቂ ሥጋ ቤቶች የተሳተፉበት "በጥቅምት አንድ አጥንት" በትላንትናው እለትና ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል።

ለ12ኛ ጊዜ የሚካሄደው የዚህ መርሃ-ግብር ብቸኛ የባንክ አጋር የሆነው የዳሸን ባንክ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ አየለ ተሾመ በዝግጁት ማስጀመሪያ ላይ የተገኙ ሲሆን የባንኩን እንቅስቃሴዎች ተዘዋውረው በመጎብኘት የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።

ዳሸን ባንክ በሁለቱም ቀናት ለጎብኚዎች ፖስና ተንቀሳቃሽ ኤቲ ኤምን ጨምሮ የተቀላጠፈ ሁለ-ገብ የባንክ አገልግሎት አቅርቧል። ከዚህም ባሻገር ዳሸን ባንክ በቅርቡ በብቸኝነት በሱፐር አፑ ላይ ይፋ ያደረገውን ኤር ፔይን ያስተዋወቀ ሲሆን ተሳታፊ የንግድ ተቋማት የአዲሱ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል።

በሁለት ቀናቱ ኹነት ከ30 ሺህ በላይ ጎበኚዎች በዝግጅቱ ተሳትፈዋል።
❤33👍5😁2
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም)

👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
❤6👍3
እንኳን ለ1448ኛው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በሰላም አደረሰዎ!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባዘጋጃቸው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ጣቢያዎች ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ፣ በዳሸን ሱፐር አፕ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በቀላሉ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን መፈጸም ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።
❤12👍4🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ ለሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ተቋማት 20 ሚሊዮን ዩሮ ፋይናንስ ለማቅረብ ባለፈው ሳምንት የስምምነት ሰነድ መፈረሙ ይታወሳል። ይህንን ዝግጅት በአጭሩ የሚያስቃኘውን ቪዲዮ ጋብዘናችኋል።
👍27❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅ አየር ላይ ተከፍሏል!

በአቅራቢያቹሁ የሚገኙ የStarPay ነጋዴዎችን ሱፐር አፕ ላይ በኤርፔይ አማካኝነት በመፈለግ በቀጥታ ከዳሸን ሱፐር አፕ ይክፈሉ።
👍39❤17😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳሸን ባንክ ደንበኞች በአቅራቢያቸው ያሉ ስታር ፔይን የተቀላቀሉ የንግድ ተቋማትን በቀላሉ በማግኘት ክፍያ ለመፈፀም  የሚያስችል ዳሸን ኤር ፔይ የተሰኘ አዲስና ዘመናዊ የክፍያ አገልግሎት ባለፈው ሳምንት በሸራተን አዲስ ሆቴል  በደማቅ ሁኔታ ማስተዋወቁ ይታወሳል።

ድባቡን በአጭሩ የሚያስቃኘውን ቪዲዮ ጋብዘናችኋል።
👍5❤2
𝐕𝐚𝐜𝐚𝐧𝐭 𝐏𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬

• Branch Business Manager I for FIFB - Shekinah Omonadah Branch under Jimma district
• Research and Business Development Specialist I for Addis Ababa
• Principal ESG Analyst I
• Planning Specialist I for Head Office, Addis Ababa

For application and more information, please follow this link: https://dashenbanksc.com/careers/
❤12👍7😁1
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም)

👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
👍4
ፓስታ ፌስታ ተመልሷል!

ዳሸን ባንክ ካልቸር ክለብ ለ4ኛ ጊዜ በመጪው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል የሚከናወነውን የፓስታ ፌስታ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።

ዳሸን ባንክ ለጎብኚዎች ከተሟላ የባንክ አገልግሎት ጋር ይጠብቃችኋል።

መግቢያውን (300 ብር) በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ይቁረጡ።

https://www.dashensuperapp.com/download
❤12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዳሸን ባንክ የባለአክስዮኖች ጉባዔ ባሳለፍነው ሐሙስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መከናወኑ ይታወሳል። ዝግጅቱን አስመልክቶ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ያቀረበውን ዘገባ ጋብዘናችኋል።
👍12