💥 Transfer Gossip
♨️ ሊቨርፑሎች የብራይተኑን ተከላካይ ቤን ዋይት ለማስፈረም እየተመለከቱ ይገኛል። ክሮሺያዊውን ተከላካይ በዝውውር መስኮቱ ለሩሲያው ክለብ ዜኒት ፒተርስፐርግ አሳልፈው የሰጡት ቀያዮቹ የዲያን ሎቭረንን ተተኪ ፍለጋ የዝውውር ገበያው ላይ ይገኛሉ በዚህም 4ኛ ምርጫ ላይ የያዙትን የብራተን ተከላካይ ወደ አንፊልድ ለማስኮብለል እየሰሩ ይገኛል። [Liverpool Echo]
Via Ethio Sport net
🎁 Join & Share 👉 @EthioLiverpoolEcho

#BREAKING
ሊቨርፑል የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ !
የፕርሚየር ሊጉ ሻምፒዮኖች ሊቨርፑሎች የግራ መስመር ተጫዋቹን ኮስታስ ሲሚካስን ከኦሎምፒያኮስ በይፋ አስፈረምዋል ።
ኮስታስ ሲሚካስ በሊቨርፑል የ 21 ቁጥር ማልያን እንደሚለብስ ይፋ ሆኗል ።
ሊቨርፑል የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ !
የፕርሚየር ሊጉ ሻምፒዮኖች ሊቨርፑሎች የግራ መስመር ተጫዋቹን ኮስታስ ሲሚካስን ከኦሎምፒያኮስ በይፋ አስፈረምዋል ።
ኮስታስ ሲሚካስ በሊቨርፑል የ 21 ቁጥር ማልያን እንደሚለብስ ይፋ ሆኗል ።
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
Forwarded from የኛ ሊቨርፑል️™ (Ňâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ)
✅ የተረጋጋ ዜና ✅
💁♂ከታማኝ ምንጮች የወጣ ዜና..
✴️ ሊቨርፑል ለአልካንት የተረጋገጠ ዝውውር 20m£ ይከፍላል 5m£ ደሞ በጉርሻ መልክ ለባየርን የሚከፍል ይሆናል አልካንትራ በሊቨርፑል የ6 ቁጥር ማልያም ይለብሳል በሊቨርፑል ቤትም 4 አመት ይፈርማል ተብሏል✅
📸አልካንትራ ከሊቨርፑል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ደረጃ ጨርሷል ሊቨርፑል እና ሙኒክ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ሊቨርፑል ለሙኒክ የመጀመሪያ ክፍያ 20m£ ይከፍላል ተጨማሪ 5m£ ደሞ ሊቨርፑል የUEFA ዋንጫ ካነሳ ለሙኒክ በጉርሻ መልክ የሚከፈል ይሆናል✅
paul Joyce እንደዘገበው...
___________________________
✍nati Liverpool ynwa
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
አዘጋጅ @NatiLiverpoolynwa
💚💛❤️ YNWA 💚💛❤️

❤ እስኪ ይህ ኮከብ ሊቨርፑል እስኪመጣ የጓጓችሁ.....

✅🤩 Thiago Alcantara 🤩✅
✍ በነገራችን ላይ አልካንትራ አሁን ካሉት የሊቨርፑል ደጋፊዎች እንደሚበልጥ ታውቃላችሁ እስኪ ባለፈው አመት የሊቨርፑል ተጫዋቾች በሊጉ ያስመዘገቡትን ቁጥራዊ መረጃዎች እንመልከት👇👇👇👇
🏴 ሄንደርሰን ️ 7.15
🇬🇳 ናቢይ ኬይታ 6.94
🇧🇷 ፋቢንሆ -6.89
🇳🇱 ዋይናልደም 6.81
🏴 ቻምበርሊን -6.63
🏴 ጄምስ ሚልነር 6.56
🇪🇸 ቲያጎ አልካንታራ ባለፈው አመት በቦንደስ ሊጋው 7.47 👈
🙌 የአልካንትራ መምጣት ምን ያህል የሊቨርፑልን የመሀል ክፍል እንደሚቀይረው አስቡት ለዚህ ነው ሊቨርፑል አንድ አመት ከመጠበቅ አሁኑኑ አስፈርሞ ተጫዋቹን የግሉ ማድረግ ስምምነት ላይ የደረሰው👏👏👏

