ይሄን 1756 atf "unverified" በሆነ account ነዉ withdrawal ያዘዝኩት panding ላይ ነዉ እንደገባ 444 atf ጨምርቤት 2000 atf ለአንድ ሰዉ ዝም ብዬ እሰጣለሁ ከcomment ላይ መርጬ ግን ከዚ በፊት ከatf ምንም ገንዘብ withdrew ላላደረገ ወይም ላልሰራ 👀 ሰዉ ነዉ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🤝13
4-3-3 Crypto
"VIC" minimum withdrawal limit ከ1000 ወደ 1500 ከፍ አርገውታል! 👀 በተጨማሪም ደሞ የሰራችሁትን "VIC" withdrew ለማድረግ ዋሌታችሁ ላይ ቢያንስ 1000 "VIC" tokens hold ተደርጎ (on-chain) ላይ ሊኖራችሁ ይገባል! ከላበለዚያ wef እንዳታስቡት እያሉን ነዉ። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ብዙዎቻችሁ እንደ ከባድ ነገር እያያችሁ ነዉ 1500 VIC እና ከዛ በላይ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ በቃ withdrawal ከመጠየቃችሁ በፊት 1000 VIC የግድ ዋሌታችሁ ላይ መኖር ስላለበት እዛዉ ዋሌታችሁ ላይ usdt ወይም ton ካላችሁ ወደ "VIC" swap ማድረግ ነዉ ከዛ withdrawal ትጠይቃላችሁ approved ተደርጋችሁ ሳቢዉ እንደገባላችሁ መልሳችሁ ያንን tokens ወደ usdt ወይም ton swap ማድረግ ነዉ! ሌላ ከባድ ነገር የለዉም።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤6
risk ይወሰድ ይኬድበት 👀
አሪፍ ነዉ አሁን ባለበት price እራሱ ለ15 ቀን ብቆይ አትራፊ ነኝ ግን ዋጋዉ አያስተማምንም ከነ እኔ መቼም ተመልሶ ወደ ድሮዉ ዋጋዉ ይመለሳል ብዬ አላስበዉም እሱን ተዉት እና $2.5 አይሄድም የ1000 VIC price መጀመርያ ላይ ቢሆን አሪፍ ነበር አሁን ግን እንደዉ ዝም ብዬ በድፍረት ካልሄድኩት በስተቀር risk'u ከ80% በላይ ነዉ በኔ አይታ።

❤9🤝2
4-3-3 Crypto
𝗠𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗯𝗼𝘁 now 1000 VIC = $4.088 👇 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_C502CEBF9F ግን ለverification 0.05 gram ያስፈልጋል ያዉ 0.1$ ማለት ነው። ◼️ ለ10 ሰዉ 0.05 gram የverification እንችላለን! ጀምሩ "screenshot comment" ላይ ላኩ እኛ በcomment picker…
ለverification 0.05 gram መግዛት የምትፈልጉ እኔ ጋር ማግኝት ትችላላችሁ።
◼️ በዚ አናግሩኝ ➔ @RAGNER_433
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
◼️ በዚ አናግሩኝ ➔ @RAGNER_433
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ!
አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ invitation link ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ እስከ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
መጀመርያ ላይ ሰዉ invite ስታደርጉ እስከ $5 ድረስ ይቆጥርላችዋል ከዛ ቡሀላ ግን ከምታስገቧቸዉ ሰዎች የምታገኙት ከ24 ሰአት ቡሀላ ነዉ! ይሄ ማለት የምታስገቧቸዉ ሰዎች processing ላይ ነዉ የሚቆዩት ማለት ነዉ በተጨማሪም እነዛ invite የምታደርጓቸዉ ሰዎች ቢያስ ለ10 ደቂቃ እዛ ላይ ያለዉን game መጫወት አለባቸዉ።
መስራት ያልጀመራችሁ ጀምሩ እያንዳዱን ነገር reply እያደረኩ የምለቅላችሁ ይሆናል።
◾️𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏: https://playbb.fun/u/24388065

❤30
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
የሰራችሁትን withdrew ማድረግ የምትችሉት ከ$10 ጀምሮ ነዉ! 10,000 diamond $1, 100,000 ደሞ $10 ማለት ነዉ!
