የ'ስቶፕ-ኦቨር' (Stopover Tourism) ቱሪዝም ማዕከል እየሆነች ያለችው አዲስ አበባ
የእግረ መንገድ ቱሪዝም (Stopover Tourism) ተጓዦች ከመነሻቸው ተነስተው ወደ ሌላ መዳረሻ ሲበሩ በመሸጋገሪያ ሀገር ውስጥ ለጥቂት ሰዓታት ወይም ቀናት ቆይታ አድርገው የመሸጋገሪያውን ስፍራ መስህቦች እንዲጎበኙ የሚያስችል ዘመናዊ የቱሪዝም ዘርፍ ነው::
ይህ አሠራር የትራንዚት መንገደኞችን ወደ ቱሪስትነት በመቀየር ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ከማስገኘቱም ባለፈ፣ ተጓዦች በአጭር ቆይታቸው ስለ ኢትዮጵያ በቂ ግንዛቤ አግኝተውና ተማርከው ወደፊት ለረጅም ጊዜ ጉብኝት ተመልሰው እንዲመጡ መንገድ ይከፍታል

❤3🥰2
የአረንጓዴ ምህንድስና ተምሳሌት የሆነው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በቢሾፍቱ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው ግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካን የአቪዬሽን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ የዘመናዊ ምህንድስና እና የአካባቢ ጥበቃ ፍልስፍናን ድንቅ ውሕደት በይፋ እያሳየ ይገኛል::
የክፍለ ዘመኑ ግዙፍ የአቪዬሽን መሠረተ ልማት የሆነው ይህ ታላቅ ፕሮጀክት የኢኮኖሚ ዕድገት እና የተፈጥሮ ጥበቃ ተጣጥመው መጓዝ እንደሚችሉ በተጨባጭ እያረጋገጠ ነው

🙏5
ኢትዮጵያ ለCOP32 ዝግጅት ከተመድ የአካባቢ ፕሮግራም ጋር ያላትን ትብብር እያጠናከረች ነው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ በቱርክ አንታልያ እየተካሄደ ካለው 31ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP31) ጎን ለጎን ከተመድ የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገዋል::
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታስተናግደው 32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP32) እየተደረጉ ባሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ በስፋት መክረዋል

❤10👍1
ጤናማ ኅብረተሰብ የመፍጠር ጉዞ በቀልጣፋ አገልግሎትና ዘመኑን በዋጀ ሥርዓት መከናወን አለበት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ምድረ ገነት ጠቅላላ ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል::
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ከዚህ ቀደም ተቋርጦ የቆየው የሆስፒታሉ ግንባታ ከስድስት ወራት በፊት በአዲስ ውል እንደገና ተጀምሮ አሁን ላይ ወደ መጠናቀቂያው ምዕራፍ መድረሱን ገልጸዋል

❤8
"ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው ድንቅ ስጦታ!" - ከእረኛው ካሊድ ግኝት እስከ 3 ቢሊየን ዶላር አመታዊ ገቢ
ኢትዮጵያዊው እረኛ ካሊድ ዛሬ ተነስቶ በወቅቱ የፍየሎቹ መፈንጫ በነበረችው ቦታ ያስተዋላት አረንጓዴ ቅጠልና ቀይ ብስል ፍሬ አሁን ላይ የዓለምን ታላላቅ ከተሞችን አድምቃ፣ የቢሊየኖችን ማለዳ ስታነቃ ቢያይ ኖሮ በመገረምና በኩራት "ያኔ በጫካ ያስተዋልኩት የፍየሎቼ ፈንጠዝያ ለካ የዓለምን ኢኮኖሚ የሚያንቀሳቅስ ታላቅ በረከት ኖሯል!" ሲል በሐሴት ይናገር ነበር::
ካሊድ ከዓለም ሁሉ አስቀድሞ ያገኛት ቡና ዛሬ ላይ ስሟ በዓለም ገንኖ፣ ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር ተዋህዶ ዓለምን ሲያስደምም ቢያይ ደግሞ መደነቁ እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር

❤19

❤5🙏5
ኢትዮጵያ የወረርሽኝ ዝግጁነትና የምላሽ አሰጣጥ አቅሟን አሳድጋለች - ጤና ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ የወረርሽኝ ዝግጁነትን ከዕቅድ ወደ ተግባር በመቀየር፤ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪዎችን በማደራጀትና የጤና ሥርዓቷን በማጠናከር ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበች መሆኗን የወረርሽኝ መከላከል ዝግጁነትና ምላሽ (EPPR) ፕሮጀክት የአስተዳደር ቦርድ አስታወቀ::
የጤና ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትና የመንግሥት ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፕሮጀክቱ የአስተዳደር ቦርድና የፈንድ አስተዳደር ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል

🙏5❤4
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በይፋ ያስመረቁት የኮሪደር ልማት ምን ምን መሰረታዊ ነገሮችን ይዟል?
የመደመር መንግሥት የከተሜነት ራዕይ:
ከተሞችን የሥራ ፈጠራ፣ የንግድ፣ የዕውቀትና የባህል ማዕከላት በማድረግ ለሕዝብ ቁጥር ዕድገትና ለአየር ንብረት ለውጥ ዘላቂ ምላሽ መስጠት::
57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት:
በቦሌ መድኃኔዓለም፣ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ሞኤንኮ፣ አደይ አበባ፣ ሻላ ፓርክ፣ ቺቺኒያ፣ ቦሌ ሩዋንዳ እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በማካተት በይፋ ተጀምሯል

❤16🙏6
የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት - አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ሐውልት ቆመላቸው
ለአፍሪካ እግር ኳስ መወለድና ማበብ የኢትዮጵያ አበርክቶ ከፍ ያለ ቦታ እንዲይዝ ምክንያት የሆኑት ኢትዮጵያዊው የስፖርት ሰው ‘የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት’ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ለሳቸው መታሰቢያ የተሰራው ሐውልት በይፋ ተመርቋል::
ጀግኖቿን በማስታወስ ያለማቋረጥ እንደስሟ እያበበች የምትገኘው መዲናችን ዛሬ ደግሞ በቦሌ የኮሪደር ልማት የታላቁን የስፖርት ሰው የአቶ ይድነቃቸው ተሰማን የመተታሰቢያ ሀውልት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በተገኙበት ነው የተመረቀው

❤20🙏5👍2
የሠሩ እና ያገለገሉ ዐርበኞችን እና ታላላቅ ሰዎችን ማስታወስ እና ምልክታቸውን ማስቀመጥ መጪው ትውልድ እነሱን እያየ እንዲነቃቃ ያደርጋል — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በሂደት እና በጋራ ጥረት የምትገነባ ሀገር እንጂ በአንድ ቀን የሚሳካ ተአምር እንደሌለ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአዲስ አበባ ሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለሀብቶች፣ ጡረተኞች፣ የመነገጃ ቦታቸውን መልሰው እንዲገነቡ የተገደዱ ዜጎች፣ ወጣቶች እና መላው የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰማቸውን ጥልቅ ምስጋና አቅርበዋል

❤7🙏5👍1👏1
ኢትዮጵያ ገና አልተነካችም፤ የጀመርናቸው ሥራዎች መልካም ጅማሮዎች ቢሆኑም ገና ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በአዲስ አበባ የተጀመሩት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር፣ የንግድ እንቅስቃሴን በማነቃቃት እና የከተማዋን ገጽታ በመቀየር ለነዋሪዎች አዳዲስ ዕድሎችን ይዘው መምጣታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጸዋል::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ በከተማዋ የታየው የሕንፃዎች እና የሰፈሮች መሻሻል ለተመልካች ደስታን እና ጤናን የሚሰጥ እንዲሁም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚያፋጥን መልካም ጅማሮ መሆኑን አንስተዋል

🙏7❤6👍1