✅✳️ የተረጋገጠ ዜና ✳️✅
🔜Thiago Alcantrara ዛሬ የህክምና ምርመራው በሜልውድ ተገኝቶ ያደርጋል.....☑️
🔴 Thiago Alcantrara ከሊቨርፑል ጋር ከስምምነት መድረሱን ከደቂቃዎች በፊት መዘገቡ ይታወሳል አሁን ደሞ የእንግሊዙ mirror ዘጋቢ የሆነው David maddock , እንደዘገበው Thiago Alcantrara ዛሬ የህክምና ምርመራው ያደርጋል ብሏል በተጫማሪም 6 ቁጥርን እንደሚለብስም ዘግቧል እንዲሁም የመጀመሪያ ጫዎታውን እሮብ በEFL ጫዎታ ሊቨርፑል ከ Lincoln ጋር በሚያደርጉት ጫዎታ ያደርጋል ብሏል ☑️
☑️ የጀርመኑ ተነባቢ ጋዜጣ sport Bild ደሞ ሌላ ዜና ዘግቧል ....የባየርን ሙኒኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት Karl- Heinze Rummenigge የthiago Alcantrara ዝውውር እውነት መሆኑን አረጋግጠዋል የሚል ዜና አስነብቦናል ✔️

✅የሙኒኩ አሰልጣኝ Hansi Flick ስለ አልካንትራ የተናገሩት....
🗣 "ቲያጎ ያልተለመደ ተጫዋች ነው እናም ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነበር እኔ እና የአሰልጣኝ ቡድኔ ከእሱ ጋር አብረን በመስራታችን ያስደስተን ነበር ስንሰናበት በጣም ስሜታዊ ሆነን ነበር ሊቨርፑል እንኳን ደስ ያላችሁ ታላቅ ተጫዋች እና በተለይም ጥሩ ሰው ስላገኛችሁ🙏
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
አዘጋጅ @NatiLiverpoolynwa
💚💛❤️ YNWA 💚💛❤️
🗣 "ቲያጎ ያልተለመደ ተጫዋች ነው እናም ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነበር እኔ እና የአሰልጣኝ ቡድኔ ከእሱ ጋር አብረን በመስራታችን ያስደስተን ነበር ስንሰናበት በጣም ስሜታዊ ሆነን ነበር ሊቨርፑል እንኳን ደስ ያላችሁ ታላቅ ተጫዋች እና በተለይም ጥሩ ሰው ስላገኛችሁ🙏
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
አዘጋጅ @NatiLiverpoolynwa
💚💛❤️ YNWA 💚💛❤️
🔴AnfieldLegends🙌Welcome🔴
👉 እስኪ የ #Passer_ንጉሱን አልካንትራን Welcome እንበለው✌️✌️
♥️🔥🔥Welcome To Liverpool🔥🔥♥️
👉SHARE @Anfieldliverpools
👉SHARE @Anfieldliverpools
👉 እስኪ የ #Passer_ንጉሱን አልካንትራን Welcome እንበለው✌️✌️
♥️🔥🔥Welcome To Liverpool🔥🔥♥️
👉SHARE @Anfieldliverpools
👉SHARE @Anfieldliverpools
Forwarded from የኛ ሊቨርፑል️™ (Ňâťí Łĩvěřpőőľ YÑŴÅ)
✔️ ታማኙ የሊቨርፑል ዘጋቢ James pearce ዲቮክ ኦሪጊ እስከ ኦክቶበር 5 ክለቡን እንደሚለቅ ተናገረ፡፡ አሁን ላይ የልጁ ቀንደኛ ፈላጊ የሆነው ብራይተን የኦሪጊ ማረፊያ ክለብ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ሲልም አያይዞ ጠቁሟል፡፡
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
አዘጋጅ @NatiLiverpoolynwa
💚💛❤️ YNWA 💚💛❤️
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
👉SHARE @yegnaLiverpooll
አዘጋጅ @NatiLiverpoolynwa
💚💛❤️ YNWA 💚💛❤️
🇬🇧 #Carabao_Cup 🇬🇧
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ 41'
👉#Lincoln_City 0⃣-4⃣ #Liverpool
⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Minamino 18'
⚽️ Jones 32I'36"
🏟 Sincil Bank
@Nuru_Kadaba @EthioLiverpoolEcho