ቀጥታ እዛዉ ላይ metwallet ተጠቅማችሁ ወደ ምትፈልጉት exchange ወይም wallet በኩል በusdt (trc20) መቀበል ትችላላችሁ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ቀጥታ እዛዉ ላይ metwallet ተጠቅማችሁ ወደ ምትፈልጉት exchange ወይም wallet በኩል በusdt (trc20) መቀበል ትችላላችሁ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤13
4-3-3 Crypto
የሰራችሁትን withdrew ማድረግ የምትችሉት ከ$10 ጀምሮ ነዉ! 10,000 diamond $1, 100,000 ደሞ $10 ማለት ነዉ! ቀጥታ እዛዉ ላይ metwallet ተጠቅማችሁ ወደ ምትፈልጉት exchange ወይም wallet በኩል በusdt (trc20) መቀበል ትችላላችሁ። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
$10 withdrew ስታደርጉ ቀጥታ ያዘዛችሁት $10 አይደለም ሚገባላችሁ፤ ለfee $2 ተቆርጦ $8 ነዉ የሚገባላችሁ! $20 withdrew ስታደርጉ ደሞ $1.6 ቆርጦ $18.4 ነዉ የሚገባላችሁ! ብዙዎቻችሁ በዉስጥ እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ ነዉ።
✔️ withdrawal proof 100%
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
✔️ withdrawal proof 100%
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🤝8❤4
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
በቀን $210 የሚሰራም አለ 👀 ምስሉ ላይ እንደምታዩት እናተ ስልቹ ካልሆናችሁ በዛ ከተባለ በ3 ቀን ዉስጥ $10 መስራት አያቅታችሁም normal ነዉ! ብዙ ሰዉ ዉስብስብ አርጎ ስለሚያስብ ነዉ ስራዉን እራሱ ሚያከብደዉ።
ከዚ በፊት ሰርታችሁ withdrew ያደረጋችሁ እስቲ ከታች ይሄን 🤝 react drop በማድረግ አሳዩኝ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ከዚ በፊት ሰርታችሁ withdrew ያደረጋችሁ እስቲ ከታች ይሄን 🤝 react drop በማድረግ አሳዩኝ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🤯25🤝10❤4💯2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሺ Familians Mepass Apllication ላይ (Face Verification) እና ID Verificatiom ሲባል አብዛኞቻቹ "መረጃዬ ቢሰረቅስ? ለሌላ ነገር ቢጠቀሙበትስ?" ብላቹ ትሰጋላቹ ነገር ግን እንደዛ አይደለም ለምን እንደሚያስፈልግ ላብራራላቹ☄️
4️⃣ ምክንያቶች እና የደህንነት ማረጋገጫዎች ከታች የምዘረዝርላቹ ናቸው
1️⃣ .
2️⃣ .
3️⃣ .
4️⃣ .
በቀጣይ Projectu እናንተ ስለጋበዛቹ ወይም ስለተመዘገባቹ ምን እንደሚጠቀም እናያለን React እያረጋቹ ጠብቁኝ⚡️ ⚡️
@Ethiocrypto_433👍 @Ethiocrypto_433👍
አንድ ሰው ከአንድ በላይ አካውንት እንዳይከፍት (1 Human = 1 ME ID)👤
Meta Earth ለእያንዳንዱ ተጠቃሚ 1 ነጻ Staked MEC እና የየቀኑ ገቢ (UBI) ይሰጣል። የፊት (Face) እና የመታወቂያ (ID) ማረጋገጫ ባይኖር ኖሮ፣ አንድ ሰው በኮምፒውተር ወይም በቦት (Bot) 10,000 የውሸት አካውንቶችን እየከፈተ ኮይኑን ሁሉ ብቻውን ይወስደው ነበር። ይህ ደግሞ የTokenu ዋጋ ዜሮ እንዲሆን ያደርገዋል። Face verification የሚያስፈልገው "አንድ እውነተኛ ሰው አንድ ድርሻ ብቻ" እንዲያገኝ ነው በዛም የ Tokenu ዋጋ እንዲጠበቅ ነው (ይህ በWeb3 Proof of Personhood ይባላል)።
ፎቶዋቹ ብቻ ሳይሆን "ትክክለኛ" ሰው መሆናቹን ለማረጋገጥ (Liveness Detection) 🤳
ለምን የፊት እንቅስቃሴ (Face scan) ይጠይቃል? ምክንያቱም አጭበርባሪዎች የሌላ ሰው መታወቂያ ፎቶ ከኢንተርኔት አውርደው እንዳይመዘገቡ ለመከላከል ነው። ካሜራው ፊታቹን ሲያይ፣ መታወቂያው ላይ ያለው ሰው እና ስልኩን የያዘው ሰው አንድ መሆናቸውንና በህይወት ያለ ሰው መሆኑን ብቻ ነው የሚያረጋግጠው።
መረጃቹ አይሸጥም በCryptography የተቆለፈ ነው (Zero-Knowledge & SBT)🔒
