ሰው ቤት ስላለ ብቻ ሊገዛ አይችልም፤ እየኖረበት የሚከፍልበት ሁኔታ አብሮ ሊመቻችለት ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የጉባ ብስራቶች አንዱ የሆነው እና በብሔራዊ ደረጃ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት የታቀደውን ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ፣ የግብዓት አቅርቦትን ብቻ ሳይሆን ዜጎች እየኖሩባቸው የሚከፍሉባቸው የፋይናንስ ሥርዓቶች እየተዘረጋ መሆኑን ገለጹ::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግንባታ ሂደት ላይ የምትገኝ እና ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ፍላጎት ያላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው፣ የቤት ልማት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት በሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን አስታውሰዋል

❤9🥰3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጉባ ብሥራት አንዱ የሆነውን የ1.5 ሚሊዮን ቤቶች ልማት ፕሮጀክትን አስመልክተው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
በሀገር አቀፍ ደረጃ 1.5 ሚሊየን ቤቶችን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት፤ ለግንባታው የሚያስፈልጉት ፋይናንስ፣ የኮንስትራክሽን ግብአቶች እንዲሁም የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ማሳደግ ቀድሞ የታሰበበት ጉዳይ መሆኑን ጠቅሰዋል::
ቤቶች ሲገነቡ የፋይናንስ ዘርፉ አብሮ ሊሠራ እንደሚገባ፣ ዜጎች ቤቱን በቀላሉ ተረድተው በባንኮች ሞርጌጅ አማካኝነት እየኖሩበት በሂደት የሚከፍሉበት አሠራር መዘርጋቱን አንስተዋል

🤩4❤2👍2🙏2
የገንዘብ ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በአንታሊያ የኮፕ31 (COP31) ጉባኤ ጎን ለጎን ከUNDP አስተዳዳሪ ጋር ሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ
በአንታሊያ እየተካሄደ ባለው የኮፕ31 (COP31) ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር እና የኮፕ32 (COP32) ዋና ድርድር መሪ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ኃላፊ ከአሌክሳንደር ዲ ክሮ ጋር ሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከድርጅቱ ጋር በአየር ንብረት ለውጥ እና በዘላቂ ልማት ዙሪያ ላላት የረጅም ጊዜ ትብብር ሰፊ ግምገማ አድርገዋል

❤5🙏2
ከተማችንን ለነዋሪዎቿ ምቹ ማድረጊያ አንዱ እና ዋናው ቁልፍ ሥራችን የሚሆነው የቤት ግንባታ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ እና የመኖሪያ ቤት እጥረትን ለመቅረፍ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ብቻ 100 ሺሕ ቤቶችን በተለያዩ አማራጮች ወደ ግንባታ ማስገባቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ::
ይህ አፈጻጸም በብሔራዊ ደረጃ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት የተያዘውን የጉባ ብስራት እቅድ መነሻ በማድረግ የተከናወነ ሲሆን፣ በከተማዋ ታሪክ በአንድ ዓመት ውስጥ በዚህ ደረጃ በስፋት የቤት ግንባታ ሲጀመር የመጀመሪያው መሆኑን ከንቲባዋ አብራርተዋል

❤6👍1👏1
ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በውጭ ታሪካዊ ጠላቶች በሚመራው የጽምዶ ቡድንን በመቀላቀል ሀገርን ወግቷል፡- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፌደራል መንግሥቱ በሆደ ሰፊነት ተደጋጋሚ የሰላም ዕድሎችን ቢሰጥም ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን ግን ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በመፈፀም መከላከያ ላይ ጉዳት ሲያደርስ መቆየቱን ገልጸዋል::
በዛሬው ዕለት ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተወያዩት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በውጭ ታሪካዊ ጠላቶች በሚመራው የጽምዶ ቡድንን በመቀላቀል ሀገር መውጋቱን ገልጸዋል

❤5🔥5
መንግሥት የ4.5 ሚሊዮን ቤቶች ግንባታ ግብን ለማሳካት የሞርጌጅ ፋይናንስ እና የሀገር ውስጥ ግብዓት ምርትን እያስፋፋ ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በሀገር አቀፍ ደረጃ የታቀደውን የ4.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እውን ለማድረግ፣ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ከማምረት ጎን ለጎን ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ፋይናንስ ሥርዓት እየተዘረጋ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እየተገነቡ የሚገኙ ከ100 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶችን የሥራ ሂደት በጎበኙበት ወቅት እንደገለጹት፣ ግዙፉ የቤቶች ልማት መርሐ ግብር የግብዓት አቅርቦትን፣ የፋይናንስ አማራጭንና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ባቀናጀ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል

❤6🙏5

❤7🙏3
የአምስተኛው ምዕራፍ የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ፍጻሜ መጪው እሁድ ይካሄዳል
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋራ የሚያዘጋጁት አምስተኛው ምዕራፍ የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር የፍጻሜ መርሐ ግብር በመጪው እሁድ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል::
ኢቢሲ እንደ ሀገራዊ የሚዲያ ተቋም የወጣቶችንና የፈጠራ ባለሙያዎችን አቅም ለማውጣት፣ ለሥራ ፈጣሪዎች ሰፊ የመገናኛ ብዙኃን ሽፋን በመስጠት እና ሀሳባቸውን ለገበያ እንዲያስተዋውቁ በማድረግ ዘርፉን በልዩ ትኩረት እያበረታታ ይገኛል

❤14
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ሥራ አስፈፃሚ ክሪስቶፍ ለኩርቲየር ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በቱርክዬ አንታሊያ እየተካሄደ ካለው የኮፕ 31 ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ስራ አስፈፃሚ ክሪስቶፍ ለኩርቲየር ጋር ተወያይተዋል::
ውይይታቸውም ከኢትዮጵያ ጋር ያለ አጋርነትን ይበልጥ ለማጠናከር እና የCOP32 ጉዳዮች ላይ በቀጣይ ለመሥራት መሆኑን ከኮፕ32 ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል

👏6❤2