#Update‼️
#NGAT
በ MOE የሚሰጠው የNGAT ፈተና ምዝገባ በመጭዎቹ ቀናት እንደሚጀመር ይጠበቃል አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን እንደ National ID እና የሚሰራ Email መኖሩ አረጋግጡ።
በዚህ ዙር ፈተና ከ40 በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚካተቱ ይሆናል።
የሚሰራ ሊንክ Officially ሲለቀቅ እናሳውቃለን ተከታተሉን። ተፈታኝ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናላችን ጋብዟቸው ያተርፉበታል
@GATExamAAU

👍129❤31👏7🙏6🥰4
#Update
#NGAT
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://ngat.ethernet.edu.et
ማሳሰቢያ:-
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ።
የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም ይሆናል።
ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡
ሌሎች አዳድስ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን
ተፈታኝ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናላችን ጋብዟቸው ያተርፉበታል

❤45👍19👏4🙏3🥰1
#Update‼️
#NGAT‼️
የNGAT ምዝገባ በይፋ መጀመሩን የትምህርት ምዘናዎችና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል።
የመመዝገቢያ Link👇
https://ngat.ethernet.edu.et
👉የምዝገባ ቀናት ከሀምሌ 15-25/2018 ዓ.ም
👉የፈተና ቀን ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል
✍ብዙ ተመዝጋቢዎች ድህረ ገፁ ላይ እየሞከሩ ስለሆነ ለጊዜው Busy ስለሚሆን ተረጋግታችሁ ሞክሩት ይሰራል‼️
ለNGAT/GAT ዝግጅት የባለፉ ዓመታትን ሞደል ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ከጥሩ ማብራሪያ ጋ በዌብሳይት አዘጋጅተንላችኋል ተቀላቀሉን።
የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄ ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ያግኙን
https://www.gatexam.com/exams
የሁሉንም ዓመት ሞደል ጥያቄዎች በቅናሽ ለማገኘት👇
https://www.gatexam.com/packages

❤42👍15👏3🙏3🥰1
#Update‼️
#NGAT‼️
የNGAT መመዝገቢያ Link አሁን ይሰራል ሞክሩት👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ሌሎች አዳድስ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን። ተፈታኝ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናላችን ጋብዟቸው ያተርፉበታል

👍15❤10👏2🥰1
#Update
#NGAT
#NGATRegistration
Email delivery during registration have been fixed you may try again and complete your registration‼️
የመመዝገቢያ Link👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ሌሎች አዳድስ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን ተፈታኝ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናላችን ጋብዟቸው ያተርፉበታል

👍8❤6👏4🙏3🥰1
#Update‼️
ለNGAT ተመዝጋቢዎች
Telebirr payment issue has been resolved. You can now complete your payment.
Registration Link : https://ngat.ethernet.edu.et
Thank you for your patience.

👍47❤23🙏8👏5🥰2
#Update
#NGAT
1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline.
2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first.
3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process.
4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed.
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት

❤24👍9🙏6👏2🥰1
#Update
#AAU
#GAT
በመጀመሪያው ዙር የAAU GAT የተፈተናችሁ አሁን ላይ ሰርቲፊኬት ማውረድ ትችላላችሁ
ሰርቲፊኬት ለማውረድ የሚከተለውን Link ተጠቀሙ👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus

👍12❤8🥰1
#Update
#NGAT
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።
©መረጃው የTikvahUniversity ነው።
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለNGAT/GAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት።

👍56❤20👏5🥰4🙏2
#Update‼️
#NGAT‼️
ለNGAT ተፈታኞች Username እና Password አሁን ተለቋል ማውረድ ትችላላችሁ
Link👇
https://ngat.ethernet.edu.et/profile
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን NGAT ተፈታኞች አጋሯቸው

👍15❤10🥰2👏1🙏1
#Update‼️
#NGAT
#NGATModelExam
👉የNGAT ፈተና በመጭው ረቡዕ እና ሀሙስ ይሰጣል‼️
👉የመግቢያ Username እና Password የያዘውን Admission Ticket አሁን ላይ ማውረድ ትችላላችሁ‼️
👉የNGAT ፈተና ጥያቄው ትንሽ ቻሌንጅ ስለሚያደርግ በደንብ ተዘጋጁ‼️
ድህረገፃችን ላይ Screen Shoot እንደምታዩት የፈተና ዝግጅታችሁን እንደት እንደነበር የምትፈትሹበት ያለፉ ዓመታትን Model የNGAT ጥያቄዎችን ዌብሳይታችን ላይ መልስ እስከ ጥልቅ ማብራሪያ ድረስ አዘጋጅተናል።
የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄዎች ከፈለጋችሁ👇
https://www.gatexam.com/exams
የሁሉንም ዓመት ጥያቄዎች ከ600 በላይ ጥያቄዎች መልስ ከነማብራሪያው በቅናሽ ከፈለጋችሁ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ👇
https://www.gatexam.com/packages
ዌብሳይታችን ላይ Purchase አድርጋችሁ ትክክለኛውን Transaction No ማስገባታችሁን እና Pending ማለቱን አረጋግጡ‼️ ከ5-10 ደቂቃ ውስጥ Approve እናደርጋለን።
መልካም የፈተና ዝግጅት ጊዜ🥰