ሰዎች እንደሚፈሩት Meta Earth የሰዎችን መታወቂያ ሰብስቦ የሚይዝ ተራ ድርጅት አይደለም።
በመታወቂያቹ ፊታቹ አንዴ ከተረጋገጠ በኋላ ሲስተሙ መረጃቹን ወደ ሚስጥራዊ ኮድ (Soulbound Token - SBT እና W3C Verifiable Credentials) ይቀይረዋል።
ይህ ማለት በብሎክቼይኑ ላይ የሚታየው "ይህ አካውንት የተረጋገጠ እውነተኛ ሰው ነው" የሚል ዲጂታል ማህተም ብቻ እንጂ፣ የናን ስም፣ ፎቶ ወይም የመታወቂያ ቁጥር ለማንም አይታይም። የመረጃቹ ባለቤት እናንተ ራሳቹ ናቹ (Data Sovereignty)።
እንደ ባንክ እና ትልልቅ ኤክስቼንጆች ህጋዊ አሰራር ነው (Global Compliance) 🏦
እንደ Binance፣ Bybit፣ OKX ወይም ቴሌብር እና ባንክ አካውንት ስንከፍት መታወቂያና ፊታችንን እንደምናስመዘግበው ሁሉ፣ Meta Earthም ወደፊት ከዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓቶች (ME Pay) እና ህጋዊ ተቋማት ጋር ስለሚሰራ፣ የህገ-ወጥ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ይህንን ዓለም አቀፍ ህግ (KYC) ይከተላል።
በቀጣይ Projectu እናንተ ስለጋበዛቹ ወይም ስለተመዘገባቹ ምን እንደሚጠቀም እናያለን React እያረጋቹ ጠብቁኝ
@Ethiocrypto_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🔥3🤝1
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
ማወቅ ያለባችሁ ነገር መጀመርያ ላይ ሰዉ invite ማድረግ እንደጀመራሁ እስከ $5 ድረስ ቶሎ ይቆጥርላችሁ እና ከዛ በኃላ invite አድርጋችሁ የምታስገቧቸዉ ሰዎች ለ24 ሰአት processing ላይ ከቆዩ በኃላ ነዉ "Invitation reward" ከነሱ ሚሰጣችሁ! በተጨማሪ ደሞ በ1 ሰዉ 10,000 diamond ($1) ስለተባለ 10 ሰዉ invite ስላደረጋችሁ $10 ታገኛላችሁ ማለት አይደለም! ከ$5 በኃላ በ1 ሰዉ 10,000 diamond ወይም $1 እንዲሰጣችሁ invite የምታደርጓቸዉ ሰዎች ከገቡ በኃላ active ሆነዉ መስራት አለባቸዉ game መጫወት ፣ ሰዉ invite ማድረግ መቻል አለባቸዉ ገባ ብለዉ ምንም ሳይሰሩ ሳያደርጉ ሚወጡ ከሆነ ከ10,000 diamond ($1) በታች ነዉ የሚሰጣችሁ ወይም ደሞ "failed" ብሎ ምንም አይሰጣችሁም፤ ስለዚህ ስትሰሩ ታሳቢ አድርጉ ይሄን ነገር።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
👍10❤6
#Discord #Interlink
Interlink እየሰራቹ ያላቹ discord ላየ join ያላቹ ገብታቹ Et announcement ላይ ገብታቹ yabsera Teklemariyam የሚለዉን vote አድርጉ
Join ያላላቹ ደሞ ከላይ በ video መሰረት join አርጋቹ vote አድርጉ እና screenshot ላኩ የ card ሽልማት አለዉ
Link join : https://discord.gg/interlink

❤12🏆1
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
blockbuster እየሰራችሁ ያላችሁ ሰዎች እናተ ጋር "withdrawal button" መኖሩን እና አለመኖሩን እየገባችሁ check አርጉ እና ከታች ካሉት react መርጣችሁ drop በማድረግ አሳዉቁኝ።
◾️ ale! ➔ 👍 ◾️ yelm! ➔ 🤝
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
◾️ ale! ➔ 👍 ◾️ yelm! ➔ 🤝
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🤝62👍20👌1
ደቡብ ኮሮያ🇰🇷 ከፈረንጆቹ ታህሳስ 3 ጀምሮ የክሪፕቶ Stable Coins Officially በሀገሪቱ የመገበያያ ገንዘብ እንዲሆኑ አፅድቃለች።
በእስያ ውስጥ በክሪፕቶ ጉዳይ ከተሰጡ ትላልቅ ውሳኔዎች መሀል አንዱ ነው።
አስቡት ኢትዮጵያ በUSDT እንድንገበያይ ብትፈቅድልን።😶
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
በእስያ ውስጥ በክሪፕቶ ጉዳይ ከተሰጡ ትላልቅ ውሳኔዎች መሀል አንዱ ነው።
አስቡት ኢትዮጵያ በUSDT እንድንገበያይ ብትፈቅድልን።😶
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤25👏3💯3🤗1
ጥያቄ ልጠይቃችሁ?
