Ethio love & marriage agent
95 subscribers
3 photos
14 links
Our aim is to support singe male and female to have good relationship and marriage. onelovetube@gmail.com
Download Telegram
ሰዉ ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አደለም
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact me @ onelovetube@ gmail.com
አንዷ ቸከስ ለ አመት በአል ገበያ ወጥታ

ዶሮ ልትገዛ አስባ

እሷ:- ዶሮ አለህ?
.
.
ሻጭ:- አዎ
.
.
እሷ :- ስንት ስንት ነው?
.
.
ሻጭ:- 350 ብር ነው
.
.
እሷ :- እንዴ.... ዶሮ ነው እኮ ያልኩህ!
.
.
ሻጭ :- አዎ የፈረንጅ ዶሮ ነው
.
.
.
.
.
እሷ :- እና ምን ማለት ነው? አግብቶ ውጪ ሃገር ይወስደኛል እንዴ? ..................... አላለችውም😂😂😂

ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
🚶ወጣቱ አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና
"በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን
እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ
ይጠይቃል።
ጠንቋዩም
"ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት
ትኖራለህ።"አለው
ወጣቱም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት
ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት
የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ
ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ
መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ። ጠንቋዩም
.
.
.
.
. .
.
.
.
.
. .
ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ😜😂


♻️ሰዎች share እያደረግን እንጂ ብቻን መሳቅ ጥርስ ያሳምማል።
ትዳር ፈላጊ ፆታ ወንድ እድሜ 26 የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ የወር ገቢ 16ሺ ብር ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ቁመት መካከለኛ ጠይም ብሄር ኢትዮጵያ የሚኖረው አ.አ የሚፈልጋት ሴት ቢያንስ እስከ 10 የተማረች ቀይ ረጅም ፀጉር ያላት ኦርቶዶክስ ገቢ ባይኖራትም ችግር የለውም ስራ የምትወድ መስፈርቱን የምታማይ onelovetube@gmail.con ላይ email አድርጊልኝ
ባልና ሚስት💑 ወደ መኝታ🛏😴 ለመሄድ እየተዘጋጁ ነበር፡፡
.
.
ራሷን እንደ ቆንጆ 🤤🙃የምትቆጥር ሚስት መስታወት🔲 ፊት ቆማ ራሷን ለረጅም ደቂቃዎች ስታይ 👀ቆየችና ወደ ባሏ ዘወር አለች😌፡-

ሚስት፡- ።ታውቃለህ ውዴ፣ መስታወት ውስጥ ራሴን ሳይ👀 የምትታየኝ ፊቷ የተጨማደደ👵፣ ሆዷ የተንጠለጠለ😣፣ ጭኖቿ የወፈሩና ክንዶቿ የተልፈሰፈሱ😖 አሮጊት ሴትዮ ነች👵፡፡
.
.
እባክህ🙏 ስለ ራሴ መልካም😊 እንዲሰማኝ አንድ ጥሩ ነገር ንገረኝ…” አለችው🤔፡፡
.
.
ባሏም ምን አላት አሉ…
.
.
.
.


“የማረጋግጥልሽ ቢኖር የማየት👀 ችሎታሽ አስደናቂ መሆኑን ነው👌👍” ብሏት እርፍ፡፡


😂😂😂😂😂😂😂😅
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact me @ onelovetube@ gmail.com
😂😂ጨርሶ ያነበበ የሌለ ጀግና ነው
ሲያስገባብኝ ያድራል!!!
.
ልቤ እስከሚጠፋ የሚወደኝ ባሌ
ሁለመናው ፍቅር አመሉ ካመሌ
በተለይ ቀማምሶ የመጣ ቀን ሰክሮ
የሚያደርገው ድርጊት አያልቅም ተነግሮ
ፍቅር ያውቅበታል አይሰጠኝም እረፍት
እንቅልፌን ሳላይ ነው የሚነጋው ጠዋት
ታዲያ እንዳስለመደኝ ፀጉሩን ነካክቼ በጆቼ ካቀፍኩት
መጠጡም ስላለ ሲያስጨንቀው ሙቀት
ክፈቺው ይለኛል በውድቅት በሌሊት
ሰምቼ እንዳልሰማ ዝም ስለው ሳልከፍት
ይቅርታም ሳይለኝ ብርድ ልብሳችንን መነቃቅሮ ጥሎት
ብርግድ አርጎ ከፍቶ እንደጠላት ንብረት
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ሲያስገባብኝ ያድራል ይህን ብርድ በመስኮት
😂😂ባለጌ ሁላ ምን እያሰብሽ እንደነበር ባትቼብሻለው
😂😂

:¨·.·¨: 😂
 `·. •‌‌‌ْ
የምን ስቆ ዝም ማለት🤣
ሌሎችም join እዲያደርጉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Share 😍 Share 😍 Share
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact me @ onelovetube@ gmail.com
ሰዉ ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አደለም
ትዳር ፈላጊ ፆታ ወንድ እድሜ 32 የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የወር ገቢ 6ሺ ብር ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ቁመት ረጅም ጠይም ብሄር ኢትዮጵያ የሚኖረው አ.አ የሚፈልጋት ሴት ቢያንስ እስከ 10 የተማረች ቀይ ወይም ጠይም ትግስተኛ ኦርቶዶክስ ገቢ ቢያንስ 3ሺ ብር እድሜዋ 20-30 የሆነች መስፈርቱን የምታማይ onelovetube30@gmail.com ላይ email አድርጊልኝ