Ethio love & marriage agent
95 subscribers
3 photos
14 links
Our aim is to support singe male and female to have good relationship and marriage. onelovetube@gmail.com
Download Telegram
ሰዉ ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አደለም
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact us @ onelovetube30@ gmail.com
ትዳር ፈላጊ ፆታ ሴት እድሜ 25 የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል የወር ገቢ 4ሺ ብር ሀይማኖት ፕሮቴስታን ቁመት መካከለኛ ቀይ ብሄር ኢትዮጵያ የምትኖረው አ.አ የምትፈልገው ወንድ ቢማርም ባይማርም ችግር የለውም ትግስተኛ የሆነ ገቢ ያለው ቁመቱ አጭር ያልሆነ እድሜው 25-35 የሆነ ሀይማኖቱ ፕሮቴስታንት ወይም ኦርቶዶክስ መስፈርቱን የምታማላ onelovetube30@gmail.com ላይ email አድርግልን
አንድ ጓደኛየ የተከራየበት ቤት ላይ በአይጦች ምርር ቢለው ቤት አከራዩ ጋር ሄዶ
" እዚህ ቤት ከገባሁ ጀምር አይጥ ብቻ ነው የማየው " ሲላቸው




እና 500 ብር ከፍለህ አንበሳ ልታይ አማረህ
😂😂😂😂😂😂😂

🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
share to ur friend

😂😂😂😂😂😂😂😅
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share •════•••😉🍃🌺🍃😂•••════•
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact us @ onelovetube30@ gmail.com
ለለቅሶህ የተዘጋጀ


ሰውዬው ታሞ ሊሞት እያጣጣረ ነው... አልጋው ላይ እንደተኛ ያ በጣም የሚወደው ምስር ወጥ ምራቅ የሚያስውጥ ሽታ ከማዕድ ቤቱ መጥቶ ሆዱን አገላበጠው... ከመሞቱ በፊት ከዚህ ምስር ወጥ መቅመስ ፈለገ ...እናም ከአልጋው ወድቆ በደረቱ እንደምንም እየተንፏቀቀና እየተሳበ ሚስቱ ወጡን ወደምትሰራበት ማዕድ ቤት አመራ... ባለችው እንጥፍጣፊ ጉልበት ወደ ጠረጴዛው ተንጠራርቶ ቁራሽ እንጀራ አነሳ... ባገኘው እንጀራ እጁን እንደምንም ሰድዶ የምስር ወጡ ያለበት ድስት ውስጥ ሊነክር ሲል ሚስቱ በማማሰያ እጁን መትታ አስጣለችው ...
ትንፋሹ እየተቆራረጠ “ለምን ትመቺኛለሽ?” ብሎ ሲጠይቃት
ምን ብትለው ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
"ለለቅሶህ የተዘጋጀ ወጥ እኮ ነው!!”




የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋር ከፈለጋችሁ contact us @ onelovetube30@ gmail.com
ባልና ሚስት ተጣልተዉ አደሩና በጡዋት


ባል :-ህልም አየሁ ዉዴ ልንገርሽ... ሲላት
.
.
.
ሚስት ፡- እሺ ንገረኝ አንተ ቅዠታም
.
.
ባል ፡- ሁለት ሴጣኖች በህልሜ መጥተዉ አንድ ጥሩ ሰዉ መረበሽ እንፈልጋለን እና ጥሩ ምትል ሰዉ ካለህ ስሙን ጠቁመን ሲሉኝ ያንቺን ስም ስነግራቸዉ.
......
.
.
.
.
.እሷማ አለቃችን ናት አለቃችንንማ አንረብሻትም አሉኝና ጥለዉኝ ሄዱ😂




😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
🚶ወጣቱ አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና
"በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን
እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ
ይጠይቃል።
ጠንቋዩም
"ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት
ትኖራለህ።"አለው
ወጣቱም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት
ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት
የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ
ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ
መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ። ጠንቋዩም
.
.
.
.
. .
.
.
.
.
. .
ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ😜😂


♻️ሰዎች share እያደረግን እንጂ ብቻን መሳቅ ጥርስ ያሳምማል።


@sak_besak
@sak_besak
Samsung A30 for sale
New and Original
64GB internal storage
Price 7500(slightly negotiable )
Tell:0923233673
new original Samsung A30 for sale
64GB internal memory
price 7000
tell:0923233673
እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ ጓደኞቼ በስልካችሁ በኢንተርኔት እስከ 300,000 ብር ድረስ መሥራት ትችላላችሁ እውነት መሆኑን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በመመዝገብ አረጋግጡ እባክዎ ለጓደኛዎም ሊንኩን ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው https://oodmoney.xyz/37129829637707
እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ ጓደኞቼ በስልካችሁ በኢንተርኔት እስከ 300,000 ብር ድረስ መሥራት ትችላላችሁ እውነት መሆኑን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በመመዝገብ አረጋግጡ እባክዎ ለጓደኛዎም ሊንኩን ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው https://oodmoney.xyz/37129829637707
እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ ጓደኞቼ በስልካችሁ በኢንተርኔት እስከ 300,000 ብር ድረስ መሥራት ትችላላችሁ እውነት መሆኑን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በመመዝገብ አረጋግጡ እባክዎ ለጓደኛዎም ሊንኩን ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው https://oodmoney.xyz/37129829637707/
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.