"የኢትዮጵያን የእስልምና ታሪክና መንፈሳዊ እሴቶች ለሀገረ መንግሥትና ለሥልጣኔ ግንባታ ማዋል ያስፈልጋል"፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ማጠቃለያ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ተካሂዷል::
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው፤ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልዕክት የነቢዩ ዩሱፍ ታሪክ በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ ትምህርቶች አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል

❤24🤣3🥰2
ከአረንጓዴ ዐሻራ እስከ COP32፡- የኢትዮጵያ የአየር ንብረት አመራር ስኬት
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን፣ የሙቀት መጨመርን እና የምግብ ዋስትና እጥረቶችን ለመታገል አዲስ እና በተግባር የተደገፈ መፍትሔ በሚሻበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ኢትዮጵያ የ2027 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP32) ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ ናት::
ሀገራችን ለዚህ ታሪካዊ ምዕራፍ ከበቃችባቸው ምክንያቶች መካከል በገሃድ ያሳየችው የአካባቢ ጥበቃ ቁርጠኝነት እና ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በስኬት የተገበረችው የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ስኬት ይጠቀሳሉ

❤9🙏2
“አፍሪካ በአንድ ድምፅ እንድትናገር እና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የመፍትሔ ሐሳቦችን እንድታቀርብ ለማስቻል COP32 ጉባኤን ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
ሙሉ እና ትክክለኛ የጉባኤውን መረጃዎች ከምንጩ ለማግኘት ሁልጊዜም ትክክለኛውን የኮፕ-32 ይፋዊ ድረ-ገጽ https://cop32ethiopia.et/ ይጠቀሙ

❤15
የተቀየረው የአዲስ አበባ ወንዞች እና የኮሪደር ዳርቻዎች ታሪክ
የአዲስ አበባ ወንዞች እና የኮሪደር መስመሮች ሰዎች የሚዝናኑባቸው፣ ህፃናት የሚጫወቱባቸው፣ ጤናቸውን የሚጠብቁባትና ከዕለት ተዕለት የሥራ ድካም እፎይታ የሚያገኙባት ምቹ ስፍራዎች ሆነዋል::
ይህንን የከተማ ኑሮ ውበትና ትርጉም በተግባር እያሳየች ያለችው አዲስ አበባ፣ የወንዞቿ ዳርቻዎችና የኮሪደር መስመሮቿ ከቀድሞው ገጽታቸው ተላቀው ለመዝናኛ፣ ለእረፍት፣ ለእግር ጉዞና ለማህበራዊ ትሥሥር ምቹ ወደሆኑ የሕዝብ መገናኛ ስፍራዎች እየተቀየሩ ይገኛሉ

🙏7❤5
ዓባይ እና ቀይ ባሕር፡- የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ የሕልውና ጥያቄዎች
የአንድ ሀገር የውጭ ፖሊሲ፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬ እና የሕዝቦቿ መፃኢ ዕድል የሚወሰነው በይዞታዋ ብቻ ሳይሆን በተፈጥሮ በታደለችው ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ጭምር ነው::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ዓባይ እና ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሕልውና መሠረቶች ናቸው፤ ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ይዞ በጂኦግራፊያዊ እስር ቤት ውስጥ መቀጠል ለቀጣናውም ሆነ ለሀገራችን ዘላቂ አይሆንም” በማለት ያስተላለፉት መልዕክት፣ በቀጣናው አቀፋዊ እውነታዎች ላይ የተመሠረተ የታሪክ እና የጂኦ-ፖለቲካ ጥሪ ነው

❤32🔥2
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ታሪካዊ ስኬት እስከ ኮፕ32
ለረጅም ዓመታት የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ምሰሶ፣ የሰላም ድልድይ እና የአንድነት ምልክት ሆና የዘለቀችው ኢትዮጵያ፣ በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ዘርፍ ከተሳታፊነት ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ አዘጋጅነት የተሸጋገረችበትን ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ስኬት አስመዝግባለች::
የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና የአህጉሪቱ የዲፕሎማሲ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በርካታ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉባኤዎችን በማስተናገድ የምትታወቅ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP32) በይፋ እንድታስተናግድ መመረጧ የአህጉራዊ የመሪነት ሚናዋ ማረጋገጫ ሆኗል

❤7👏6
በ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወጭ በአማራ ክልል የማዕድን ላብራቶሪ ሊገነባ ነው
ለጌጣጌጥ፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለኢንዱስትሪ እና ለኃይል ማመንጫ የሚሆኑ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የሀብት ማዕድናት የዕድል መድረክ የሆነው አማራ ክልል፤ ግራናይት፣ ሲርካ፣ ኦፓል፣ ወርቅ፣ ሳፋየር፣ ኢምራልድን ጨምሮ የበርካታ ሃብት ባለቤት ነው::
ይሁን እንጂ ይህንን ታላቅ ሀብት በማጥናት፣ በመለየትና በብቃት በማከማቸት ተጠቃሚ ለመሆን ሰፊ የቤት ሥራዎች እንደሚያስፈልጉ የሚታወቅ ሲሆን የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ እነዚህን ክፍተቶች በመሙላት ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ታሪካዊ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል

👍12❤8🤣1
ኢትዮጵያ፦ የብርቅዬ ፍጥረታት መኖሪያ፣ የተፈጥሮ ድንቅ ሙዚየም፣ የብዝኃ ሕይወት ውድ ምድር!
ዓለም በሰፊው የተፈጥሮ ውበቷ የሚያደንቃት፣ በልዩ ልዩ የሥነ ሕይወት ሀብቷ የሚመሰክርላት፣ በውስጧም በሌላ የዓለም ክፍል የማይገኙ ብርቅዬ ፍጥረታትን የያዘች አንዲት ምድር አለች - እሷም ኢትዮጵያ ናት!
ከዝቅተኛው ዳሎል እስከ ከፍተኛው ራስ ዳሸን ተራሮች፣ ከአረንጓዴ ደኖቿ እስከ ሰፊው ሳቫና፣ ከስምጥ ሸለቆዎቿ እስከ ውብ ሐይቆቿ የሚዘልቀው የመሬት አቀማመጥ እና የአየር ንብረት ልዩነት ሀገራችን እጅግ የበለጸገ የተፈጥሮ ሥነ ሕይወት እንዲኖራት አድርገዋታል::
ይህ ልዩነት በዓለም ላይ ከሚገኙ በብዝኃ ሕይወት ከበለጸጉ አካባቢዎች መካከል ኢትዮጵያን አንዷ አድርጓታል

❤12👍2