Centralized exchange (CEX) ነው የምትጠቀሙት ወይስ Decentralized non-custodial ነው?
ከነ ምክንያታችሁ መልሱ
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Centralized exchange (CEX) ነው የምትጠቀሙት ወይስ Decentralized non-custodial ነው?
ከነ ምክንያታችሁ መልሱ
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤16
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
$16,258 👀
ምን ያህል ቢለፉ ነዉ ይሄን ያህል የሰሩት ሚለዉን አስቡ! እናተ 20 እና 35 people invite ማድረግን በጣም እንደ ከባድ ነገር ነዉ እያያችሁት ያላችሁት፤ ሳይለፋ ደሞ መላ አይገኝም መጣር አለብህ/አለብሽ 3 ቀን እኮ ብትሯሯጡ ሞራሉ ቢኖራችሁ አይደለም 20 እና 30 ሰዉ ከዛ በላይም ማግኝት ትችላላችሁ።
ግን lazy ስለሆናችሁ ነዉ! እንዲ ደሞ አይሆንም ገንዘብ ፈልጎም ለመስራት ምትሰላቹ ከሆነ እንዴት ነው ሚሆነዉ? እኔ የሁላችሁንም referral link አምጥቼ እንድለቅላችሁ ነዉ? እናስተዉል እንጂ
ሲጀመር የመስራቱ ሞራል ከሌላቹ ስራ ሲለቀቅ አትጀምሩ ጀምራችሁም ደሞ እየሰራ ያለዉን ሰዉ comment ላይ እየገባችሁ negative text አትላኩ። እራሳችሁ give up ካደረጋችሁ እራሳችሁን ቻሉ! ሌላ ሚሰራ ሰዉ አታዳክሙ።
ይሄን ስል ደሞ ሁላችሁንም አይደለም፤ smart ልጆች አላችሁ በጣም የምትጥሩ እናተ በርቱ! ለምትሰሩ ሰዎችን ደሞ በተለያዩ ነገሮች support ለማድረግ እሞክራለሁ፤ በቅርቡም አዳዲስ ስራዎችም ይኖራሉ ready ሁኑ በደንብ focus አድርገን እንሰራለን! inbox message ቶሎ የማልመልሰውም ብዙ ሰው ስለሚልክልኝ እና በአንዴ የዛን ሁሉ ሰው ለመመለስ time ስለሚወስድ ነው፤ የሁላችሁንም ለመመለስ እሞክራለሁ።
በተጨማሪ ደግሞ የአብዛኞቻችሁን ችግር የሆነውን invitation process በትንሹም ቢሆን የሚቀርፍ idea ታስቧል። details አሳውቃችሁ እና feedback ሰጥታችሁ ሁላችሁም ብዙ ሰው ከተስማማበት apply እናደርገዋለን!

💯23❤9🤝5🤯2🔥1
4-3-3 Crypto
"blockbuster app" ይሄን application ተጠቅማችሁ በቀን ከ$10 - $50+ ልትሰሩ ምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ነዉ። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት game በመጫወት እና ሰዉ invite በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1ነዉ የሚሰጣችሁ! አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በvideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን…
እስቲ እስካሁን ምን ያህል diamond ($) ሰርታችኃል? comment ላይ screenshot ላኩ!
ለ5 ሰዉ daily unlimited internet እሞላለሁ 👀
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ለ5 ሰዉ daily unlimited internet እሞላለሁ 👀
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
❤5
4-3-3 Crypto
𝗠𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗯𝗼𝘁 now 1000 VIC = $4.088 👇 ለመጀመር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/VictorsCompanybot/app?startapp=ref_C502CEBF9F ግን ለverification 0.05 gram ያስፈልጋል ያዉ 0.1$ ማለት ነው። ◼️ ለ10 ሰዉ 0.05 gram የverification እንችላለን! ጀምሩ "screenshot comment" ላይ ላኩ እኛ በcomment picker…
1000 VIC: $1.87 👀
11k+ VIC hold አድርጌ አለሁ እንግዲ ለክፋም ለደጉም ብዬ ቢያስ 1000 VIC $3 ድረስ ተመልሶ ቢሄድ ያበደ ነዉ! ነገር ግን ይሄ እንዲሆን የtoken'u price የግድ ወደ +59.6% growth ማሳየት አለበት።
እናተስ ምን ያህል "VIC" tokens hold አርጋችኃል?

❤1