የ2017 ዩኒሴፍ የህጻናት ውድድር እና ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ ዘመቻ በይፋ ተከፈተ! 🏃♀️🏃♂️😯🤩🤩
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት የዘንድሮው ውድድር መልዕክት ነው፡፡ 🍽️
ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም. ፦ በዛሬው እለት በይፋ የተከፈተው የ2017 ዩኒሴፍ ህጻናት ውድድር ምዝገባ እና ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ ዘመቻ የተለያዩ የህብረተሰብ አካላትን አሳታፊ እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡
የዘንድሮ የህጻናት ውድድር መልእዕክት ‘’የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት’’ ነው።
የዚህ አመት ሌሎችን ለመርዳት ሮጣለሁ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ቢሮ ጋር በመተባበር የተመረጡት ማለትም አዲስ ህይወት አይነ-ስውራን ማዕከል; የአረጋውያን ድጋፍ እና እንክብካቤ ሰጪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ህብረት; ቪዥን ማየት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆች በጎ አድራጎት ድርጅትን በይፋ ማስተዋወቅ ይገኝበታል ፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዘንድሮው የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ ላይ 3 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ያቀደ ሲሆን፤ ከማሰባሰቢያ መንገዶቹ ውስጥ የተወሰኑ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መሮጫ ቲሽርቶችን በተጨማሪ ዋጋ መሸጥ አንዱ መንገድ እንደሆነም ታውቋል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባለፉት 23 አመታት ከ 30 ሚልዮን ብር በላይ አሰባስቦ አከፋፍሏል፡፡
የህጻናት ውድድር ላይ ለመመዝገብ በአለም ሲኒማ እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የሚቻል ሲሆን የመመዝገቢያ ዋጋውም 400 ብር መሆኑ ተገልጧል፡፡
#sofimalt #UNICEF #creatingmemories #Greatethiopianrun

👍16❤3
'ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ' በሚለው ዘመቻ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ ምዝገባ ክፍት ሆኗል! 💫💫
ሌሎችን በመደገፍ አብረን እንሩጥ!🤩🏃♀️🏃♂️
በግል ተመዝጋቢዎች በቴሌ ብር ባሉበት መመዝገብ ይችላሉ 🤳
ለድርጅቶች የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማው ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
#sofimalt #Creatingmemories #Greatethiopianrun

👍15🤩3❤1
የልምምድ ቀጠሮ ከእኛ ጋር ያዙ!
ለአራት ሳምንት በሚቆየው የሩጫ ልምምድ በተከታታይ ተሳትፈው የፓስታ ፓርቲ ነጻ ጥሪ ያሸንፉ 🤩
ባለን ውስን ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduom_4qKJa3gAwbPIrFSJ110dOVXD6O49brvRlt-JikMsLUQ/viewform?usp=sf_link
💫 ለ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10 ኪ.ሜ ከአሁኑ አስፈላጊውን ልምምድ እናድርግ 💫⭐️🤩
📍ወሎሰፈር አደባባይ እንገናኝ
📅 ጥቅምት 10 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

👍15
4 ሳምንት ብቻ ይቀረናል! እጅ እና እግር በዝግጅት ላይ ናቸው? 😎
የአጫጭር ፍጥነት ልምምድ ይሞክሩ!
* በፍጥነት መሮጥ ከዛም ትንፋሽ መሰብሰብ
* ከ1 ደቂቃ እስከ 2 ደቂቃ ሶንሶማ (ከ6 እስከ 8 ጊዜ መደጋገም)
በተጨማሪም ማንኛውም ሰው በቀን 20 ደቂቃ መሮጡ ከተጋላጭ በሽታዎች ሩቅ ያደርገዋል 🙌
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐🤩
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🥰
📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም
በግል ተመዝጋቢዎች በቴሌ ብር ባሉበት መመዝገብ ይችላሉ 🤳
ለድርጅቶች የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ህንጻ ቁጥር 2 4ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun

👍5🔥2
ሁላችንም በቦታችን ተገናኝተን ሶምሶማ ከሩጫ ጋር ተለማምደናል😁🏃♀️🏃♂️
እሑድ ጠዋት ከእኛ ጋር እንዴት አለፈ? 🤗
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐🤩
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🥰
📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
እሑድ ጠዋት ከእኛ ጋር እንዴት አለፈ? 🤗
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐🤩
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🥰
📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
❤14👍2
ስለመጪው ሩጫችን ልናውቅ የሚገባን ነገር🏃♀️🏃♂️🏃♀️🏃♂️
በፈጣን ማዕበል አብረውን ለመሮጥ ሲመጡ ከጠዋቱ 1:00 ላይ መገኘትዎን ያረጋግጡ።
ከ1:55 በኋላ በር ዝግ ይሆናል!
📍መነሻ - ግዮን ሆቴል ዋናው በር
2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ 💫💫
#sofimalt #ForEveryChild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun

👍10❤6
በዘና ማዕበል አብረውን ለመሮጥ ሲመጡ ከጠዋቱ 1:00 በቦታዎት መገኘትዎን ያረጋግጡ።
📍መነሻ- መስቀል አደባባይ
2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ 💫💫
#sofimalt #ForEveryChild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
📍መነሻ- መስቀል አደባባይ
2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ 💫💫
#sofimalt #ForEveryChild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍12
የእሑድ ልምምዳችን ይቀጥላል!🏃♀️🏃♂️
እኛም በአራቱም ልምምዶች ላይ ለእድለኞች የፓስታ ፓርቲ ጥሪ መሸለማችንን እንቀጥላለን!🤩✨✨
ያለፈው ልምምድ ባለዕድል ኤልያስ ካሳ ነበር . . ቀጣዩ እርስዎ ይሆኑ?
ባለን ውስን ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/.../1FAIpQLSduom.../viewform...
💫 ለ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10 ኪ.ሜ ከአሁኑ
አስፈላጊውን ልምምድ እናድርግ 💫⭐️🤩
📍ወሎሰፈር አደባባይ

👍13
እርስዎን ለመቀበል ሁሌም ደስተኞች ነን! ሩጫችንን በደማቁ ለማሳለፍ እንጥራለን 😍 የእርስዎ ቀን የእኛም ቀን ነው!! 🤗❤️✨
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩

👍15❤3