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ 41'
👉#Lincoln_City 0⃣-4⃣ #Liverpool
⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Minamino 18'
⚽️ Jones 32I'36"
🏟 Sincil Bank
@Nuru_Kadaba @EthioLiverpoolEcho
🇬🇧 #Carabao_Cup 🇬🇧
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ HT
👉#Lincoln_City 0⃣-4⃣ #Liverpool
⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Minamino 18'
⚽️ Jones 32I'36"
🏟 Sincil Bank
@Nuru_Kadaba @EthioLiverpoolEcho
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ HT
👉#Lincoln_City 0⃣-4⃣ #Liverpool
⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Minamino 18'
⚽️ Jones 32I'36"
🏟 Sincil Bank
@Nuru_Kadaba @EthioLiverpoolEcho
🇬🇧 #Carabao_Cup 🇬🇧
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ FT
#Lincoln_City 2⃣-7⃣ #Liverpool
⚽️ Edun 60' ⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Montsma 67' ⚽️ Minamino 18' 46'
⚽️ Jones 32' 36'
⚽️ Grujic 65'
⚽️ Origi 89'
🏟 Sincil Bank
ሊቨርፑል በመከላከሉ ዙርያ ክሎፕ ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል።
@Nuru_Kadaba / @Nuru_Kadaba
✅ Round 3
📱 #Live_Updates
⌚️ FT
#Lincoln_City 2⃣-7⃣ #Liverpool
⚽️ Edun 60' ⚽️ X. Shaqiri 9'
⚽️ Montsma 67' ⚽️ Minamino 18' 46'
⚽️ Jones 32' 36'
⚽️ Grujic 65'
⚽️ Origi 89'
🏟 Sincil Bank
ሊቨርፑል በመከላከሉ ዙርያ ክሎፕ ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል።
@Nuru_Kadaba / @Nuru_Kadaba
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
Forwarded from Quality Button [SCAM]
✅ ከ Jota እና ከ Firmnio ማን የመጀመሪያ ተሰላፊ መሆን አለበት ትላላችሁ ❓
✅ JOTA
👍 FIRMNIO
✅ JOTA
👍 FIRMNIO
Forwarded from Quality Button
🔴 የሊቨርፑል ደጋፊዮች #በእንጦጦ_ፓርክ ባደረጉት ልዩ ዝግጅት ላይ የተነሱት #ከ200_የሚበልጡ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት👇👇👇
@Anfieldliverpools
@Anfieldliverpools
@Anfieldliverpools
@Anfieldliverpools
🤩⭐️ አስደሳች ዜና ⭐️🤩
💴 ለቤቲን ተጠቃሚዎች በሙሉ Melbet የተሰኘ አስገራሚ የውርርድ ድርጂት በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ..
Mlebet.et
✔️ ለመጀመሪያ ተመዝጋቢዎች 300% ቦነስ ያስገኛል ይህ ማለት የመጀመሪያ 50 ወይም ከዚያ በላይ ተቀማጭ ስታረጉ ገንዘባችሁ እጥፍ ይጨምራል✅
✔️Melbet ከሌሎቹ አወራራጅ ድርጂቶች ለየት የሚያረገው Olin የቆረጣችሁትን ትኬት መሸጥ መቻሉ ነው ለምሳሌ ከቆረጣችሁ ትኬት ውስጥ የአንዱ ቡድን ካልተመቻችሁ በተመቻችሁ ዋጋ የመሸጥ እድል አላችሁ ✅
🆕 በዚህ ድህረ ገፅ ተመዝግባችሁ ለመወራረድ ይህንን ➡️ Melbet ተጠቀሙ ተጨማሪ ጉርሻዎችን ለማግኘት ያስችላሁ melbet.et