"የሚሊሻውን ኃይል ዘመናዊ ለማድረግና ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ ይቀጥላል"፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
**********
መንግሥት የሚሊሻውን ኃይል አደረጃጀት ዘመናዊ ለማድረግ፣ ትጥቅና አቅርቦቱን ለማሻሻል የጀመረውን ተቋማዊ የሪፎርም ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የክልሉ ሚሊሻና ሰላም አስከባሪ ኃይል ላለፉት 30 ዓመታት ሀገርና ክልል የገጠሟቸውን ውስብስብ የጸጥታ ፈተናዎችን በጽናት…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02apyUSQKcY76MJTdaQyZC5bXhe2qRpABUX3v6kKqtcFZuERQY1Tjcb6t3TawmjsArl

👏1
በበርካታ የምርጫ ክልሎች የድምፅ ማዳመር እና ቆጠራ ሂደቱ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
*********************
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ ማዳመር እና ቆጠራ ሂደት አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ፤ በርካታ የምርጫ ክልሎች የማዳመሩን ሥራ አጠናቀው ውጤት ይፋ እያደረጉ መሆኑን ገልጸው፣ በተወሰኑ አካባቢዎች ግን የተለያዩ ተግዳሮቶች በማጋጠማቸው ምክንያት ሂደቱ መዘግየቱን አስታውቀዋል።
በአዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ 29 የምርጫ ክልሎች…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid022nsdQDG7FyHMANPJCyWS4oiRSPuFCaMyaagkxvj8iLxFBiNzEo1KLoyvXqjrnxqml

ኢትዮጵያ ማላዊን በወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 0 አሸነፈች
*
በአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማላዊ አቻውን 1 ለ 0 በማሸነፍ ድል አስመዝግቧል።
በዚህ ጨዋታ ላይ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያውን ብቸኛ ግብ ፍጹም ጥላሁን ማስቆጠር ችሏል።
ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ከሁለት ቀናት በኋላ በመጪው ማክሰኞ፣ በተመሳሳይ በድሬዳዋ ስታዲየም ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።
በዘረንቶስ ሰለሞን
#EthiopianBroadcastingCorporation

👍1
በ19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታቸው ማስረሻ አሽነፈ
******************
በአዲስ አበባ በተካሄደው 19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታቸው ማስረሻ ከሸገር ሲቲ አሸንፏል።
በውድድሩ አትሌት ባለይልኝ ተሻገር ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሁለተኛ፣ እንዲሁም አትሌት በላይ ጥላሁን ከአዲስ አበባ ፖሊስ 3ኛ በመውጣት አጠናቅቀዋል።
#Ethiopia #EBC #athletics #marathon #halfmarathon

በ19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት መሰለች ዓለማየሁ አሽነፈች
******
በ19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት መሰለች ዓለማየሁ ከአዲስ አበባ ፖሊስ አሽንፋለች።
አትሌት ዝማም ባራኪ ደግሞ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ሆና አጠናቅቃለች።
#Ethiopia #EBC #athletics #marathon #halfmarathon
******
በ19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት መሰለች ዓለማየሁ ከአዲስ አበባ ፖሊስ አሽንፋለች።
አትሌት ዝማም ባራኪ ደግሞ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ሆና አጠናቅቃለች።
#Ethiopia #EBC #athletics #marathon #halfmarathon
👏1
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስፖርት ዘመኑ ያገኘው አጠቃላይ ገቢ ከ2 ቢሊዮን ዶላር አለፈ
*************
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስፖርት ዘመኑ ያገኘው አጠቃላይ ገቢ ከ2 ቢሊዮን ዶላር ያለፈ ሲሆን፣ ይህንን ስኬት የተቀዳጀ የመጀመሪያው አትሌት መሆን መቻሉን ፎርብስ ዘግቧል።
ሮናልዶ ከስፖርቱ ዓለም ራሱ ሳያገልል ይህንን ገቢ ያገኘ የመጀመሪያው ስፖርተኛ መሆኑ ነው የተገለጸው።
#EBC #sport #cristiano #cr7 #income

👏2
ኦብነግ ከታጠቁ ቡድኖች ጋር ግንኙነት አለው መባሉን ውድቅ አደረገ
*************
የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ከታጠቁ ቡድኖች ጋር ግንኙነት አለው መባሉን ሙሉ በሙሉ ውድቅ በማድረግ፣ ከሀገር ውስጥ የሰላም ስምምነቶችና ከሕጋዊ የፖለቲካ ሥርዓቱ ጎን መቆሙን የሚያረጋግጥ ይፋዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ፤ ከታጠቁ ኃይሎች ጋር ፈጽሞ እንደማይተባበር፣ ስለ ድርጅቱ ወቅታዊ የአመራር ለውጥ እና በትክክለኛ የአሠራር መስመሮች ላይ ብቻ መደገፍ ስለሚያስፈልግበት ሁኔታ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ኦብነግ በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡-

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ከታጠቁ ቡድኖች ጋር ግንኙነት አለው መባሉን በጽኑ የሚቃወም ሲሆን፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለተፈረመው የሰላም ስምምነት ያለውን የማይናወጥ ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋግጣል፤ የስምምነቱን ድንጋጌዎች በሙሉ ለማክበር እና ተግባራዊ ለማድረግ ያለውን ዝግጁነትም ያረጋግጣል።
በተመሳሳይ ኦብነግ የኢትዮጵያ መንግሥት የገባውን ቃል እንዲያከብር እና የስምምነቱን ሙሉ አፈጻጸም...https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02ESZK7pj2bg8VNWHBE7VXCXtL3HUduu6zKYYSotb6pvMnn27FW9J3AewtaH7McK1tl

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሰሜን ኮሪያ ገቡ
***********
የዓለማችን ዐይን ፊቱን ወደ ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ አዙሯል።
የቻይናው ፕሬዚዳነት ሺ ጂንፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ሲገቡ በሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ሺ ጂንፒንግ በሰሜን ኮሪያ ቆይታቸው ከሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Ethiopian Broadcasting Corporation #China #NorthKorea