❤19🥰2🙏2👍1

❤21👏2🙏2👍1🥰1
Updated Exam room placement for NGAT at Ambo University.xlsx
52.6 KB
#Update
To All NGAT Applicants
The above is the updated exam room placement.
The exam is completely changed to main campus by the EAES. Due to this, 100 students are shifted from Day 1 session 2 to Day 2 session 1.
We strongly request all exam candidates whose exam center is Ambo University to check their exam room, session and day carefully.
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን NGAT ተፈታኞች አጋሯቸው
@GATExamAAU
To All NGAT Applicants
The above is the updated exam room placement.
The exam is completely changed to main campus by the EAES. Due to this, 100 students are shifted from Day 1 session 2 to Day 2 session 1.
We strongly request all exam candidates whose exam center is Ambo University to check their exam room, session and day carefully.
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን NGAT ተፈታኞች አጋሯቸው
@GATExamAAU
❤11👍4👏1
#Update‼️
#NGAT
#NGATModelExam
👉የNGAT ፈተና በመጭው ረቡዕ እና ሀሙስ ይሰጣል‼️
👉የመግቢያ Username እና Password የያዘውን Admission Ticket አሁን ላይ ማውረድ ትችላላችሁ‼️
👉የNGAT ፈተና ጥያቄው ትንሽ ቻሌንጅ ስለሚያደርግ በደንብ ተዘጋጁ‼️
ድህረገፃችን ላይ Screen Shoot እንደምታዩት የፈተና ዝግጅታችሁን እንደት እንደነበር የምትፈትሹበት ያለፉ ዓመታትን Model የNGAT ጥያቄዎችን ዌብሳይታችን ላይ መልስ እስከ ጥልቅ ማብራሪያ ድረስ አዘጋጅተናል።
የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄዎች ከፈለጋችሁ👇
https://www.gatexam.com/exams
የሁሉንም ዓመት ጥያቄዎች ከ600 በላይ ጥያቄዎች መልስ ከነማብራሪያው በቅናሽ ከፈለጋችሁ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ👇
https://www.gatexam.com/packages
ዌብሳይታችን ላይ Purchase አድርጋችሁ ትክክለኛውን Transaction No ማስገባታችሁን እና Pending ማለቱን አረጋግጡ‼️ ከ5-10 ደቂቃ ውስጥ Approve እናደርጋለን።
መልካም የፈተና ዝግጅት ጊዜ🥰
#NGAT
#NGATModelExam
👉የNGAT ፈተና በመጭው ረቡዕ እና ሀሙስ ይሰጣል‼️
👉የመግቢያ Username እና Password የያዘውን Admission Ticket አሁን ላይ ማውረድ ትችላላችሁ‼️
👉የNGAT ፈተና ጥያቄው ትንሽ ቻሌንጅ ስለሚያደርግ በደንብ ተዘጋጁ‼️
ድህረገፃችን ላይ Screen Shoot እንደምታዩት የፈተና ዝግጅታችሁን እንደት እንደነበር የምትፈትሹበት ያለፉ ዓመታትን Model የNGAT ጥያቄዎችን ዌብሳይታችን ላይ መልስ እስከ ጥልቅ ማብራሪያ ድረስ አዘጋጅተናል።
የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄዎች ከፈለጋችሁ👇
https://www.gatexam.com/exams
የሁሉንም ዓመት ጥያቄዎች ከ600 በላይ ጥያቄዎች መልስ ከነማብራሪያው በቅናሽ ከፈለጋችሁ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ👇
https://www.gatexam.com/packages
ዌብሳይታችን ላይ Purchase አድርጋችሁ ትክክለኛውን Transaction No ማስገባታችሁን እና Pending ማለቱን አረጋግጡ‼️ ከ5-10 ደቂቃ ውስጥ Approve እናደርጋለን።
መልካም የፈተና ዝግጅት ጊዜ🥰
❤14👍1👏1
#Update‼️
#NGAT‼️
የNGAT ውጤት ተለቋል ውጤታችሁን Username በማስገባት በሚከተለው Link ማየት ትችላላችሁ!
https://result.ethernet.edu.et
👉የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዛ በላይ ነው ካመጣችሁ ሰርቲፊኬት ማውረድ ትችላላችሁ
መልካም ውጤት ይሁንላችሁ‼️
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው።

❤42👍13🥰5👏5🙏5
#Update‼️
#NGAT
If you have any complaints regarding your result you can submit them online while viewing your results as indicated on the portal.
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ ከከፍተኛ ትምህርት ጋ የተያያዙ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው።

❤8👏3👍2🥰1
GAT September 16, 2026 (Morning).xlsx
62 KB
#Update
#AAU
#GATList
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለGAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
@GATExamAAU
#AAU
#GATList
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለGAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
@GATExamAAU
❤6👍2
#Update
#NGAT
የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና(NGAT) ክፍያ ከ750 ብር ወደ 3500 ብር ከፍ ማለቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። ለውጭ ሀገር ዜጎች ደግሞ 100 የአሜሪካ ዶላር መክፈል ይጠበቅባቸዋል።
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ ከከፍተኛ ትምህርት ጋ የተያያዙ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው።
@GATExamAAU
#NGAT
የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና(NGAT) ክፍያ ከ750 ብር ወደ 3500 ብር ከፍ ማለቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። ለውጭ ሀገር ዜጎች ደግሞ 100 የአሜሪካ ዶላር መክፈል ይጠበቅባቸዋል።
ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ ከከፍተኛ ትምህርት ጋ የተያያዙ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው።
@GATExamAAU
❤20👍4🥰2🙏2👏1
#Update‼️
#NGAT‼️
የ2019 የግማሽ ዓመት የNGAT(ድህረ ምረቃ መግቢያ) ፈተና ከጥር 14-24 2019 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል! በቀጣይ ዓመት የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ ከአሁኑ ዝግጅት ጀምሩ እንደምታውቁት ፈተናው ትንሽ ቻሌንጅ ያደርጋል።

❤32👍18🥰4👏4🙏3